Mind Morning/ ማይንድ ሞርኒንግ
6.62K subscribers
1.33K photos
15 videos
9 files
509 links
-ስልጠናዎቹ ህይወት ለዋጭ ናቸው!
-የሬድዮ ፕሮግራሙ ራስን አመልካች ነው!
-ጥናቶቹ ችግር ፈቺ ናቸው!
-ምክክሮቹ አሃ የሚያስብሉ ናቸው!
-ዓላማው ሰዎች የራሳቸውን ታላቅነትና ያላዩትን አቅማቸውን እንዲያዩት ማስቻል ነው!
ቤተሰብ ይሁኑ!
@mindmorning
Download Telegram
ለቅምሻ

🔆👌 የክረምትሰልጣኞቻችን /ልጆች/ በአንድ ወር የስልጠና  ጊዜ እነዚህን የመሳሰሉ ትልልቅ ለውጦች አምጥተው አስደምመውናል። 🥰🥰🥰

🔆ለብዙ ሰዎች ዓርዓያ መሆን የሚችሉ ልጆች ጋር አብረን በመስራታችን ትልቅ ደስታ ይሰማናል🌟
⁉️እርስዎ በልጆችዎ ማንነት፣ ባህሪ፣ ድርጊት…..

❇️ ብዙ ጊዜ ወላጆች ልጆቻቸው ላይ ቢስተካከልላቸው ደስ የሚላቸው ብዙ ነገር አለ!

📈 ልጆች ባሏቸው 🔺ጥሩ ተግባራት ፣🔺 የውስጥ ማንነቶች እንዲሁም 🔺ተሰጥዖዎቻቸው ላይ ትኩረት አድርገን ከማድነቅ እና ከመኮትኮት ይልቅ

📉 የላቸውም የምንለውን፣📉 በተለያየ ምክንያት እኛ ወላጆች የምንፈልገውን፣📉 እንዲሁም እንዳይሳሳቱና የሆነ ነገር እንዳይሆኑ የምንላቸው ነገሮች ላይ ትኩረት በማድረግ ምክር ላይ እናተኩራለን፡፡🔎

📍📍📍 በዚህም ምክያት
🔐ወላጆች ትክክል ልጆች ስህተት የሚሆኑባቸው ገለፃ እና አገላለፆች በወላጆች ዘንድ ጎልተው ይታያሉ!!

🤔 የሚገርመው ግን ወላጅ በልጁ ያልረካውን ያህል ልጅም በወላጁ አለመርካቱ ነገሩን ከባድ ያደርዋል!!

እርስዎ በልጆችዎ ማንነት፣ ባህሪ፣ ድርጊት፣🔻 የሚጎድለው ይታይዎታል ወይስ 🔺ምሉዕነቱና የሚያድግ ልጅ መሆኑ ይታይዎታል?

ለምን ?

t.me/mindmorning
👍2
Audio
♦️ነሐሴ ወር- ራስን የመቀበል ወር
3️⃣ ሦስተኛ ሰኞ-- ያልተጠበቁ ክስተቶችን መቀበል

🔎 ያልተጠበቀ ክስተት ምን ማለት ነው? ከኛ ምን ይፈልጋል?
🔎 ያልተጠበቀ ክስተት በእርስዎ ህይወት ምን አጋጥምዎታል?
🔎 ለገጠመዎት ላልተጠበቀ ክስተት ምን ዓይነት ምላሽ ሰጥተው አለፉ?

📍📍 ከራስዎ ጋር ጊዜ ሲኖርዎት ንቃትዎን ይጨምራሉ!

መልካም ጊዜ!!

ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር ዘወትር ሰኞ ከ 9-10 ሰዓት በቀጥታ በእድሜዓለም ግዛ ተዘጋጅቶ ይቀርብላችኋል፡፡

https://t.me/mindmorning
http://mind-morning.com
💫💫💫
🎯 የልጆች የክረምት ስልጠና ደማቅ የመዝጊያ ዝግጅት!!

💎 💎 ለ8ተኛ ክረምት ሲሰጥ ነበረው የልጆች የክረምት ስልጠና ነሐሴ 28 ይጠናቀቃል!

ልጆች ለህይወታቸው፣ ለትምህርታቸው፣ ለባህሪያቸው፣ ለአብሮነታቸው የሚጠቅሟቸው 14 ዋና ዋና ክህሎቶችን ተምረዋል፣ በተግባር ሞክረዋል፣ ብዙ ባህሪዎቻቸውን አሻሽለዋል፣ የበዙ ለውጦች አምጥተዋል፡፡

🧿 ወላጆች ደግሞ 6 ቅዳሜዎችን ከልጆች ጋር የተያያዙ ጉዳዮች ላይ ስልጠና ወስደዋል፣ ጥያቄዎችን አንስተዋል፣ ራሳቸውን ተመልክተዋል፡፡

😄😍🥰 በቆይታችን ሰልጣኞች ደስተኛ፣ ወላጆችም ደስተኛ፣ እኛም ደስተኛ ነበርን!!

🗓 ቅዳሜ ነሐሴ 28 📍 መገናኛ ለም ሆቴል አከባቢ በሚገኘው ቫምዳስ ሲኒማ ከቀኑ 8፡00 ጀምሮ
🔑🗝 የሰርተፊኬትና የመዝጊያ መርሃ ግብር ስለተዘጋጀ የሠልጣኞች ወላጆች ከልጆቻችሁ ጋር እንድትገኙ በክብር ተጋብዛችኋል!🙏🙏🙏

https://t.me/mindmorning
http://mind-morning.com
Audio
🖍 ነሐሴ ወር- ራስን የመቀበል ወር

4️⃣ አራተኛ ሰኞ-- ያለፈ ታሪካችንን መቀበል

🟥 ያለፈ ታሪክን አለመቀበል ምን ዓይነት አሉታዊ ስሜቶችን ይፈጥርብናል?
🟥 በእርስዎ ህይወት ያልተቀበሉት ወይም መቀበል የከበደዎት ነገር ምንድን ነው?

ያለፈን ታሪክ ለመቀበል ምን ይፈልጋል?
1️⃣ ጥያቄ ይኑረን
2️⃣ ማረጋገጫ ይፈልጋል
3️⃣ ከዛ መረዳት ይመጣል
5️⃣ መቀበልን ይፈጥራል

☀️ በመረዳት ለመቀበል ጊዜ ወስደው ያድምጡት!

🌟 መልካም ጊዜ!!

ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር ዘወትር ሰኞ ከ 9-10 ሰዓት በቀጥታ በእድሜዓለም ግዛ ተዘጋጅቶ ይቀርብላችኋል፡፡

https://t.me/mindmorning
http://mind-morning.com
👍1