ልጆችዎ ክረምቱን እንዴት እንዲያሳልፉ አስበዋል?
😢 ልጆች ረዘም ላለ ሰዓት በቤት ውስጥ ያለ ተግባር መቆየት በብዙ መልኩ ይጎዳቸዋል
🚫 እንደኛ ለድብርት እና መሰላቸት ያጋልጣቸዋል
🚫 በእነሱ እድሜ ለማይጠበቅ ዕውቀትና መረጃ ይጋለጣሉ
🚫 ለብዙ አሉታዊ ባህሪ የሚያጋልጣቸው ሁኔታዎች ውስጥ ይገባሉ
🚫 ለኤሌክትሮኒክስ እና አላስፈላጊ ረጅም ሰዓት ኢንተርኔት ላይ ይሆናሉ
🚫 ከእንቅስቃሴ ስለሚገደቡ ረጅም ሰዓት መቀመጥ፣የሰውነት ክብደት መጨመር፣ ከእህት ወንድም ጋር መጣላት፣ መረበሽ እና መነጫነጭ መቆጣት፣ ትኩረት መፈለግ የመሳሰሉት ነገሮች ይጋለጣሉ
🚫 በእቤት ውስጥ አብሮ የሚሆን ሰው ከሌለ ለብቸኝነት፣ የማይገባ ተግባር ለመልመድ የተጋለጡ ናቸው
🔅🔅🔅🔅🔅🔅🔅🔅🔅🔅
✅ ስለሆነም ጎበዝ ወላጆች ቀድመው ያቅዳሉ፣ ያስባሉ
✅ ልጆቻቸውን ትኩረት ያደርጉባቸዋል
✅ በአዕምሮ እንዲያድጉ ለበጎ ነገሮች ያጋልጧቸዋል
✅የእይታ እና የአስተሳሰብ አድማሳቸው እንዲሰፋ ስልጠናዎች፣ ትምህርቶችና ማህበራዊ ሁኔታዎች ውስጥ ይቀላቅሏቸዋል
✅ ራሳቸውን እንዲያውቁ፣ እንዲነቁ፣ ልዩ ችሎታቸውን የበለጠ እንዲያወጡና እንዲጠቀሙ ያግዟቸዋል
✅ ባህሪያቸውን ጤናማ በሆነ መንገድ ይቃኙታል
✅ የተለያዩ አካለዊ እንቅስቃሴዎች እንዲኖራቸው የአብሮነት ጊዜያቸውን ይጨምራሉ
💚💛❤️
በዚህ ሁሉ ነገር ውስጥ ማይንድ ሞርኒንግ ለልጆችዎ ለቤተሰብዎ ትልቅ ስጦታ ነው!!
✍️ የልጆችዎ ክረምት በማይንድ ሞርኒንግ ታስቧል!!
👉 ቀድመው ይመዝገቡ ያስመዝግቡ ቦታ ይያዙ
👉 ስልጠናው ሐምሌ 11/ 2014 ይጀመራል፡፡
ለበለጠ መረጃ 0935545452 0912333020
#mindmorning

👍1
Audio
✨የንጋትና ህይወት የ3ተኛ ዓመት ጉዞውን ከፍ ለማድረግ
በአድማጮች የተሰጡ አስተያየቶች እና አድማጮች
📌የተለወጡት 📌የኖሩት 📌የተጠቀሙት☀️☀️☀️☀️
#mindmorning
በአድማጮች የተሰጡ አስተያየቶች እና አድማጮች
📌የተለወጡት 📌የኖሩት 📌የተጠቀሙት☀️☀️☀️☀️
#mindmorning