Mind Morning/ ማይንድ ሞርኒንግ
6.62K subscribers
1.33K photos
15 videos
9 files
509 links
-ስልጠናዎቹ ህይወት ለዋጭ ናቸው!
-የሬድዮ ፕሮግራሙ ራስን አመልካች ነው!
-ጥናቶቹ ችግር ፈቺ ናቸው!
-ምክክሮቹ አሃ የሚያስብሉ ናቸው!
-ዓላማው ሰዎች የራሳቸውን ታላቅነትና ያላዩትን አቅማቸውን እንዲያዩት ማስቻል ነው!
ቤተሰብ ይሁኑ!
@mindmorning
Download Telegram
የልጆችዎን ባህሪ ለማነፅ ጊዜው አሁን ነው!
🏆ብዙ የሚያተርፉበት፤ 😍 እጅግ የሚደሰቱበት፣ 🤗ልጆችዎን የሚረዱበት
🌟 የ8ኛ ክረምት ስልጠናችን አያምልጥዎ!🌟
ባሉን ቦታዎች ላይ ልጆችዎን ያስመዝግቡ!!
🌟🌟 ስልጠናው ሐምሌ 11 ይጀመራል ::
ዛሬ ሰኞ ሐምሌ 11 የክረምት የልጆች ስልጠናችን ሰኞ ከ2:30 የሚጀምረው ፈረቃ በዚህ መልኩ ተጀምሯል!
#mindmorning
Audio
ሐምሌ ወር - እራስን የማወቅ መርህ
1. አስተዳደግ
2. ለነገሮች ምላሽ የምንሰጥበት መንገድ
እርስዎ በህይወት ውስጥ ለሚከሰቱ ሁኔታዎች ምላሽዎት
እንዴት ነው ?
• ሲያዝኑ
• ስደሰቱ
• ሲቆጡ
ጊዜ ወስደው ሲያዳምጡት ጤናማ ምላሽ ያገኙበታል
መልካም ጊዜ🤗🤗
👍2