🎤🎤🎤🎤🎤
ለ10ኛ ክረምት ለ 7 ሳምንታት ሲሰጥ የቆየው የልጆችና የታዳጊዎች የአቅምና ክህሎት ስልጠና በሚያምር እና በሚናፍቅ መልኩ የመዝጊያ እና የሰርተፊኬት ጊዜ አካሂዷል።
🙋🙋🙋
📖 በንቃት፥ በጉጉት እና በናፍቆት የነበራችሁ ቆይታ ባያልቅ ያሰኛል ያስናፍቃል።
📖 ምሳሌ የሆናችሁ ወላጆች አርዓያነታችሁ ይቀጥል
🖍ሁሌም ድንቅ ናችሁ🖍
በመጨረሻም
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ለቤተሰብ ለሀገር ፍሬ አፍሩ ብለን መርቀን ተመራርቀን አጠናቀቅን። ❤❤❤❤
በብዙ ማማር፥ ፍቅርና አክብሮት የሞላበት ድንቅ ቆይታ!!!❤❤❤❤❤
ለምታስቡልን፥ ለተሳተፋችሁ፥ ላበረታታችሁን፥ ከማይንድ ሞርኒንግ ጎን ለነበራችሁ ሁሉ ምስጋናችን ታላቅ ነው!!🙏🙏🙏
@mindmorning

👍3❤1👏1
መዝጊያና መክፈቻ
አዲስ ዓመት ሲመጣ ትዝ የሚለኝ ነገር ስንቅና ትጥቅ ነው ። ሆኖም ሰንቅም ትጥቅም ምግብ አይደሉም። ማንነትና ዝግጁነት እንጂ። ማንነት መፈተሽ አለበት። ስንቅም ይቋጠርለታልና። መሸከም የሚችለውን ለማለት ነው። የማይችሉትን መሸከምም ሆነ የማይበቃን መታጠቅ የትም አያደርስም። እንኳን አንድ ዓመት ።
🖐 በእርግጥ ልምድ ያላቸው ለአመታት የሚሆን ይሰንቃሉ ።ይታጠቃሉም። ለዚህ ደግሞ ራሳችንን እንድንፈትሽ አዲስ አመት ሁሌ ይመጣል ፡ አይቀርም። አንድ ደንበኛዬ ራስን መፍጠር እንጂ ራስን ወደኋላ መፈተሽ ምን ያደርጋል ያለኝን አልረሳውም። ማንነትን ማወቅ ለስንቅም ፣ለትጥቅም አያስፈልግም እንደማለት።
🖐አንድ ፎቅ ላይ ሌላ ተጨማሪ ወለል ለመጨመር መሸከም የሚችለውን ሳናውቅ ይቻላልን ስለው አሁንም ክርክሩን ቀጠለ። መቸስ ክርክር ይቻላል ህይወት እሆንልንም እንጂ። ይህ የአዲስ አመት የመባቻ ጊዜ ማረፊያችን ነው። በር መዝጊያችን። ብዙ ድርጅቶች ቆጠራ ላይ ነን እንደሚሉት። ከዛም በር እንከፍታለን። አቅማችንን መዝነን። በር መክፈትና መዝጋት ለሚያውቅ አራት ዋና ዋና መርሆች ይኖሩታል ። እንደ ስንቅም ይገለገልባቸዋል።
👍የለውጥ አስተሳሰብ ወይንም የማደግ መርህ የህይወቱ መንገድ ይሰጠዋል።
👍ወድቆ መነሳት የስንቁን መጠን ይወስንለታል ። ትጥቁንም ከፍ ያደርግለታል።
👍ሌሌችን ተጽዕኖ ውስጥ መጣል ብቻ ሳይሆን ማበርከትም ይሆንለታል።
👍ከዛም የሁሌ ተማሪ ስለሚሆን ሙሉነትን ይጎናጸፋል። በር እንዝጋ!! በር እንከፈት !!
ስንቅ የሌለው ህዝብ መድረሻው አይታወቅም!!!
አዲሱ ዓመት የፍሬ ይሁንላችሁ !!!!!ይሁንልን!!!!!
ቪሌጅ ኢትዮጵያ -የወላጅነት አካዳሚ
Village Ethiopia-Parenting Academy
@ Mind Morning

👍16❤1
Mind Morning/ ማይንድ ሞርኒንግ
የዚህ ሳምንት የወላጅነት በልዩነት ስልጠና ርዕስ ሆን ብሎ መሰጠት በማይንድ ሞርኒንግ ቢሮ መገናኛ ስለሺ ህንፃ 8ኛ ወለል በ0970414243 መደወል ይችላሉ። ቅዳሜ 04/01/2017 መግቢያ በነፃ ሰዐት ከቀኑ 9:00-12:00
ከታላቅ ይቅርታ ጋር የዛሬው ስልጠና ለቀጣይ ሳምንት ቅዳሜ በዛው ሰዐት እንዲሆን የተላለፈ መሆኑን በአክብሮት እንገልፃለን።
❤1👍1