Mind Morning/ ማይንድ ሞርኒንግ
6.44K subscribers
1.34K photos
16 videos
9 files
510 links
-ስልጠናዎቹ ህይወት ለዋጭ ናቸው!
-የሬድዮ ፕሮግራሙ ራስን አመልካች ነው!
-ጥናቶቹ ችግር ፈቺ ናቸው!
-ምክክሮቹ አሃ የሚያስብሉ ናቸው!
-ዓላማው ሰዎች የራሳቸውን ታላቅነትና ያላዩትን አቅማቸውን እንዲያዩት ማስቻል ነው!
ቤተሰብ ይሁኑ!
@mindmorning
Download Telegram
🟠 ዳግም በቅርብ ቀን አዲስ አበባ ላይ ይጀመራል !!
💎 ወላጅነት በልዩነት!💎
🏮 ልጅ በዕድሉ ቀርቶ በዚህ ዘመን ወላጅነት በልዩነት ካልሆነ ተግዳሮቶቹ ብዙ መሆናቸው ምንም አያጠያይቅም
👉 በዚህ ዘመን ሰው ሁሉ “Busy” መሆኑ
👉 በዚህ ዘመን የትምህርት ቤቶች አይነትና ልዩነት መብዛቱ
👉 በዚህ ዘመን የልጆቻችን ጥያቄና ፍላጎት መቀየሩ
👉 በዚህ ዘመን የልጆቻችን ንቃትና ፍጥነት መጨመሩ
👉 በዚህ ዘመን የሚዲያዎች ተፅዕኖ መብዛቱ
👉 በዚህ ዘመን ዓለም አንድ መንደር መሆኗ
🛎 በእርግጥ ተግዳሮቶች ብዙ የመሆናቸውን ያህል ወላጅ ከነቃና ካወቀ ወደ መልካም አጋጣሚ መቀየር ይችላል!!
💡💡 ወላጅነት በልዩነት 17ኛው ትምህርታዊ መድረክ የካቲት 6 አዲስ አበባ ይጀመራል
ችግሮች መቀየሪያ ፣ እይታን መጨመሪያ ፣ መረዳትን ከፍ ማድረጊያ፣ የወላጆች የመማማሪያ ልዩ መድረክ
🔑በአዲስ አቀራረብ ወላጅነት በልዩነት!!🔑

https://t.me/mindmorning
http://mind-morning.com
👍1
_የትምህርት_ካስማዎች_ክፍል__2__1_nOUzDs
29.3 MB
🛎 “የትምህርት ካስማዎች (ክፍል 2/1)”

👉 የትምህርት ካስማዎችን ክፍል ሁለትን ሁለት ቦታ ቆርጠን ክፍል 2/1 እና ክፍል 2/2 አድርገን ለማውረድና
ለማድመጥ ምቹ እንዲሆን በማሰብ በዚህ መንገድ አዘጋጅተነዋል እንዲያደምጡት በአክብሮት እንጋብዛለን፡፡

💡የ ኬጂ-12ኛ ክፍል ተማሪዎች እንዴት ነው የሚማሩት?
💡ልጆች ትምህርት ማማር ለምን እየጠሉ ይሄዳሉ?
💡ወላጆች በልጆቻቸው የትምህርት ምርጫ ላይ ጣልቃ ገብነት?
💡የ 12ኛ ክፍል ተማሪ እንግዳችንም ልምዷን የምታካፍልበት


ክፍል 2/1 አቅርበናል 2/2 ደግሞ ከዚሁ ቀጥለው ያገኙታል


መልካም ጊዜ!!
ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር ዘወትር ሰኞ ከ 9-10 ሰዓት በቀጥታ በእድሜዓለም ግዛ ተዘጋጅቶ ይቀርብላችኋል፡፡

https://t.me/mindmorning
http://mind-morning.com
Audio
💡ማጥናት ትክክል የሚሆነው ምን ሲሆን ነው?
💡በምን መንገድ ማጥናት ዉጤታማ ያደርጋል?
💡ለማጥናት ስንት ሰዓት መቀመጥ ነው ትክክል?
💡ትኩረት የማድረግ ችግር መንስዔው ምንድን ነው?

https://t.me/mindmorning
http://mind-morning.com
👍1
ወላጅነት በልዩነት!
❤️ ወላጅነት በልዩነት በአዲስ አቀራረብ የፊታችን ቅዳሜ የካቲት 6 ይጀመራል!
👉ከበፊቱ የሚለይበት ሃሳቦች
🌟 አንደኛ ሃሳቦችን በዝርዝር ለመነጋገር፣ ችግሮችን ለመፍታትና ለለውጥ የተሸለ ዕድል እንዲሰጥ በማሰብ በአንድ ጊዜ 30 ተሳታፊዎችን ብቻ እንይዛለን
🌟 ሁለተኛም እይታን ከመጨመሪያ እና መረዳትን ከፍ ማድረጊያ ከመሆኑ ባሻገር ወላጆች ልምዳቸውን እና ተግዳሮቶቻቸውን በቅርበትና በዝርዝር ማካፈል የሚችሉበት መድረክ ይሆናል፡፡
🌟 ሶስተኛም እውነተኛ እየሄድን ያለንበትን መንገድ የሚጠቁሙ እንዲሁም የልጆችን ባህሪያት የሚያሳዩ መመዘኛዎችና መጠይቆች ይተገበሩበታል
🌟 በፊት በአንድ ወር አንድ ጊዜ ብቻ ሲካሄድ የነበረው ፕሮግራም አሁን በየ 15 ቀኑ በማድረግ ወላጆች ትጋታቸውንና ለውጣቸውን እንዲያዩበት ቅርብ እድል ይፈጥርልናል፡፡
🌟 ከሚከፍሉት ጊዜ እና ገንዘብ በላይ ብዙ የሚያተርፉበት ልዩ መድረክ ሆኖ ተዘጋጅቷል
🎯 🎯 ስለሆነም በአንድ ጊዜ 30 ተሳታፊዎችን ብቻ ስለምንይዝ ቀድሞ ቦታ ያስያዘና የከፈለ ቅድሚያ ተሳታፊ መሆን ይችላል!!

💡ወላጅት በልዩነት- ችግሮችን መቀየሪያ ፣ እይታን መጨመሪያ ፣ መረዳትን ከፍ ማድረጊያ፣ የወላጆች የመማማሪያ ልዩ መድረክ!!💡
ንቁና ብቁ ቤተሰብ መፍጠር!!
💡💫 የቅዳሜው የካቲት 6 ወላጅት በልዩነት 17ኛው ትምህርታዊ መድረክ በዚህ መንገድ ነበር የተከናወነው፡፡ 🌟
🎤 የማይንድ ሞርኒነግ ቤተሰቦች ሁላችሁ እናመሰግናለን
🎯🎯 ለቀጣዩ ለየካቲት 20 ከአሁኑ ቦታ መያዝ ይቻላል!!
Audio
⭐️ የትምህርት ካስማዎች (ክፍል 3.1)

✏️ ፈተና ምንድን ነው?
✏️ አንድ ትክክለኛ ፈተና ምን ምን ማካተት ይኖርበታል?
✏️ በቂ የፈተና ዝግጅት ምንድን ነው?
✏️ ለፈተና ለመዘጋጀት እንዴት ነው መጠናት ያለበት?

ክፍል 3/1 እንዲያደምጡ በአክብሮት ጋብዘንዎታል!!


መልካም ጊዜ!!

ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር ዘወትር ሰኞ ከ 9-10 ሰዓት በቀጥታ በእድሜዓለም ግዛ ተዘጋጅቶ ይቀርብላችኋል፡፡

https://t.me/mindmorning
http://mind-morning.com
Audio
⭐️ የትምህርት ካስማዎች 3.2

📍ፈተና ላይ ስቀመጥ እደነግጣለሁ፣📍 የማውቀው ይጠፋኛል፣ 📍የፈተና ጭንቀት ከምን ይመጣል?📍 ፈተና ሲደርስ የሚያማቸው ተማሪዎች ምክንያቱ ምንድን ነው?
📍ለፈተና መዘጋጃው ቀላሉ መንገድ ምንድን ነው?
📍የኩረጃ መስፋፋት ምን ያመለክታል? የት ደርሷል?

ክፍል 3/2


መልካም ጊዜ!!

ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር ዘወትር ሰኞ ከ 9-10 ሰዓት በቀጥታ በእድሜዓለም ግዛ ተዘጋጅቶ ይቀርብላችኋል፡፡

https://t.me/mindmorning
http://mind-morning.com
Audio
📔 ትምህርትና አጋፋሪው

😍 “ሂሳብ ትምህርት ጨዋታ ነው”
😍 “ሂሳብ ትምህርት ቲአትር ወይም የኳስ ውድድር ሳይሆን እጅ የሚፈልግ ትምህርት ነው” የሚለን

🖊በአለማችን 165 ሃገራት መካከል የተደረገ የምርጥ መምህራን ውድድር- ከምርጥ አስሮቹ መምህራን መካከል ተሸላሚው 🇪🇹🇪🇹 ኢትዮጵያዊው የሂሳብ መምህር

💡💡 30 አመት የማስተማር ልምድ ያለው መ/ር ክፍሌ ይልማ ልምዱን የሚያካፍለበት ፕሮግራም

❤️ ስለ ሂሳብ ትምህርት ሃሳብ የሚያስቀይር ታላቅ ልምድ!!

መልካም ጊዜ!!

ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር ዘወትር ሰኞ ከ 9-10 ሰዓት በቀጥታ በእድሜዓለም ግዛ ተዘጋጅቶ ይቀርብላችኋል፡፡

https://t.me/mindmorning
http://mind-morning.com
2
ንጋትና ህይወት ፕሮግራማችን ከኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እውቅና ተሰጥቶታል

ስለምታደምጡን እናመሰግናን

🙏🏾🙏🏾🙏🏾
👌👌👌
⭐️⭐️⭐️
👍👍👍
❤️❤️❤️