Mind Morning/ ማይንድ ሞርኒንግ
6.46K subscribers
1.34K photos
16 videos
9 files
510 links
-ስልጠናዎቹ ህይወት ለዋጭ ናቸው!
-የሬድዮ ፕሮግራሙ ራስን አመልካች ነው!
-ጥናቶቹ ችግር ፈቺ ናቸው!
-ምክክሮቹ አሃ የሚያስብሉ ናቸው!
-ዓላማው ሰዎች የራሳቸውን ታላቅነትና ያላዩትን አቅማቸውን እንዲያዩት ማስቻል ነው!
ቤተሰብ ይሁኑ!
@mindmorning
Download Telegram
Audio
😂😃 የታበሱ እንባዎች 1/ 2

👤 የእንግዳችን የልጅነት እድሜ የድብርት ህመም መንስዔዎች እና የፈጠሩባት የአስተሳሰብ ተፅዕኖዎች

👤 ወላጆች በልጆች አስተዳደግ ላይ የሚሰሯቸው ልጆችን ለድብርት የሚያጋልጡ ዋና ስህተቶች

👤 እንግዳችን አሁን መረዳቶችን አምጥታ በነበር የምትነግረን የልጅነት የድብርት ህመሟ ተፅዕኖ

🟢 በቀታይ ክፍል ሁለት ፕሮግራም ላይ ይህ ከልጅነት የጀመረ የድብርት ህመም በእንግዳችን ትዳር፣ የስራ ሕይወት፣ እና በልጇ ላይ ፈጥሮባት የነበረውን ተግዳሮት ታካፍለናለች

መልካም ጊዜ!!

ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር ዘወትር ሰኞ ከ 9-10 ሰዓት በቀጥታ በእድሜዓለም ግዛ ተዘጋጅቶ ይቀርብላችኋል፡፡

https://t.me/mindmorning
http://mind-morning.com
👍2
😍 19ነኛው ወላጅነት በልዩነት!

🔑 ቅዳሜ መጋቢት 4 ወሳኝ በሆነ ርዕስ ላይ ይካሄዳል ከትዳር አጋርዎ ጋር አብረው ቢካፈሉት ደግሞ እጥፍ ያተርፉበታል!!

😆 አሃ እንደዚህ ነው እንዴ 😆 አሃ ለዚህ ነው እንዴ 😆 አሃ…. አሃ….. አሃ……. እያሉ ብቻ የሚዘልቁበት ድንቅ ርዕስ አዘጋጅተንልዎታል!! 😆😆😆

📍 የቀሩት ወንበሮች ከግማሽ በታች ናቸው! ቀሪዎቹን ቦታዎች ቀድመው ያስይዙ!!

🔔 ወላጅት በልዩነት-
🔶 ችግሮችን መቀየሪያ ፣
🔶 እይታን መጨመሪያ ፣
🔶መረዳትን ከፍ ማድረጊያ፣
የወላጆች የመማማሪያ ልዩ መድረክ!!

ንቁና ብቁ ቤተሰብ መፍጠር!!

https://t.me/mindmorning
http://mind-morning.com
Channel name was changed to «Mind Morning/ ማይንድ ሞርኒንግ»
Audio
🤔🤔 የታበሱ እንባዎች ክፍል 2 of 1

👤 የድብርት ህመም በህይወት ላይ የሚያመጣው ተፅዕኖ

👤 በትዳርና በግንኙነታችን ላይ ያለው ጫና

🏷 ራስን መጉዳት፣ 🏷ራስን ለማጥፋት በተደጋጋሚ መሞከር
🏷 በአጠቃላይ ህይወቷን ውጣ ውረድ የምታጋራን እንግዳ

📯 🎤 ይህን ፕሮግራም ሲያደምጡ ራስዎን ያግዛሉ ለሌሎችም በበጎ ይተርፋሉ!!

መልካም ጊዜ!!

ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር ዘወትር ሰኞ ከ 9-10 ሰዓት በቀጥታ በእድሜዓለም ግዛ ተዘጋጅቶ ይቀርብላችኋል፡፡

https://t.me/mindmorning
http://mind-morning.com
Audio
🤔🤔 የታበሱ እንባዎች ክፍል 2 of 2

😕 የድብርት ህመም ልጅ ከመውለድ ጋር ተያይዞ ይዞት የመጣው ተፅዕኖ

😞 ተስፋ መቁረጥ፣ 😒 እንቅልፍ ማጣት፣ 😞 ጥርጣሬ፣ 😞 ስራ መጥላት፣ 😟ሰዎችን መጥላት

🔖 የእንግዳችን አስተማሪ ታሪክ

📯🎤 ይህን ፕሮግራም ሲያደምጡ ራስዎን ያግዛሉ ለሌሎችም በበጎ ይተርፋሉ!!

መልካም ጊዜ!!

ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር ዘወትር ሰኞ ከ 9-10 ሰዓት በቀጥታ በእድሜዓለም ግዛ ተዘጋጅቶ ይቀርብላችኋል፡፡

https://t.me/mindmorning
http://mind-morning.com
Audio
🥰 🥰 የታበሱ እንባዎች ክፍል 3 of 1

💡💡 ከድብርት ህመም ለመውጣት በማይንድ ሞርኒንግ ውስጥ ከእድሜዓለም ጋር የነበራት የማማከር አገልግሎት ቆይታ የለውጥ ጉዞ

💡💡 ራስን ለማጥፋት ሁሌ ከማሰብ፣ ከውስጥ ጭንቀት፣ ከድብርት ህመም የመገላገል መንገድ

💡💡ታሪክን ከመተንፈስ፣ ከወቀሳ ወደ መረዳት የመጣው የመጀመሪያው ጉዞ

📯🎤 ይህን ፕሮግራም ሲያደምጡ ራስዎን ያግዛሉ ለሌሎችም በበጎ ይተርፋሉ!!

መልካም ጊዜ!!

ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር ዘወትር ሰኞ ከ 9-10 ሰዓት በቀጥታ በእድሜዓለም ግዛ ተዘጋጅቶ ይቀርብላችኋል፡፡

https://t.me/mindmorning
http://mind-morning.com
1
Audio
🥰🥰 የታበሱ እንባዎች ክፍል 3 of 2

💡💡 ያለፈን ታሪክ መርሳት፣ መተው፣ አይቻልም!! በመረዳት ግን መቀበል ይቻላል!!

💡💡 ከመረዳት ወደ መመርመር ከመመርመር ወደ መለወጥ የነበረው ጉዞ

💡💡 መረዳትና መቀበል በትርጉም ለውጥ መሆኑን የሚያስረዳ ልምድ

📯🎤 ይህን ፕሮግራም ሲያደምጡ ራስዎን ያግዛሉ ለሌሎችም በበጎ ይተርፋሉ!!

መልካም ጊዜ!!

ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር ዘወትር ሰኞ ከ 9-10 ሰዓት በቀጥታ በእድሜዓለም ግዛ ተዘጋጅቶ ይቀርብላችኋል፡፡

https://t.me/mindmorning
http://mind-morning.com
🛎🛎 ሊያመልጥዎ የማይገባ ምርጥ ስልጠና!!👌👌
🎈🎈 20ኛው ወላጅነት በልዩነት!🎉🎉

እንዳያመልጥዎ

⁉️ስነ-ምግባር፣ ⁉️መልካም ባህሪ፣ ⁉️ ጎበዝ፣ ⁉️ጥሩነት መመዘኛቸው ምንድን ነው?

🔔 የልጆች ባህሪ በሰፊው የሚዳሰስበት፣ 🔔 የወላጆች ልዩ ክህሎት የሚፈተሽበት

👌ቅዳሜ ከሰዓት የማያመልጥዎ ምርጥ ስልጠና አዘጋጅተን እንጠብቅዎታለን😍

ንቁና ብቁ ቤተሰብ መፍጠር!!

📯 ወላጅት በልዩነት- 💡ችግሮችን መቀየሪያ ፣ 💡 እይታን መጨመሪያ ፣ 💡መረዳትን ከፍ ማድረጊያ፣ የወላጆች የመማማሪያ ልዩ መድረክ!!

https://t.me/mindmorning
http://mind-morning.com
🛎 20ኛው ወላጅነት በልዩነት!

🔖 ክፍተቶች አንድም ለመዳን አንድም ለመጥፋት!! 🔖

🧷 በወላጅና በልጅ መካከል ያለውን የግንኙነት ክፍተት በምን እንስፋው? 🖇

📍 መጋቢት 18 ቅዳሜ ከ 8-11 ሰዓት ይካፈሉ

❤️ ንቁና ብቁ ቤተሰብ መፍጠር!! ❤️
Audio
👑 ትርጉምና ፋይዳ

❄️ ሰዎች አይረዱኝም፣ አይወዱኝም የሚሉ ሰዎች ምን አይነት የአስተሳሰብ መርህ አላቸው

☀️ እኔ ተወዳጅ ነኝ ወይም ደግሞ እወደዳለሁ የሚሉ ሰዎች እንዴት ስላደጉ ነው

❄️ አልወደድም ሰዎች አይረዱኝም የሚሉ ልጆች ወይም ሰዎች በህይወታቸው ምን ይጎዳሉ የአስተሳሰብ መርሃቸው ምንድን ነው

🌟 ይህን ሃሳብ ለመቀየር ምን ማድረግ አለብን

መልካም ጊዜ!!

ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር ዘወትር ሰኞ ከ 9-10 ሰዓት በቀጥታ በእድሜዓለም ግዛ ተዘጋጅቶ ይቀርብላችኋል፡፡

https://t.me/mindmorning
http://mind-morning.com
👂ምክር ከመስጠት ጆሮ መስጠት !!

🏆 ልጆች የጥያቄ ሃብታሞች የእውቀት ባለቤቶች ናቸው 🌠 ከነቃን መልካሚ አጋጣሚ 🖤ካልነቃን ደግሞ አድካሚ ናቸው !!

ብዙ ጊዜ ልጆችን የምናውቃቸው በጥያቄያቸው ብዛት ነው፡፡ ለምን?፣ ከየት መጣ?፣ እንዴት ተሰራ?፣ ግዛልኝ?፣ አምጣልኝ?፣ አሳየኝ?፣ ውሰደኝ? …. የሚሉ በጣም ብዙ ጥያቄዎች ባለቤት ናቸው!

አንዳንዴም መመለስ ሲያቅተን፣ ሲሰለቸን ጊዜ ስናጣ ጥያቄያቸውን ለመመለስና ጆሮ ለመስጠት ስልቹ እንሆናለን፤
ሆኖም ግን ይህ የመጠየቅ ባህሪ በልጆች ላይ እጅግ ጤናማ ከመሆኑም በላይ ለወላጅም መልካም አጋጣሚ መሆኑን መረዳት አስፈላጊ ነው
🌠 እንደው ምክር አብዝተን አብዝተን አለሰማኝ አለ/ አልሰማኝ አለች ብለን ከማሰባችን በፊት ጆሮ መስጠት ምክርን ያቀለዋል ልጆችን ለመምራትም ጥሩ እድል ይሰጠናል

💡ምክንያቱም ልጆች

🔑 ለማወቅ ያላቸውን ጉጉት የምናውቅበትና የምናደንቅበት
🔑 ለማማር ያላቸው ፍላጎት ማረጋገጫ የሚያገኝበት
🔑 በአእምሮ ማደጋቸውንና መብሰላቸውን የምንለካበት
🔑 ንቃታቸው እና የት እንደደረሱ የሚመዘንበት
🔑 ፍላጎታቸውና የሚያስደስታቸውን ነገሮች ጥርት አድርጎ የሚያሳይ
🔑 ልዩ ስጦታቸውና ታለንታቸውን እንዲወጣ የሚያደርግ

📌 ጥያቄያቸውን በመግደል ባዶ ልጆች እንዳናፈራ ምክር ከምንሰጣቸው ጆሮ እንስጣቸው!!

ወላጅነት በልዩነት
ማይንድ ሞርኒንግ
እውነትና ውሸት
<unknown>
🗣 እውነትና ውሸት 🗣

☄️ ውሸታም ሰው አልወድም
☄️ መዋሸት አልችልም ብዋሽም ይታወቅብኛል
☄️ ወሽቶ ማስታረቅ ከምን አንፃር
☄️ እውነት የመናገር አቅም
☄️ ህይወትን መዋሸት ይቻላል?
☄️ ሰዎች ለምን ይዋሻሉ፣ እውነትስ መናገር ምንድን ነው

🎯🎯 ብዙ አሃዎችን ይተርፋሉ!!

መልካም ጊዜ!!

ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር ዘወትር ሰኞ ከ 9-10 ሰዓት በቀጥታ በእድሜዓለም ግዛ ተዘጋጅቶ ይቀርብላችኋል፡፡

https://t.me/mindmorning
http://mind-morning.com
ምግብ_ለፍቅር
<unknown>
🥣 ምግብ ለፍቅር

ልምድ ይካፈሉ !!
“ስጦታቸውን እንስጣቸው” መፅሐፍ ፀሐፊ - እናት እምነቴ ድልነሳ

🍳 ልጆችን ምን፤ እንዴት፣መቼ እንመግባቸው?
🍳 ልጆች መመገብ ከባድ የሚሆነው ለምንድን ነው?
🍳 ልጆችን በወራት እድሜያቸው ላይ ምን እና እንዴት ብንመግብ ወደ አመጋገብ መስመር ማስገባት እንችላለን ?

🥣 ልጆችን መመገብ ካላለማመድናቸው በቀር በድንገት ተነስቶ መመገብን የሚችል ልጅ የለም!! 🥣

🌟 ልምድ ይካፈሉ !! “ስጦታቸውን እንስጣቸው” መፅሐፍ ፀሐፊ እናት እምነቴ ድልነሳ

መልካም ጊዜ!!

ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር ዘወትር ሰኞ ከ 9-10 ሰዓት በቀጥታ በእድሜዓለም ግዛ ተዘጋጅቶ ይቀርብላችኋል፡፡

https://t.me/mindmorning
http://mind-morning.com
👉👉👂 አቧራ እያስነሱ አቧራ ማራገፍ👂👈👈

ራሳቸውን የሚጠሉ ልጆች አንዱ የመገኛ ምንጭ የስሜት ብስለት የሌላቸው ወላጆች ናቸው፡፡

🙅 የስሜት ብስለት የሌላቸው ወላጆች ከራስ ወዳድነት ያልፀዱ ስለሆኑ የልጆቻቸውን ጥያቄዎች የሚመልሱት ከለቅሶ በኋላ ነው ፡፡ 🚩 (ስግብግብ ልጆችን ያፈራሉ)

🙅የስሜት ብስለት የሌላቸው ወላጆች ከራሳቸው ጋር አንድ ስላልሆኑ ትጋት አይኖራቸውም ፡፡ቃልም አይከበሩም ፡፡🚩(ተጠራጣሪ ልጆችን ያፈራሉ)

🙅 የስሜት ብስለት የሌላቸው ወላጆች ከይቅርታ ይልቅ ልጆቻቸውን ይወቅሳሉ፡፡ 🚩(ወሸታም ልጆችን ያፈራሉ)

🙅 የስሜት ብስለት የሌላቸው ወላጆች የጥገኝነት ማንነት ስላላቸው ጥፋትን ያጋራሉ እንጂ ሃላፊነት አይወስዱም፡፡ 🚩 (ከስህተታቸው የማይማሩና ፈሪ ልጆችን ያፈራሉ)

🙅 የስሜት ብስለት የሌላቸው ወላጆች ገንዘብም፤ ጊዜም፤ ጉልበትም አባካኞች ናቸው ፡፡ 🚩 (ቀዥቃዣና ቅብጥብጥ ልጆችንያፈራሉ)

ማይንድ ሞርኒንግ
ወላጅነት በልዩነት!
Audio
📍 ጊዜ መሸጥ እና ጊዜ መግዛት

⁉️ ጊዜ መግዛት ምንድን ነው? ⁉️ጊዜ መሸጥስ?

⁉️ሰዎች ለምንድን ነው ጊዜያቸውን የሚሸጡት?

📍 እራስዎን የትኛው ጋር ያገኛሉ?
📍ጊዜ ወስደው ሲያደምጡት ራስዎን ያገኙበታል!

⭐️ “የአቻ ግፊት የሚያጠቃው ለትንንሽ ነገር የሚኖርን ሰው ነው!!”

ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር ዘወትር ሰኞ ከ 9-10 ሰዓት በቀጥታ በእድሜዓለም ግዛ ተዘጋጅቶ ይቀርብላችኋል፡፡

https://t.me/mindmorning
http://mind-morning.com
የይቅርታ_ግርዶሽ
<unknown>
🌘 “የይቅርታ ግርዶሽ”

🌞 “ይቅርታ”-- መጀመሪያ ራስን ይቅርታ

🧩 ለራስ ይቅርታ ማድረግ ከባድ የሚሆነው ለምንድን ነው?

🧩 ግርዶሾቹ ምንድን ናቸው?

🧩 ለራስ ይቅርታ ማድረግን ቀላል ለማድረግ ምን እናድርግ?

🪁 ለራስ ጊዜ መውሰድ መረዳትን ከፍ ያደርጋል ህይወትን ያቀላል!

🪁 ጊዜ ወስደው ሲያደምጡት ብዙ ጥያቄዎችን ይመልሱበታል!
መልካም ጊዜ!

ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር ዘወትር ሰኞ ከ 9-10 ሰዓት በቀጥታ በእድሜዓለም ግዛ ተዘጋጅቶ ይቀርብላችኋል፡፡

https://t.me/mindmorning
http://mind-morning.com
🪁🪁🪁አዲስ
🏆 ሊያመልጥዎ የማይገባ ምርጥ ስልጠና!!

💎 6 ቅዳሜዎች የራስን ባህሪዎች የመመርመር ጉዞ ላይ ይሳተፉ!!📊