Mind Morning/ ማይንድ ሞርኒንግ
6.62K subscribers
1.33K photos
15 videos
9 files
509 links
-ስልጠናዎቹ ህይወት ለዋጭ ናቸው!
-የሬድዮ ፕሮግራሙ ራስን አመልካች ነው!
-ጥናቶቹ ችግር ፈቺ ናቸው!
-ምክክሮቹ አሃ የሚያስብሉ ናቸው!
-ዓላማው ሰዎች የራሳቸውን ታላቅነትና ያላዩትን አቅማቸውን እንዲያዩት ማስቻል ነው!
ቤተሰብ ይሁኑ!
@mindmorning
Download Telegram
ዛሬ ሰኞ ሐምሌ 11 የክረምት የልጆች ስልጠናችን ሰኞ ከ2:30 የሚጀምረው ፈረቃ በዚህ መልኩ ተጀምሯል!
#mindmorning
Audio
ሐምሌ ወር - እራስን የማወቅ መርህ
1. አስተዳደግ
2. ለነገሮች ምላሽ የምንሰጥበት መንገድ
እርስዎ በህይወት ውስጥ ለሚከሰቱ ሁኔታዎች ምላሽዎት
እንዴት ነው ?
• ሲያዝኑ
• ስደሰቱ
• ሲቆጡ
ጊዜ ወስደው ሲያዳምጡት ጤናማ ምላሽ ያገኙበታል
መልካም ጊዜ🤗🤗
👍2
ዛሬ ሐምሌ 12 ከ 12-14 ዕድሜ እና ከ15-19 ዕድሜ ያሉ ማክሰኞ ከ 2:30 ጀምሮ ስልጠናቸው አሁን በባህሪ ጥናት ባለሙያው እድሜዓለም ግዛ በዚህ መልኩ ተጀምሯል።
ከእኛ ጋር ስለሆናችሁ እናመሰግናለን!!
#mindmorning
ኑ! እናንብብ
የልጆች የመፅሃፍ አውደርዕይ
ከሐምሌ 15 – 17 በሴንቸሪ ሞል 4ኛ ፎቅ
ልጆችዎ ወደው የሚያነቧቸው፥ ተመስጠው የሚሰሩቧቸው፥ በኩራት የሚሸልሟቸው እና እርስዎም የሚዝናኑባቸውን መፅሃፍቶች ይዘን ቀርበናል።
አዘጋጅ፡ አንባቢ ልጆቻችን ከሴንቸሪ ሞል ጋር በመተባበር