Mind Morning/ ማይንድ ሞርኒንግ
6.63K subscribers
1.33K photos
15 videos
9 files
509 links
-ስልጠናዎቹ ህይወት ለዋጭ ናቸው!
-የሬድዮ ፕሮግራሙ ራስን አመልካች ነው!
-ጥናቶቹ ችግር ፈቺ ናቸው!
-ምክክሮቹ አሃ የሚያስብሉ ናቸው!
-ዓላማው ሰዎች የራሳቸውን ታላቅነትና ያላዩትን አቅማቸውን እንዲያዩት ማስቻል ነው!
ቤተሰብ ይሁኑ!
@mindmorning
Download Telegram
እንጠየቅ

🤔 እናንተ ህይወትን (ኑሮን) የምታማርሩ ናችሁን??

🤔 ከሆነ ለምን???

💬 መልሶቻችሁን አድርሱን

+251-970414243
+251-935545452

Telegram |Facebook |You Tube
👍9
💬 በእነዚህ ስልኮች
መልሶቻችሁን አድርሱን

+251-970414243
+251-935545452

Telegram|Facebook|YouTube
👍7👏3
Audio
📻 ንጋትና ሕይወት

ከመድረክ ጀርባ :- ማንነትን የቀደሙ ዓላማዎች

👂ያድምጡት ይማሩበት ያጋሩት

ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር  ዘወትር ሰኞ ከ 8-10 ሰዓት በቀጥታ የሚቀርብላችሁ የሬድዮ ፕሮግራም ነው።

+251970414243
+251935545452

Telegram|Facebook|YouTube
4👍3
Audio
📻 ንጋትና ሕይወት

እንየጠቅ:-እናንተ ህይወትን የምታማርሩ ናችሁን?
ከሆነ ለምን??

👂ያድምጡት ይማሩበት ያጋሩት

ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር  ዘወትር ሰኞ ከ 8-10 ሰዓት በቀጥታ የሚቀርብላችሁ የሬድዮ ፕሮግራም ነው።

+251970414243
+251935545452

Telegram|Facebook|YouTube
👍4
Audio
📻 ንጋትና ሕይወት

😳የንቃት ሰዓት :- ከማስተማር መማር

👌መማር ይበልጣልም.....
👌መማር ይቀድማል.........

👂ያድምጡት ይማሩበት ያጋሩት

ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር  ዘወትር ሰኞ ከ 8-10 ሰዓት በቀጥታ የሚቀርብላችሁ የሬድዮ ፕሮግራም ነው።

+251970414243
+251935545452

Telegram|Facebook|YouTube
👍4
...... ዛሬ በልጆች ቆይታ......


🤔 በእንቅርት ላይ ጆሮ ደግፍ

👉 ራስን ዝቅ አድርጎ መገመት
👉 ድብርት
👉 ስጋት
👉 በትምህርት ውጤት መቀነስ
👉 ራስን ለማጥፋት መሞከር ከብዙ በጥቂቱ የ (bully)ደካማ ጎንን ማጥቃት ውጤቶች ናቸው :: ጉዳቶቹን ካውንስል እናደርጋለን...

👉 ለት/ቤቶችም ስልጠና እንሰጣለን!!

📞+251935545452
+251970414243

Telegram|Facebook|YouTube
👍4
እንጠየቅ

🤔 ለእናንተ ጋብቻ ምንድነው?
ለምን?

💬 መልሶቻችሁን አድርሱን

+251-970414243
+251-935545452

Telegram |Facebook |YouTube
👍6
...... ወላጅነት በልዩነት ስልጠና .......

👉ልጆች ትኩረትን እንዴት ማምጣት ይችላሉ?
👉ማሳበብ ወይንስ ሀላፊነት መውሰድ
👉 ግልፅ መግባባትና የተለየ ጊዜ ለጠንካራ የወላጅና የልጅ ግንኙነት

🎇  በዙሪያችሁ ያሉትን ወላጆች እንድትጋብዙልን እጠይቃለን.

✍️ ምዝገባው እስከ ቅዳሜ ይቀጥላል
+251970414243
+251935545452

Telegram|Facebook|YouTube
👍4👏21
📖 ለልጆች ወሳኝ ከሆኑ ትምህርቶች ውስጥ አንዱ የህይወት ክህሎቶችን መማርና ማዳበር ነው፡፡


🔐ልጆች በቅዳሜ ስልጠናችን፦

📌 በራስ መተማመንን ማጣት
📌 መርሳት
📌 ዝቅተኛ የትምህርት ውጤት
📌 ትኩረት ማጣት
📌 ፍርሃት
📌 ጀምሮ አለመጨረስ የተለያዩ ችግሮችን የሚፈታው ትኩረቱን ልጆች ላይ ያደረገ ማይንድ ሞርኒንግ ስልጠናውን በአዲስ መልኩ የፍታችን ቅዳሜ (16/06/2016) መስጠት ይጀምራል :::::

👉 እድሜ ከ (8-12)ና (13-19)ላሉ ልጆች እንሰጣለን!!!

🗓 ዘወትር ቅዳሜ 3:00-5:30 ሰዓት


ምዝገባው እስከ ቅዳሜ ይቀጥላል !!

📞+251970414243
+251935545452

Telegram|Facebook|YouTube
3👍3👏1
Audio
📻 ንጋትና ሕይወት

ከመድረክ ጀርባ :- ወደ ውጪ ያደጉ ማንነቶች

🧩 ምርጫን ማወቅ
🧩 ድክመትንና ጥንካሬን አለማየት

👂ያድምጡት ይማሩበት ያጋሩት

ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር  ዘወትር ሰኞ ከ 8-10 ሰዓት በቀጥታ የሚቀርብላችሁ የሬድዮ ፕሮግራም ነው።

+251970414243
+251935545452

Telegram|Facebook|YouTube
👍5👌1
...... ወላጅነት በልዩነት ስልጠና .......

👉ልጆች ትኩረትን እንዴት ማምጣት ይችላሉ?
👉ማሳበብ ወይንስ ሀላፊነት መውሰድ
👉 ግልፅ መግባባትና የተለየ ጊዜ ለጠንካራ የወላጅና የልጅ ግንኙነት

🎇  በዙሪያችሁ ያሉትን ወላጆች እንድትጋብዙልን እጠይቃለን.

✍️ ምዝገባው እስከ ቅዳሜ ይቀጥላል
+251970414243
+251935545452

Telegram|Facebook|YouTube
2
Audio
📻 ንጋትና ሕይወት

እንየጠቅ:-ለእናንተ ጋብቻ ምንድነው ? ለምን?

👉 ምንጭ ነው
👉 ጋብቻ የሁሉም ነገር መጀመሪያ ነው
👉 ጋብቻ ሰው ነው

👂ያድምጡት ይማሩበት ያጋሩት

ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር  ዘወትር ሰኞ ከ 8-10 ሰዓት በቀጥታ የሚቀርብላችሁ የሬድዮ ፕሮግራም ነው።

+251970414243
+251935545452

Telegram|Facebook|YouTube
👍2
Audio
📻 ንጋትና ሕይወት

😳የንቃት ሰዓት :- ማዘዝ ወይስ መታዘዝ

👌 ማዘዝ ሥራ ሲሆን .....
👌 መታዘዝ ደግሞ ሰው መሆን ማለት ነው ያድምጡት...

👂ያድምጡት ይማሩበት ያጋሩት

ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር  ዘወትር ሰኞ ከ 8-10 ሰዓት በቀጥታ የሚቀርብላችሁ የሬድዮ ፕሮግራም ነው።

+251970414243
+251935545452

Telegram|Facebook|YouTube
👍7
👉 ማሳሰቢያ

🎇 የልጆች ስልጠና ነገ ቅዳሜ (3:00 ሰዓት) ይጀመራል


🌟ቅዳሜን በማይንድ ሞርኒንግ 🧡🧡


+251-970414243
+251-935545452

Telegram |Facebook |You Tube
👍2
..... ወላጆች በወላጆች.....

📌 ወላጅነት በልዩነት ስልጠና ነገ ቅዳሜ ከሰዓት (8:00 ሰዓት )ላይ ይጀምራል::


👉 በዙሪያችሁ ያሉትን ውላጆች እንድትጋብዙልን እንጠይቃለን!!


+251-970414243
+251-935545452

Telegram |Facebook |You Tube
👍31
..... ተግባርና ክህሎት የልጆች ስልጠና ዛሬ ተጀመረ ....

💛 ዛሬ ደስ የሚል ቆይታ ነበርን በዛሬው ቆይታችን ውስጥ .....

📌 ጓደኛ ላይ መልካም ተፅዕኖ ማሳረፍ.

"ብዙ ንብ እንዲኖራችሁ ከፈለጋችሁ ለጓደኞቻችሁ ማር እንጂ ሎሚ አትስጡ "

📌 ለጓደኞቻችሁ ምን አድርጋችሁ ታውቃላችሁ?
ዘዴዎች :-
1,አብሮ መጫወት
2, ሌሎችን መረዳትና መርዳት
3, ስጦታ

ደስ የሚል ቆይታ ነበረን ቀጣይ ቅዳሜ ላይ እንገናኛለን💛💛

👉ቅዳሜን በማይንድ ሞርኒንግ ያሳልፉ!!


+251970414243
+251935545452

Telegram|fecabook|YouTube
👍42