ሰው አካል አለው፤ አእምሮ አለው፤ መንፈስ አለው። ሦስቱም አይነጣጠሉም፧ አብዝተው የሰሩበት እርሱ ይመራል።
አካል ተኮር ስንሆን፦ በጡንቻችን 💪 እናስባለን (ማሰብ አንችልም)
አእምሮን ስንሰራ፦ እንደ ባለ አእምሮ ማሰብ እንጀምራለን💡
መንፈስ ሲሰራ፦ ልባም እንሆናለን ❤
አካል ተኮር ስንሆን፦ በጡንቻችን 💪 እናስባለን (ማሰብ አንችልም)
አእምሮን ስንሰራ፦ እንደ ባለ አእምሮ ማሰብ እንጀምራለን💡
መንፈስ ሲሰራ፦ ልባም እንሆናለን ❤