Mind Morning/ ማይንድ ሞርኒንግ
6.44K subscribers
1.34K photos
16 videos
9 files
510 links
-ስልጠናዎቹ ህይወት ለዋጭ ናቸው!
-የሬድዮ ፕሮግራሙ ራስን አመልካች ነው!
-ጥናቶቹ ችግር ፈቺ ናቸው!
-ምክክሮቹ አሃ የሚያስብሉ ናቸው!
-ዓላማው ሰዎች የራሳቸውን ታላቅነትና ያላዩትን አቅማቸውን እንዲያዩት ማስቻል ነው!
ቤተሰብ ይሁኑ!
@mindmorning
Download Telegram
ሁለተኛው የወላጆች ትምህርታዊ መድረክ ቅዳሜ መጋቢት 7 ኢትዮጵያ ሆቴል።
በየትኛው የልጅዎ የባህሪ ይቸገራሉ??
ልጆችን በሃላፊነት መምራት ስንችል ስኬታማ ዜጋ ማፍራት እንችላለን!!
አቶ ያሬድ አብዱ
የስለ እናት ማህበር ስራ-አስኪያጅ
ስለ ሃሳቦችህና እየሰራህ ስላለው ስራ እናመሰግናለን
👍1
፤፤፤፤
እንዳዲስ ተፀንሶ የመወለድ ምስጢር
ፍላጎት ነውና መፈለግን ፈልግ
፤፤፤፤
በጨለማው መንገስ አትፍራ ተራመድ
ህልምን ያዘለ ሰው አጣው አይልም መንገድ
፤፤፤፤
መራመድ ሳትጀምር ከመሮጥህ በፊት
ከራስህ ጋር አውራ ቁጭብለህ ፊት ለፊት
፤፤፤፤
መኖር እንቆቅልሽ ሁሌ ጥያቄ ናት
መልስ መስጠት ሳትችል በፊት የማትኖራት
፤፤፤፤
ከፈለኝ ዘለለው (የሐዋዝ የጥበብ ምሽት አዘጋጅ)
ስለ ውብ ግጥምህና ስለሃሳቦችህ እናመሰግናለን