Mind Morning/ ማይንድ ሞርኒንግ
6.48K subscribers
1.34K photos
16 videos
9 files
509 links
-ስልጠናዎቹ ህይወት ለዋጭ ናቸው!
-የሬድዮ ፕሮግራሙ ራስን አመልካች ነው!
-ጥናቶቹ ችግር ፈቺ ናቸው!
-ምክክሮቹ አሃ የሚያስብሉ ናቸው!
-ዓላማው ሰዎች የራሳቸውን ታላቅነትና ያላዩትን አቅማቸውን እንዲያዩት ማስቻል ነው!
ቤተሰብ ይሁኑ!
@mindmorning
Download Telegram
🌞 ልጆች ደግሞ በዚህ መንገድ ለዕድሜያቸው የሚያስፈልጉ የተለያዩ ክህሎቶችን እየተማሩ፣ ስለራሳቸው እያወቁ፣ ንቃታቸውን እየጨመሩ 😆 በደስታ፣ 🤗በነፃነት እና 🥰በፍቅር 😀ራሳቸውን ሆነው እንዲህ እያሳለፉ ነው፡፡
ለቅምሻ

🔆👌 የክረምትሰልጣኞቻችን /ልጆች/ በአንድ ወር የስልጠና  ጊዜ እነዚህን የመሳሰሉ ትልልቅ ለውጦች አምጥተው አስደምመውናል። 🥰🥰🥰

🔆ለብዙ ሰዎች ዓርዓያ መሆን የሚችሉ ልጆች ጋር አብረን በመስራታችን ትልቅ ደስታ ይሰማናል🌟
⁉️እርስዎ በልጆችዎ ማንነት፣ ባህሪ፣ ድርጊት…..

❇️ ብዙ ጊዜ ወላጆች ልጆቻቸው ላይ ቢስተካከልላቸው ደስ የሚላቸው ብዙ ነገር አለ!

📈 ልጆች ባሏቸው 🔺ጥሩ ተግባራት ፣🔺 የውስጥ ማንነቶች እንዲሁም 🔺ተሰጥዖዎቻቸው ላይ ትኩረት አድርገን ከማድነቅ እና ከመኮትኮት ይልቅ

📉 የላቸውም የምንለውን፣📉 በተለያየ ምክንያት እኛ ወላጆች የምንፈልገውን፣📉 እንዲሁም እንዳይሳሳቱና የሆነ ነገር እንዳይሆኑ የምንላቸው ነገሮች ላይ ትኩረት በማድረግ ምክር ላይ እናተኩራለን፡፡🔎

📍📍📍 በዚህም ምክያት
🔐ወላጆች ትክክል ልጆች ስህተት የሚሆኑባቸው ገለፃ እና አገላለፆች በወላጆች ዘንድ ጎልተው ይታያሉ!!

🤔 የሚገርመው ግን ወላጅ በልጁ ያልረካውን ያህል ልጅም በወላጁ አለመርካቱ ነገሩን ከባድ ያደርዋል!!

እርስዎ በልጆችዎ ማንነት፣ ባህሪ፣ ድርጊት፣🔻 የሚጎድለው ይታይዎታል ወይስ 🔺ምሉዕነቱና የሚያድግ ልጅ መሆኑ ይታይዎታል?

ለምን ?

t.me/mindmorning
👍2