Mind Morning/ ማይንድ ሞርኒንግ
6.46K subscribers
1.34K photos
16 videos
9 files
510 links
-ስልጠናዎቹ ህይወት ለዋጭ ናቸው!
-የሬድዮ ፕሮግራሙ ራስን አመልካች ነው!
-ጥናቶቹ ችግር ፈቺ ናቸው!
-ምክክሮቹ አሃ የሚያስብሉ ናቸው!
-ዓላማው ሰዎች የራሳቸውን ታላቅነትና ያላዩትን አቅማቸውን እንዲያዩት ማስቻል ነው!
ቤተሰብ ይሁኑ!
@mindmorning
Download Telegram
Audio
👨‍👩‍👧‍👦 “ልጆችና እንደራሴዎቻቸው” ክፍል 1

🏵 የልጆች የየእድሜያቸው ስነልቦና

👨‍👩‍👧‍👦ወላጆችስ ከልጆቻቸው አንፃር ምንይሳሳታሉ?

በወላጅና በልጆች መሃል አለመግባባቶች ለምን ይፈጠራሉ ?

ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር ዘወትር ሰኞ ከ 9-10 ሰዓት በቀጥታ በእድሜዓለም ግዛ ተዘጋጅቶ ይቀርብላችኋል፡፡

https://t.me/mindmorning
http://mind-morning.com
👍1
📣📣 ልዩ የክረምት የልጆች ስልጠና!!

https://t.me/mindmorning/445
🖲 🖥 ልጆች በዚህ ክረምት እቤት በመዋል በኤልክትሮኒክስ እንዳይደነዝዙ ማሰብና መፍትሄ ማበጀት ያስፈልጋል!!

🧩 አንዱ መፍትሄ ደግሞ ይህ ሥልጠና ነው!!
🟡 ለበለጠ መረጃ ይህን ሊንክ ይጠቀሙ
https://t.me/mindmorning/445
1
በየትኛው የልጅዎ ባህሪ ተቸግረዋል?
‼️ይህ ስልጠና መፍትሄ ይሰጠዋል
🔆 ደግሞ ባይቸገሩም ለልጆችዎ ባህሪ ላይ ጥልቅ ንቃትን ይፈጥራልና
🔆 ክረምትን ይጠቀሙበት!!

https://t.me/mindmorning
📌 ቦታም እየሞላ ነው!
📌 ምዝገባም እየተጠናቀቀ ነው!
📌 ስልጠናው ሰኞ ሐምሌ 19 ይጀመራል!!

https://t.me/mindmorning
Audio
🔆 “ልጆችና እንደራሴዎቻቸው” ክፍል 2

🔆 የልጆች የየእድሜያቸው ሥነ-ልቦና

🔆 አዛዥ ባህሪ ያላቸው፣ ታዛዥ ባህሪ ያላቸው እንዲሁም ቀጥተኛ ወላጆች ምን አይነት ባሕሪያትን ያሳያሉ?

ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር ዘወትር ሰኞ ከ 9-10 ሰዓት በቀጥታ በእድሜዓለም ግዛ ተዘጋጅቶ ይቀርብላችኋል፡፡

https://t.me/mindmorning
http://mind-morning.com
Audio
🤭 “የታፈኑ ማንነቶች”

🙅🏻 🙅🏻‍♂️ በቤት ውስጥ ረጅም ጊዜ የሚቀመጡ፣ የውጪውን አለም ያልተጋፈጡ፣ ራሳቸውን ያልተቀበሉ፣ ማረጋገጫ ያላገኙ ልጆች

🤾 የማይሳተፉ፣ የማይቀላቀሉ፣ የሂደት አካል መሆን የማይችሉ ልጆች

⁉️ ከወላጅ ምን ይጠበቃል?

ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር ዘወትር ሰኞ ከ 9-10 ሰዓት በቀጥታ በእድሜዓለም ግዛ ተዘጋጅቶ ይቀርብላችኋል፡፡

https://t.me/mindmorning
http://mind-morning.com
👍1
Audio
“ስጋትና ቀለበቶቹ”

🛑 ፍርሃት፣ ፍርሃት፣ ፍርሃት

⛔️ ስጋት፣ ስጋት፣ ስጋት

🚫 ጭንቀት፣ ጭንቀት፣ ጭንቀት

በየራሳቸው ምንድን ናቸው? እንዴትስ እናስወግዳቸው?

ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር ዘወትር ሰኞ ከ 9-10 ሰዓት በቀጥታ በእድሜዓለም ግዛ ተዘጋጅቶ ይቀርብላችኋል፡፡

https://t.me/mindmorning
http://mind-morning.com
👍2
Audio
👌 “ከስህተት ጀርባ”

🧩 “ስኬት ??”

ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር ዘወትር ሰኞ ከ 9-10 ሰዓት በቀጥታ በእድሜዓለም ግዛ ተዘጋጅቶ ይቀርብላችኋል፡፡

https://t.me/mindmorning
http://mind-morning.com
🎯🎯 ክረምቱን ለ 6 ሳምንታት በ 12 የመማሪያ ፈረቃ ንቃት እና ብቃት በሚል ርዕስ የተሰጠው ስልጠና በሚያምርና በሚያስደምም ሁኔታ ተሰጥቷል፡፡
👌 ልጆች ንቃታቸው ጨምሯል፣ 👌 በራስ መተማመናቸው ጨምሯል፣ 👌ራሳቸውን ሲገልፁ ማየት ያጓጓል፤ የተመሯቸውን ትምህርቶች ሲገልፁጹ ምናለ ጊዜው ባልሄደ፣ ስልጠናው ባለተጠናቀቀ ያሰኛል👌
😄🎯 ሆኖም ግን ስልጠናው ዓላማውን ሙሉ በሙሉ አሳክቶ ተጠናቋል
፡፡
😍 ከወላጆች እስከ ልጆች
🛎 ድንቅ ጊዜ
🛎 ድንቅ ልጆች
🛎 ድንቅ ትምህርት
🥰 🥰 ብቻ ፍቅር የሆነ ጊዜ በዚህ መልኩ ተጠናቀቀ

🙏 🙏 እናመሰግናለን