💚 ማይንድ ሞርኒንግ ለልጆች እና ለቤተሰብ ትልቅ ስጦታ ነው!
🌾 10 ዓመት ልጆች እና ወላጆች ላይ መስራት የሚሰጠው ልምድ ቀላል አይደለም!
🌾ይህም ልምድ ደግሞ በወላጆችም በልጆችም የተመሰከረለት እና ፍሬ ያፈራ ነው!
💚 በማይንድ ሞርኒንግ ውስጥ የሚሰጡትን ስልጠናዎች መካፈል ደግሞ ትልቅ እድለኝነት ነው፡፡
🔆 ከሁሉ አገልግሎታችን ደግሞ የልጆች የክረምት ስልጠናችን በልጆችም በወላጆችም የሚወደድ፣ የሚናፈቅ፣ የሚለውጥ፣ ልዩነት የሚያመጣ የተመሰከረለት ነው፡፡
🔆 ልጆችዎ በዚህ 10ኛ ክረምት ሐምሌ 8/2016 በሚጀመረው የልጆች አቅም እና ክህሎት ስልጠና ላይ ያስመዝግቧቸው፡፡ ውጤቱን እና ልዩነቱን በልጆችዎ ውጤታማነት ያዩታል፡፡
🔥 ልጆች በበጋው ወቅት ከሚማሯቸው ትምህርቶች እኩል ለህይወታችው ወሳኝ ከሆኑ ትምህርቶች ውስጥ አንዱ የህይወት ክህሎቶችን መማርና ማዳበር ነው፡፡
🔍ብዙ ክህሎት ያሏቸው ልጆች አይሰበሩም፣ አይቆሙም፣ በተፅዕኖ ውስጥ አይወድቁም ፣ችግር ፈቺ እንጂ ችግር ፈጣሪ አይሆኑም
ይህን ለማስተማር ደግሞ ይህ የክረምት ወቅት ወሳኝ ጊዜ ነው!
✅ ብልህ እና ስለ ልጆቻቸው የውስጥ ማንነት የሚጨነቁ ወላጆች እቅድ ያደርጋሉ ጊዜ ይመድባሉ!
🌟 ስለሆነም በዚህ የክረምት ወቅት
🌞 ልጆችዎ
💎 ለህይወታቸው የሚጠቅሟቸውን ክህሎቶች ይማሩበታል
💎ችግሮቻቸውን ይፈቱበታል
💎ራሳቸውን ለመመልከት ጊዜ እና እድል ያገኙበታል
💎ጥንካሬዎቻቸውን እና አቅማቸውን ይጠቀሙበታል
💎 በተግባር የሞክሩበታል ይኖሩታል
💎ቤት ውስጥ በኤሌክትሮኒክስ ከመደንዘዝ ይገላገሉበታል
💎ሳይሰለቻቸው ጓደኞችን አፍርተው ተምረው፣ ተደስተው ጊዜ ይወስዱበታል!
🌴 ወላጆች ደግሞ
☂️ ከስጋት ነፃ ይሆናሉ
☂️ ቤታቸው ውስጥ ሰላም እና ውይይት ይመጣል
☂️ክርክርና ጭቅጭቅ ይቆማል
☂️በቤተሰቡ መከባበርና ራስን ማክበር ይመጣል
☂️የልጆች አቅም ተግባር ላይ ይውላል
☂️ባህሪያቸው ጤናማ በሆነ መንገድ ይቃኛል
✅ ምን አለፋችሁ ወላጅ ያርፋል!
💚💛❤️
10ኛ ዓመቱን በሚያከብረው የልጆች የክረምት የአቅምና ክህሎት ሥልጠና ልጆችዎን ማሳተፍ የማይደገም ዕድል ነው፡፡
👉🏻 ቀድመው ይመዝገቡ፣ ቦታ ይያዙ
👉🏻 አንድ ክፍል ውስጥ 20 ተማሪዎችን ብቻ ነው የምንይዘው
👉🏻 የመማሪያ ቀን እና ሰዓት አማራጭ አለው ይምረጡ
👉🏻 ስልጠናው ሐምሌ 8/2016 ተጀምሮ በምርቃት በሰርተፊኬት ነሐሴ25/ 2016 ይጠናቀቃል!
ለበለጠ መረጃ 0912 333020 ✨ 0935 545452 🌟0970 414243
t.me/mindmorning

👍8

Telegram
Mind Morning/ ማይንድ ሞርኒንግ
-ስልጠናዎቹ ህይወት ለዋጭ ናቸው!
-የሬድዮ ፕሮግራሙ ራስን አመልካች ነው!
-ጥናቶቹ ችግር ፈቺ ናቸው!
-ምክክሮቹ አሃ የሚያስብሉ ናቸው!
-ዓላማው ሰዎች የራሳቸውን ታላቅነትና ያላዩትን አቅማቸውን እንዲያዩት ማስቻል ነው!
ቤተሰብ ይሁኑ!
@mindmorning

👍7❤3
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
🎉🎉🎉🎉🎉🎉
😍 ከ 2007 ጀምሮ
10 ዓመታት በልጆች እና በወላጆች ስልጠና
💫እንኳን ደስ አላችሁ💫
✨ ብዙ ቤተሰብ ብዙ የተጠቀመበት
✨ በልጆች፥ በታዳጊዎች፥ በወላጆች ላይ የአስተሳሰብ ለውጥ ያመጣ
✨ ወላጆች ያረፋበት፤ ልጆች ያተረፋበት
✨ ማይንድ ሞርኒንግ ትልቅ ስንቅን የሰነቀበት
😍ማይንድ ሞርኒንግ ለቤተሰብዎ ስጦታ😍
0970 414243
0935 545452
https://t.me/mindmorning

👍4👏1