8-11 ዕድሜ ላሉ ልጆች፡-
ስሜትን መግለጽና ለስሜቶቻቸው ሁሉ ትርጉሞችን እንዲያገኙና ተያያዥ ችግሮችን እንዲፈቱ ተደርጓል
12-14 ዕድሜ ላሉ ልጀች ፡-
እነርሱ ዋና ዋና የሚሏቸውን ነገሮች በማገናዘብ ራሳቸውን እንዲያዩና ሃላፊነት እንዲወስዱ የሚያስችል መሰረት ተጥሏል
15-19 ዕድሜ ላሉ ልጆች ፤-
የተለያዩ ፍላጎቶቻቸውን ከህይወት ታሪካቸው ጋር በማገናዘብ አዳዲስ የህይወት ትርጉሞችን እንዲይዙ ተደርጓል
ወላጆች-አምናችሁ ልጆቻችሁን እንደሰጣችሁን እኛም ያልነውን እናከብራለን!!
Telegram|Facebook|YouTube

❤5👍5
🏃♂️እየሮጡ ወላጅነት?
👉 ወላጅነት የማይቋረጥ ኃላፊነትን የተሸከመ በሁለት ዋልታዎች ላይ የቆመ ቋሚ ምሰሶ ነው። የተደላደለ አርፈን የምሰራው ስራ።ለዚህ ነው ወላጅ ፤
👉 ልጅን እንዲያስተምር እንጂ እንዳይቀጣ
👉ልጁን እምቢ ከሚል እሺ እንዲል
👉ከተለያየ ማሳሰቢያ አንድ ወጥ መርህ/ህግ እንዲጠቀም
👉 ከቁጣ መረዳትን ይለምድ ዘንድ የሚመከረው።
❌ የወላጅ ትልቁ ስህተትም ዝለት ወይንም ድካም ነው። አሁን አሁን ቀኑን ሙሉ በስራ ደክሞ ከልጁም ተለይቶ የዋለ ወላጅ ቀሪ ስራውን ወደ ቤቱ ተሸክሞ ይገባና ከልጁ ጋር ሳይተዋወቅ ኋላም ስግባባ የሚቀረው።
✅ ልጆች የምንማራቸው፣ የምንሰማቸው ማንነቶች እንጂ የምቀርጻቸውም አይደሉም።
ያረፈ ወላጅ የልጁን ምንነት በሽታ ያውቃል!
የሰው ልጅ የማይችለውም ማረፍን ነው ።
እየሮጡ ወላጅነት እየበሉ እንደ ማስታወክ ወይንም እንደ መትፋት ነው።
🌴እንረፍ!!
🌴 ስራችንን መልክ እናውጣለት!!
🌴 ከልጆቻችን ጋርም እንናበብ!!
ቪሌጅ ኢትዮጵያ -የወላጅነት አካዳሚ
Village Ethiopia-Parenting Academy
@ Mind Morning

👍17❤4
ጥያቄን የታጠቁ ፣ መጋፈጥን የሰነቁ ማንነቶች
🧠 ፈቃድ ካለ መንገድ አለ!!
የወላጅ ጽናትና መሰጠት ካለ የትኛውንም ልጅ ለማረቅ ጊዜ አለ ለማለት ነው።
👉 የዛሬ ጽሁፌ መነሻ ሁለት የተማሪ የጥያቄ መልሶች ናቸው። ጥያቄ ማለት እንቅፋትን መሻገሪያ ፣ ሌላው ደግሞ ወደ አዲስ ዓለም የምንገባበትን በር የምከፍትበት ቁልፍ ።
ይህ ስለገረመኝ ሌሎች ማንነቶቻቸውንም ላጋራችሁ ወሰንሁ።
👍 ከ 8-11 ዕድሜ- ዋና ጥያቄ፣ ምን እየሆንሁ ነው? (ለምን ከሌሎች እኔ የተለየሁ ሆንሁ ? ጥሩ ጓደኛ ማነው? አንዳንዶች ለምን ፍትህ አጡ? )
✍️ ዋና መርህ፣ ምርምር-አዲስ ነገር ለማወቅ መጓጓት
👍 ከ 12-14 ዕድሜ፣ የኔ ምድብ የት ነው? (ማነኝ? ሌሎች የሰሩትን ለምን እደግማለሁ ? ለምን ስሜታዊ እሆናሉ? ለምንስ ግራ እጋባለሁ ?)
✍️ ዋና መርህ ፣ ማንነትን ማወቅ
👍 ከ15-20 ዕድሜ፣ ዋና ጥያቄ -የህይወቴ ጎዳና የትኛው ነው? (በህይወቴ ምን ላርግባት? በግንኙነት ውስጥ እኔ ማነንኝ? በዚህ ዓለም እንዴት ልዩነት ላምጣ ? )
✍️ ዋና መርህ፤ ዓላማ/ ተልዕኮ
የእናንተ ጥያቄዎችስ? ? ?

👍5👏1