Audio
😟 የጥፋተኝነት ስሜት
🤔 ፍርሃት፣ 🤔ቁጣ፣ 🤔ማፈር አሁን ደግሞ🤔 የጥፋተኝነት ስሜት
⁉️ የህይወት ልምድና የጥፈተኝነት ስሜት ምን ያገናኛቸዋል?
⁉️ ማፈርና ፍርሃት ያላቸው ልዩነት?
⁉️ የጥፋተኝነት ስሜትን የሚፈጥሩ የሃሳብና የትርጉም አይነቶች?
⁉️ አካላዊ ህመሞቹ?
ዘወትር ማክሰኞ ምሽት 12፡00 ሰዓት የንቃት ምሽትን እንዲቀላቀሉ ተጋብዘዋል!!
ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር ዘወትር ሰኞ ከ 9-10 ሰዓት በቀጥታ በእድሜዓለም ግዛ ተዘጋጅቶ ይቀርብላችኋል፡፡
https://t.me/mindmorning
http://mind-morning.com

👌 ማይንድ ሞርኒንግ በ ቅዱስ ማርቆስ ትምህርት ቤት ከ 8ኛ ክፍል ተማሪዎች ጋር የነበረው የስልጠና ቆይታ አስደማሚ ነበር፡፡
🎯 ትልቅ ለሃገራችን ተስፋ የሚሆኑ ድንቅ ልጆች የተገኙበት ስልጠና!!
*********************
እንደገና ይደገማል!!
🎯 ትልቅ ለሃገራችን ተስፋ የሚሆኑ ድንቅ ልጆች የተገኙበት ስልጠና!!
*********************
እንደገና ይደገማል!!
የልጆች የንቃት ስልጠና
🌦🌧🌦ክረምትም
☀️☀️ በጋም
🛎 እንደየ እድሜያቸው ይሰለጥናሉ
🔑🔑🔑🔑🔑🔑🔑🔑🔑
✨ ከ8-11 ዕድሜ
✨ ከ11-18 ዕድሜ
💫 ደስ ብሏቸው ✨ ሃሳባቸውን እየገለፁ✨ ራሳቸውን እያዩ✨ ባህሪያቸውን እየቆጠሩ✨ በራስ መተማመናቸውን እየጨመሩ✨ የህይወት ክህሎትን ይማራሉ✨
ብልህና ራሳቸውን መምራት የሚችሉ ስኬታማ ልጆች ይሆናሉ። ✨
🌦🌧🌦ክረምትም
☀️☀️ በጋም
🛎 እንደየ እድሜያቸው ይሰለጥናሉ
🔑🔑🔑🔑🔑🔑🔑🔑🔑
✨ ከ8-11 ዕድሜ
✨ ከ11-18 ዕድሜ
💫 ደስ ብሏቸው ✨ ሃሳባቸውን እየገለፁ✨ ራሳቸውን እያዩ✨ ባህሪያቸውን እየቆጠሩ✨ በራስ መተማመናቸውን እየጨመሩ✨ የህይወት ክህሎትን ይማራሉ✨
ብልህና ራሳቸውን መምራት የሚችሉ ስኬታማ ልጆች ይሆናሉ። ✨
➕➕➕
ደግሞ ልጆች ብቻ አይደሉም የሚማሩት የሚሰለጥኑት ንቁ ወላጆችም ይማራሉ ይሰለጥናሉ፡፡
🟠🟠
✨ ምክንያቱም እነዚህን ፈጣንና ንቁ ትውልድ ለሃገር ማበርከት የሚቻለው ወላጅ ንቁ ሲሆን፣ ራሱን ሲያሻሽል (በገቢ ብቻ አይደለም)፣ 🟠 በሃሳብ ከልጁ ልቆ መምራት ሲችል ብቻ ነው፡፡
🔑 ለዚህ ነው መሰልጠንና መማር አስፈላጊ የሚሆነው
🤔🤔 ለካ መሠልጠን የመሰልጠን ምልክት ነው

❤1
🏆 በጣም ሃለፊነት ስንወስድ 😍 ደግሞ ህይወታችንን ማስዋብ ስንፈልግ 😍 ከትንንሽ የመነታረኪያ ጉዳዮች ላይ ብድግ ብለን ወደ ሃሳብ ከፍታ መውጣት ስንፈልግ😍 ጥንድ ሆነንም መማር መሰልጠን እንችላለን
🎷 ከዛ አስቡት በቤተሰብ ውስጥ የሚፈጠረውን የሃሳብ ከፍታ፣ የንቃት ደረጃ፣ የመግባባት ልክ🤔🤔🤔🤔
እነዚህ ጥንዶች የዚህ ምሳሌ ናቸው
🎷 ከዛ አስቡት በቤተሰብ ውስጥ የሚፈጠረውን የሃሳብ ከፍታ፣ የንቃት ደረጃ፣ የመግባባት ልክ🤔🤔🤔🤔
እነዚህ ጥንዶች የዚህ ምሳሌ ናቸው