Mind Morning/ ማይንድ ሞርኒንግ
6.62K subscribers
1.33K photos
15 videos
9 files
509 links
-ስልጠናዎቹ ህይወት ለዋጭ ናቸው!
-የሬድዮ ፕሮግራሙ ራስን አመልካች ነው!
-ጥናቶቹ ችግር ፈቺ ናቸው!
-ምክክሮቹ አሃ የሚያስብሉ ናቸው!
-ዓላማው ሰዎች የራሳቸውን ታላቅነትና ያላዩትን አቅማቸውን እንዲያዩት ማስቻል ነው!
ቤተሰብ ይሁኑ!
@mindmorning
Download Telegram
💫 #ንጋትናሕይወት ሐምሌ 4/2014 የ3ተኛ ዓመት ጉዞውን ይጀምራል!
💫 የሙሉ ዓመቱ ፕሮግራም እርከን በእርከን ተነድፎ አልቋል!
💫 በሕይወትዎ ውስጥ ትልቅ ዋጋን ይጨምራል!
💫 እርስዎ ከተጠቀሙበት ለሌሎችም እንደሚያጋሩት ሙሉ እምነት አለን!

📻 በቀጥታ ስርጭት ሰኞ ከ 9-10 ያገኙታል
📻 በድጋሜ በሚተላለፈው እሁድ ለሰኞ ሌሊት ከ 9-10 ያገኙታል
📻 ይሄ ካለፈዎትም ለሌሎች ለማጋራትም እዚሁ ቴሌግራም ላይ ይጫናል

🏆 ለራስዎ ጊዜ ስለሚወስዱ እየኖሩ ስለሆነ እናመሰግናለን🏆
🏆ማይንድ ሞርኒንግ ለ 6 ቅዳሜዎች ሲሰጥ የነበረው የአዕምሮ ብልፅግና እና የህይወት ብቃት (ራስን ማወቅ) ስልጠና በዚህ መልኩ ሲሰጥ ቆይቶ ዛሬ ተጠናቋል። 🏆ተሳታፊ ስለነበራችሁ ለራሳችሁ ጊዜ ስለነበራችሁ እናመሰግናለን።
🔆🔆ቀጣይ ዙር ምዝገባ ጀምረናል ተቀላቀሉን!!
Audio
🔅🔅የ3ተኛ ዓመት የመጀመሪያ ፕሮግራም
🔅🔅የ11 ወር ቅደም ተከተል
💫💫ሐምሌ ራስን የማወቅ መርህ

📌1ኛ አስተዳደግ
እርስዎ እንዴት ያደጉ ወላጅ ነዎት ?
ሙሉውን ለማድመጥ ጊዜ ይውሰዱበት
መልካም ጊዜ🤗
#mindmorning
👍1
ቦታ እየሞላ ምዝገባ እየተጠናቀቀ ነው!!
💫💫ለልጆችዎ ትክክለኛ ቦታ ማይንድ ሞርኒንግ
#mind_morning
የልጆችዎን ባህሪ ለማነፅ ጊዜው አሁን ነው!
🏆ብዙ የሚያተርፉበት፤ 😍 እጅግ የሚደሰቱበት፣ 🤗ልጆችዎን የሚረዱበት
🌟 የ8ኛ ክረምት ስልጠናችን አያምልጥዎ!🌟
ባሉን ቦታዎች ላይ ልጆችዎን ያስመዝግቡ!!
🌟🌟 ስልጠናው ሐምሌ 11 ይጀመራል ::