Mind Morning/ ማይንድ ሞርኒንግ
6.46K subscribers
1.34K photos
16 videos
9 files
510 links
-ስልጠናዎቹ ህይወት ለዋጭ ናቸው!
-የሬድዮ ፕሮግራሙ ራስን አመልካች ነው!
-ጥናቶቹ ችግር ፈቺ ናቸው!
-ምክክሮቹ አሃ የሚያስብሉ ናቸው!
-ዓላማው ሰዎች የራሳቸውን ታላቅነትና ያላዩትን አቅማቸውን እንዲያዩት ማስቻል ነው!
ቤተሰብ ይሁኑ!
@mindmorning
Download Telegram
🤔 ቁጭ ብሎ መማር ለናፈቃችሁ
🤔መንቃት ለምትፈልጉት
🤔 ማወቅ ለሚያጓጓችሁ
🤔ለውጥ ለምትወዱ
😄 የቤተሰባችሁን ደስታ ማምጣትና መጠበቅ ለምትፈልጉ

👨‍👩‍👧‍👦 ውድ ወላጆችና የቤተሰብ መሪዎች

👉 ወላጅነት በልዩነት ልዩ ትምህርታዊ መድረክ
👇
በህዳር መጨረሻ
በዓለም ሲኒማ አዳራሽ
🏃 ዳግም ወደ መድረክ ይመጣል!!
😍😄🎉 እንኳን ደስ አላችሁ !

ቤተሰብ ሲነቃ ሃገር ይድናል!!
ማይንድ ሞርኒንግ
💫 የልጆች የንቃት ጊዜ ዘወትር ቅዳሜ😍
ልጆችዎ በዚህ የንቃት ጊዜ እጅግ ይደሰታሉ😍 የሚፈልጉትንም ለውጥ ያመጣሉ ይነቃሉ💫

ሁሉም ቅዳሜ ፤ አዲስ ቅዳሜ

ልጆች ብቃታቸው ይጨምራል ይረጋጋሉ በራስ መተማመን ይኖራቸዋል ፍርሃትን ያስወግዳሉ የራሳቸውን ሃላፊነት ራሳቸው ይወስዳሉ ብቻ ብዙ የሚጠቀሙበት ስልጠና ስለሆነ ቅዳሜ አያምልጥዎ ልጆችዎም አያምልጣቸው

ለበለጠ መረዳት 0935 545452 ይጠቀሙ
😳ከልጆች ጋር ለሚፈጠሩ አድርጉ አታድርጉ ጭቅጭቆች 3 ዋና መንስዔዎች😳
🤔ችግሩን ያወቀ የመፍትሄውን ግማሽ መንገድ ተጉዟል 🤭🤔
Forwarded from Temesgen A.
የንቃት ምሽት #7

በዑደት ውስጥ መጓዝ
(ርዕስ)

✍️ በጽናት መጠበቅ መቻል
✍️ ከሁኔታዎች መማር መቻል
✍️ በእርጋታ ውስጥ መቆየት
✍️ እምነትን በራስ ላይ ማድረግ

ማክሰኞ ምሽት 12፡00-2፡00

ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ማማከርና ምርምር

+251935545452

@mindmorning
😍🛎📍ሁሌ ቅዳሜ 🌞🌞 ልጆች
👍1
በርካታ ሰዎች አዋቂ ሆኖ መታየት ለምን ያጓጓቸዋል?
🎯 22ኛው መድረክ
1
Audio
💫 “በመጋፈጥ መኖር”

የምንጋፈጠው ምንድን ነው?
ግጭት ማለት ምን ማለት ነው?
መጋፈጥ የማይችሉ ሰዎች ባህሪያት በዝርዝር ቀርበዋል

መማር ማለት በቃል መያዝ ማለት ሳይሆን መኖር ማለት ነው!!

ይህን ድንቅ ፕሮግራም ጊዜ ይውሰዱበት

ዘወትር ማክሰኞ ምሽት 12፡00 ሰዓት የንቃት ምሽትን እንዲቀላቀሉ ተጋብዘዋል!!

ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር ዘወትር ሰኞ ከ 9-10 ሰዓት በቀጥታ በእድሜዓለም ግዛ ተዘጋጅቶ ይቀርብላችኋል፡፡

https://t.me/mindmorning
http://mind-morning.com
Audio
🥰 “ፍቅር ውስጥ መኖር”

⁉️እንዴት?
⁉️ ምን ዓይነት አስተሳሰብ ያላቸው ሰዎች?

ደግሞ ልምድ እንካፈል
👉 ፍቅር ራስን የሚያሳይ መስታወት ነው እንጂ ጨለማና ዕውር አይደለም!!
🤔 ከማፍቀር/መፈቀር ጉዳት መውጣት ካቃተዎ ይህን ልምድ ያዳምጡ!

🛎 መኖር የማመን ውጤት ነው!!🎉

ዘወትር ማክሰኞ ምሽት 12፡00 ሰዓት የንቃት ምሽትን እንዲቀላቀሉ ተጋብዘዋል!!

ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር ዘወትር ሰኞ ከ 9-10 ሰዓት በቀጥታ በእድሜዓለም ግዛ ተዘጋጅቶ ይቀርብላችኋል፡፡

https://t.me/mindmorning
http://mind-morning.com
📍🎯 2ኛው ቅዳሜ የትኩረት ቀን ደስ በሚል ብዙ የተግባር ትምህርቶችን የያዘ ከነዚህ ድንቅ ልጆች ጋር እንደዚህ አሳለፍን!!
ድንቅ ጊዜ 🥰🥰🥰
ንቃት ምሽት #8

ራስና ሠንሰለቶቹ
(ርዕስ)

⁉️ ጤና
⁉️ ደስታ
⁉️ ስኬት

💫 ማክሰኞ ምሽት 12፡00-2፡00

💫 ቦታ መገናኛ- ስለሺ ስህን ህንፃ 8ኛ ፎቅ

💫 0935 54 54 52

ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር
🎯 🎉 የልጆች የንቃት ጊዜ
🛎 ለልጆችዎ ልዩ ቅዳሜ
👌ልጆች ይወዱታል 🥰ይለወጡበታል 🤗አቅማቸውን ያውቁበታል 💫 በራስ መተማመናቸው ይጨምራል😃

📍በዚህ ፕሮግራም ልጆች 🤗 ከሳምንቱ ድካማቸው ያርፉበታል 😘 ለቀጣይ ሳምንታቸው ደግሞ ስንቅ ይይዙበታል📍
🙏 🙏 የተከበራችሁ ወላጆችና የመድረክ ተካፋዮች
ቅዳሜ ህዳር 25/2014 ዓለም ሲኒማ ሊካሄድ የነበረው ፕሮግራማችን በተለያየ ምክንያት ለ ቀጣይ ወር ለታህሳስ 23/2014 የተሸጋገረ መሆኑን በትህትና ለማሳወቅ እንወዳለን! 🙏🙏

ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር