Mind Morning/ ማይንድ ሞርኒንግ
6.64K subscribers
1.33K photos
15 videos
9 files
508 links
-ስልጠናዎቹ ህይወት ለዋጭ ናቸው!
-የሬድዮ ፕሮግራሙ ራስን አመልካች ነው!
-ጥናቶቹ ችግር ፈቺ ናቸው!
-ምክክሮቹ አሃ የሚያስብሉ ናቸው!
-ዓላማው ሰዎች የራሳቸውን ታላቅነትና ያላዩትን አቅማቸውን እንዲያዩት ማስቻል ነው!
ቤተሰብ ይሁኑ!
@mindmorning
Download Telegram
Audio
📻 ንጋትና ሕይወት

    የንቃት ሰዓት:-ራስ ወዳድነት
      👉 ራስ ወዳድነት እና መዘዞቹ

👂ያድምጡት ይማሩበት ያጋሩት

ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር  ዘወትር ሰኞ ከ 8-10 ሰዓት በቀጥታ የሚቀርብላችሁ የሬድዮ ፕሮግራም ነው።

+251970414243
+251935545452

Telegram|Facebook|YouTube
👍72
👉የዛሬው የልጆች ስልጠና ደስ የሚል ቆይታ ነበር👏👏 አዳዲስ ልጆችን በምዝገባ ላይ ነን!! ✍️✍️

🤔የልጆችዎ ቅዳሜ እንዴት እያለፈ ነው???
 
👉ዘወትር ቅዳሜ 3:00-5:30 የልጆች ስልጠና አለን በማይንድ ሞርኒንግ

እድሜያቸዉ ከ8-13 ለሆኑ ልጆች

    ለበለጠ መረጃ ይደውሉ
    📞 +251970414243

   Telegram|Facebook|YouTube
3👍1
💥ራስን ማወቅ ስልጠና 💥 6ተኛው ቀን

🌟 ተያያዥ የግንኙነትና የስራ ጥያቄዎች የሚመለሱበት

🌟 ድርጊቶች ከመርሆዎች ጋር የሚታረቁበትና በአግባቡ እንዲመሩ የሚያስችል ስልጠና ነው።

🎯 ለተከታታይ ስድስት (6) ቅዳሜዎች ሲካሄድ የነበረው ራስን የማወቅ ስልጠና በቀጣይ ቅዳሜ የእውቅና ሰርተፍኬት ይሰጣል!👏👏 

👉አዲስ ሰልጣኞችንም ምዝገባ ጀምረናል::

🕐 ቅዳሜ ከሰዓት ከ(7:30-10:00) ሰዓት

📍 መገናኛ ስለሺ ስህን ህንፃ 8ኛ ፎቅ

ለተጨማሪ መረጃ

+2519-70414243

Telegram|Facebook|YouTube
👍61
🔵 ወላጅነት በልዩነት ስልጠና

🌟7ተኛው ሳምንት የወላጅነት በልዩነት ስልጠና  በዚህ መልኩ ተካሄደ ::በ8ተኛው ሳምንት በአዲስ አሰልጣኞችና በአዲስ ርዕስ እንገናኛለን::

       👉ወላጆችን ማምለጥ የሌለበት ሥልጠና ቅዳሜን በማይንድ ሞርኒንግ ይሳተፉ!!

ቅዳሜ 10:30-1:00 ሰዓት ይካሄዳል::

+251-935545452
+251-970414233

Telegram |Facebook |YouTube
👍81
Audio
📻 ንጋትና ሕይወት

ከመድረክ ጀርባ :- የጠሉትን ማከም

👂ያድምጡት ይማሩበት ያጋሩት

ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር  ዘወትር ሰኞ ከ 8-10 ሰዓት በቀጥታ የሚቀርብላችሁ የሬድዮ ፕሮግራም ነው።

+251970414243
+251935545452

Telegram|Facebook|YouTube
2👍2
Audio
📻 ንጋትና ሕይወት

እንጠየቅ-በኛ ሀገር -ሰዎች ለምን መግባባት ያቅታቸዋል?ያድምጡት

👂ያድምጡት ይማሩበት ያጋሩት

ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር  ዘወትር ሰኞ ከ 8-10 ሰዓት በቀጥታ የሚቀርብላችሁ የሬድዮ ፕሮግራም ነው።

+251970414243
+251935545452

Telegram|Facebook|YouTube
👍41
Audio
📻 ንጋትና ሕይወት

    የንቃት ሰዓት:-ራስ ምታት
 
👂ያድምጡት ይማሩበት ያጋሩት

ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር  ዘወትር ሰኞ ከ 8-10 ሰዓት በቀጥታ የሚቀርብላችሁ የሬድዮ ፕሮግራም ነው።

+251970414243
+251935545452

Telegram|Facebook|YouTube
👍84👌1