🌞 ልጆች ደግሞ በዚህ መንገድ ለዕድሜያቸው የሚያስፈልጉ የተለያዩ ክህሎቶችን እየተማሩ፣✨ ስለራሳቸው እያወቁ፣✨ ንቃታቸውን እየጨመሩ✨ 😆 በደስታ፣ 🤗በነፃነት እና 🥰በፍቅር 😀ራሳቸውን ሆነው እንዲህ እያሳለፉ ነው፡፡
ለቅምሻ
🔆👌 የክረምትሰልጣኞቻችን /ልጆች/ በአንድ ወር የስልጠና ጊዜ እነዚህን የመሳሰሉ ትልልቅ ለውጦች አምጥተው አስደምመውናል። ✅✅✅🥰🥰🥰
🔆ለብዙ ሰዎች ዓርዓያ መሆን የሚችሉ ልጆች ጋር አብረን በመስራታችን ትልቅ ደስታ ይሰማናል🌟✨