Mind Morning/ ማይንድ ሞርኒንግ
6.46K subscribers
1.34K photos
16 videos
9 files
510 links
-ስልጠናዎቹ ህይወት ለዋጭ ናቸው!
-የሬድዮ ፕሮግራሙ ራስን አመልካች ነው!
-ጥናቶቹ ችግር ፈቺ ናቸው!
-ምክክሮቹ አሃ የሚያስብሉ ናቸው!
-ዓላማው ሰዎች የራሳቸውን ታላቅነትና ያላዩትን አቅማቸውን እንዲያዩት ማስቻል ነው!
ቤተሰብ ይሁኑ!
@mindmorning
Download Telegram
Audio
🥰 “ፍቅር ውስጥ መኖር”

⁉️እንዴት?
⁉️ ምን ዓይነት አስተሳሰብ ያላቸው ሰዎች?

ደግሞ ልምድ እንካፈል
👉 ፍቅር ራስን የሚያሳይ መስታወት ነው እንጂ ጨለማና ዕውር አይደለም!!
🤔 ከማፍቀር/መፈቀር ጉዳት መውጣት ካቃተዎ ይህን ልምድ ያዳምጡ!

🛎 መኖር የማመን ውጤት ነው!!🎉

ዘወትር ማክሰኞ ምሽት 12፡00 ሰዓት የንቃት ምሽትን እንዲቀላቀሉ ተጋብዘዋል!!

ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር ዘወትር ሰኞ ከ 9-10 ሰዓት በቀጥታ በእድሜዓለም ግዛ ተዘጋጅቶ ይቀርብላችኋል፡፡

https://t.me/mindmorning
http://mind-morning.com
📍🎯 2ኛው ቅዳሜ የትኩረት ቀን ደስ በሚል ብዙ የተግባር ትምህርቶችን የያዘ ከነዚህ ድንቅ ልጆች ጋር እንደዚህ አሳለፍን!!
ድንቅ ጊዜ 🥰🥰🥰
ንቃት ምሽት #8

ራስና ሠንሰለቶቹ
(ርዕስ)

⁉️ ጤና
⁉️ ደስታ
⁉️ ስኬት

💫 ማክሰኞ ምሽት 12፡00-2፡00

💫 ቦታ መገናኛ- ስለሺ ስህን ህንፃ 8ኛ ፎቅ

💫 0935 54 54 52

ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር
🎯 🎉 የልጆች የንቃት ጊዜ
🛎 ለልጆችዎ ልዩ ቅዳሜ
👌ልጆች ይወዱታል 🥰ይለወጡበታል 🤗አቅማቸውን ያውቁበታል 💫 በራስ መተማመናቸው ይጨምራል😃

📍በዚህ ፕሮግራም ልጆች 🤗 ከሳምንቱ ድካማቸው ያርፉበታል 😘 ለቀጣይ ሳምንታቸው ደግሞ ስንቅ ይይዙበታል📍
🙏 🙏 የተከበራችሁ ወላጆችና የመድረክ ተካፋዮች
ቅዳሜ ህዳር 25/2014 ዓለም ሲኒማ ሊካሄድ የነበረው ፕሮግራማችን በተለያየ ምክንያት ለ ቀጣይ ወር ለታህሳስ 23/2014 የተሸጋገረ መሆኑን በትህትና ለማሳወቅ እንወዳለን! 🙏🙏

ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር
Audio
🔥 “ጀግናና ባህሪያቶቹ” ክፍል 1

💥 በተግባር ላይ የተመሰረተ እውነት ያለው ማነው?

💥 ጀግና ምን ማለት ነው?

💥ጀግናና ምን ይፈጥረዋል?

ድርጊቶቻችን፣ ቃላቶቻችን ኢትዮጵያን የሚገነቡ አንድነትን የሚሰብኩ ሃላፊነት የተሞላባቸው ይሁኑ!

ዘወትር ማክሰኞ ምሽት 12፡00 ሰዓት የንቃት ምሽትን እንዲቀላቀሉ ተጋብዘዋል!!

ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር ዘወትር ሰኞ ከ 9-10 ሰዓት በቀጥታ በእድሜዓለም ግዛ ተዘጋጅቶ ይቀርብላችኋል፡፡

https://t.me/mindmorning
http://mind-morning.com
Audio
🛎 “ጀግናና ባህሪያቶቹ” ክፍል 2

🛎 የጀግንነት ዓይነቶችና ባህሪያቶቹ ምንድን ናቸው?

🛎ጀግንነት ወይስ መሪነት? ቀድሞ የትኛው ባህሪ ይመጣል?

🛎 መሪነትንና ጀግንነትን ምን ያገናኛቸዋል?

🛎መሪ ማለትን እንዴት ትተረጉሙታላችሁ?

ድርጊቶቻችን፣ ቃላቶቻችን ኢትዮጵያን የሚገነቡ አንድነትን የሚሰብኩ ሃላፊነት የተሞላባቸው ይሁኑ!

ዘወትር ማክሰኞ ምሽት 12፡00 ሰዓት የንቃት ምሽትን እንዲቀላቀሉ ተጋብዘዋል!!

ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር ዘወትር ሰኞ ከ 9-10 ሰዓት በቀጥታ በእድሜዓለም ግዛ ተዘጋጅቶ ይቀርብላችኋል፡፡

https://t.me/mindmorning
http://mind-morning.com
🎉 የልጆች የንቃት ጊዜ👌

💥በልጅዎ የትምህርት ቤት ውጤት ይናደዳሉ?
💥 ብዙ ግዜ በልጅዎ ባህሪ ትምህርት ቤት ወይም በቤት ተቸግረዋ
💥 ልጄ ትኩረት ማድረግ አይችልም/አትችልም?
💥ልጄ የሚያውቀውን ጥያቄ እየተሳሳተ/ች ይመጣል/ች
💥ልጄ የትምህርት ቁሳቁሱን እየጣለ ይመጣል/ች
💥 ልጄ ፍርሃት አለው/አላት የሚሉ ጥያቄዎች ካለዎት-

☀️ ጥያቄውም መልሱም በደንብ የሚፈተሽበት ቦታ ማይንድ ሞርኒንግ በልጆች የንቃት ጊዜ ነው ☀️

ሁሌ ቅዳሜ ጠዋት ልጆችዎ ደስ የሚል ጊዜ ያሳልፋሉ ይማራሉ ራሳቸውን ይጠይቃሉ ለትምህርታቸው ይነቃቃሉ ስለሚመለከታቸው ነገር ሃላፊነት ይወስዳሉ፣ ራሳቸውን መምራት ይችላሉ

💫 ትንሽ ከፍለው ብዙ ይጠቀማሉ 💫

ሁሌ ቅዳሜ የልጆች የንቃት ጊዜ
📞 0935 545452
📞 0118 639574
☀️🌞 4ኛው ቅዳሜ ይሄን ይመስል ነበር!
ንቁ ልጆች ብቃታቸው ከፍ ያለነው፡፡
ድንቅ ጊዜ 🥰🥰🥰

🤗 ዘወትር ቅዳሜ የልጆች የንቃት ጊዜ 👌