Mind Morning/ ማይንድ ሞርኒንግ
6.62K subscribers
1.33K photos
15 videos
9 files
509 links
-ስልጠናዎቹ ህይወት ለዋጭ ናቸው!
-የሬድዮ ፕሮግራሙ ራስን አመልካች ነው!
-ጥናቶቹ ችግር ፈቺ ናቸው!
-ምክክሮቹ አሃ የሚያስብሉ ናቸው!
-ዓላማው ሰዎች የራሳቸውን ታላቅነትና ያላዩትን አቅማቸውን እንዲያዩት ማስቻል ነው!
ቤተሰብ ይሁኑ!
@mindmorning
Download Telegram
Audio
👌 ንጋትና ሕይወት የሁለት ዓመታት ጉዞ ቅኝት፤ የአድማጮች ልምምድና ስሜት👌
🔑 ፕሮግራሙ የአስተሳሰብ ለውጥ አምጥቶልኛል
🔑 እንድንኖር ታስገድዱን ነበር
🔑 ሚዛናዊ እንድሆን አድርጎኛል
🔑 በራስ መተማመኔን ጨምሮልኛል
🔑 .....


ጥቂት የተነሱ ርዕሰ ሃሳቦች
#ስሜቶቻችንእናመልክቶቻቸው #እየጠሉመውረስ #ቀንሶመደመር #መንገድናመንገደኞቹ #ከወላጆችገፅ #መመኪያማንነቶች
🔶🔸🔹 ለእርስዎስ ምን ጠቀመዎት? ምን በጎ ተፅዕኖ ፈጠረ?....
🔺 ስለሚያደምጡን፥ ራስዎን ስለሚፈትሹ እናመሰግናለን🙏🙏
👍1
ልጆችዎ ክረምቱን እንዴት እንዲያሳልፉ አስበዋል?

😢 ልጆች ረዘም ላለ ሰዓት በቤት ውስጥ ያለ ተግባር መቆየት በብዙ መልኩ ይጎዳቸዋል

🚫 እንደኛ ለድብርት እና መሰላቸት ያጋልጣቸዋል
🚫 በእነሱ እድሜ ለማይጠበቅ ዕውቀትና መረጃ ይጋለጣሉ
🚫 ለብዙ አሉታዊ ባህሪ የሚያጋልጣቸው ሁኔታዎች ውስጥ ይገባሉ
🚫 ለኤሌክትሮኒክስ እና አላስፈላጊ ረጅም ሰዓት ኢንተርኔት ላይ ይሆናሉ
🚫 ከእንቅስቃሴ ስለሚገደቡ ረጅም ሰዓት መቀመጥ፣የሰውነት ክብደት መጨመር፣ ከእህት ወንድም ጋር መጣላት፣ መረበሽ እና መነጫነጭ መቆጣት፣ ትኩረት መፈለግ የመሳሰሉት ነገሮች ይጋለጣሉ
🚫 በእቤት ውስጥ አብሮ የሚሆን ሰው ከሌለ ለብቸኝነት፣ የማይገባ ተግባር ለመልመድ የተጋለጡ ናቸው
🔅🔅🔅🔅🔅🔅🔅🔅🔅🔅
ስለሆነም ጎበዝ ወላጆች ቀድመው ያቅዳሉ፣ ያስባሉ

ልጆቻቸውን ትኩረት ያደርጉባቸዋል
በአዕምሮ እንዲያድጉ ለበጎ ነገሮች ያጋልጧቸዋል
የእይታ እና የአስተሳሰብ አድማሳቸው እንዲሰፋ ስልጠናዎች፣ ትምህርቶችና ማህበራዊ ሁኔታዎች ውስጥ ይቀላቅሏቸዋል
ራሳቸውን እንዲያውቁ፣ እንዲነቁ፣ ልዩ ችሎታቸውን የበለጠ እንዲያወጡና እንዲጠቀሙ ያግዟቸዋል
ባህሪያቸውን ጤናማ በሆነ መንገድ ይቃኙታል
የተለያዩ አካለዊ እንቅስቃሴዎች እንዲኖራቸው የአብሮነት ጊዜያቸውን ይጨምራሉ
💚💛❤️
በዚህ ሁሉ ነገር ውስጥ ማይንድ ሞርኒንግ ለልጆችዎ ለቤተሰብዎ ትልቅ ስጦታ ነው!!
✍️ የልጆችዎ ክረምት በማይንድ ሞርኒንግ ታስቧል!!

👉 ቀድመው ይመዝገቡ ያስመዝግቡ ቦታ ይያዙ
👉 ስልጠናው ሐምሌ 11/ 2014 ይጀመራል፡፡

ለበለጠ መረጃ 0935545452 0912333020
#mindmorning
👍1
🌾🌾ነቅቶና ተግቶ መዝራት!

🌧 ክረምት (የልጆች የትምህርት ወቅት ሲዘጋ)

🌼 ይህን የልጆች የእረፍት ጊዜ የሚፈልጉትን ዘር ይዘሩበታል፤ ይኮተኩቱታል፤ ያርሙበታል፤ የዘሩትንም በዘራቸውና እንክብካቤያቸው መሰረት ያጭዱበታል። ከቆይታቸውም የተለየ ጉጉትን ፈጥሮ ትጋን ለቀጣይ ህይወት ከፍ ያደርጋል፡፡ 🍇
😑😑😑😑

🤭 በሌላኛው ገፅ ክረምትን እንደ መልካም አጋጣሚ ለመጠቀም ያልተዘጋጁ ወላጆች እና ልጆች
👉 እንደፈለጉ ሆነው ወይንም ሳያስቡበት 🧩 አጋጣሚዎች ያቀረቡላቸውን ጉዳዮች እያስተናገዱ🌧 ክረምቱን እንዲያሳልፉ ብቻ ሳይሆን ቀጣዩንም ዓመት በተመሳሳይ ሁኔታ ለማስተናገድ ወስነዋል ፡፡⚡️

🍇 መሬት የምንፈልገውን ምርጥ ዘር ብንዘራበትም ⭕️ ምንም አይነት ዘር ባንዘራበትም ማብቀል ያለበትን ያበቅላል!!

⁉️እርሶ ምን አይነት ወላጅ ነዎት??
ነቅቶና ተግቶ የሚዘራ? ወይስ ??

#mind_morning