Mind Morning/ ማይንድ ሞርኒንግ
6.64K subscribers
1.33K photos
15 videos
9 files
509 links
-ስልጠናዎቹ ህይወት ለዋጭ ናቸው!
-የሬድዮ ፕሮግራሙ ራስን አመልካች ነው!
-ጥናቶቹ ችግር ፈቺ ናቸው!
-ምክክሮቹ አሃ የሚያስብሉ ናቸው!
-ዓላማው ሰዎች የራሳቸውን ታላቅነትና ያላዩትን አቅማቸውን እንዲያዩት ማስቻል ነው!
ቤተሰብ ይሁኑ!
@mindmorning
Download Telegram
የወላጅና የልጅ የስሜት አይነት ሲለያይ ወላጅ የልጁን ስሜት ላይረዳውና ሊስተው ይችላል!

ወላጅነት በልዩነት ስልጠናችን ቅዳሜ ይጀምራል!

👌 በወላጅነት ላይ ያሉ ጉዳዮች በጥልቀት ይታያሉ በተግባርም ይፈታሉ!

ቅዳሜ 8:00-11:30 ሰዓት ይካሄዳል

🗓 ታህሳስ 13/2016 ዓ.ም ይጀምራል

ለአራት ተከታታይ ሳምንታት ይቆያል!

ይደውሉ ይመዝገቡ

+251-970414243
+251-935545452


Telegram |Facebook |YouTube
2👍1
💧ሁሉም ልጆች ልዩ የሚያደርጋቸው የራሳቸው ብቃትና ችሎታ መኖራቸው ነው!

💧አንዳንድ ጊዜ ይህን ሳንረዳ እንቀርና ልጆቻችን ላይ የበዛ ግምት እንይዛለን......ውጤቱም አስደሳች አይሆንም!

💧ወላጅነት በልዩነት ስልጠና ልጆችን በልዩነታቸው እንድንይዝ የሚያስችል ስልጠና ነው!

💧በዚህም ብዙ ወላጆች እረፍት አግኝተዋል: በልጆቻቸውም ደስተኛ ሆነዋል!

🗓 ቅዳሜ ታህሳስ 13/2016 ዓ.ም ይጀምራል

8:00-11:30 ሰዓት ይካሄዳል

👌ለ አራት ተከታታይ ሳምንታት ይካሄዳል

ይደውሉ ይመዝገቡ

+251-970414243
+251-935545452

Telegram: t.me/mindmorning
Facebook :https://www.facebook.com/mindmorning
YouTube :https://youtube.com/@mindmorning8895?si=kf-l6KGU52UoetK7
2👍1
Audio
📻 ንጋትና ሕይወት

ከመድረክ ጀርባ #7_ የማይገናኙ ሁለት ጠርዞች

የሚገባውን ባለመጠየቅ የተኖረ ሕይወት
በራስ ሳይሆን በሌሎች ሰዎች ውሳኔ የተኖረ ሕይወት
ፀፀትን የተሸከመ ሕይወት
የሌሎችን ድጋፍ እንደ ጉዳት የተመዘገበበት ታሪክ

✴️ ሙያዊ ማብራሪያ የተሰጠው የአድማጭ ታሪክ ነው!

👂ከራሳችሁ ጋር እያገናኛችሁ አድምጡት ተማሩበት እና ለሌሎች ሰዎች አጋሩት!

ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር  ዘወትር ሰኞ ከ 8-10 ሰዓት በቀጥታ የሚቀርብላችሁ የሬድዮ ፕሮግራም ነው።

+251970414243
+251935545452

Telegram |Facebook |YouTube
👍82
ወላጅነት በልዩነት ስልጠና

🎯 በአንድ የወላጅ ታሪክ ውስጥ ያነሰ የመግባባት ክህሎት ሲኖር ከልጅ ጋር መግባባት አስቸጋሪ ይሆናል!

ወላጅነት በልዩነት ይህን ታሪክ መቀየር የሚያስችል ስልጠና ነው!

ወላጅነት በልዩነት ስልጠና

🗓 ቅዳሜ ታህሳስ 13/2016 ዓ.ም ይጀምራል

8:00-11:30 ሰዓት ይካሄዳል

👌 ለ አራት ተከታታይ ሳምንታት ይቆያል

📍መገናኛ ስለሺ ስህን ህንፃ 8ኛ ፎቅ #805

+251-970414243
+251-935545452

Telegram |Facebook |YouTube
👍5
Audio
📻 ንጋትና ሕይወት

እንጠየቅ_ አንድ ሃሳብ ደጋግሞ ወደ አእምሯችን የሚመጣውና የሚያበሳጨን ለምንድን ነው?

▫️መፍትሄ ወይም አማራጭ ማጣት
▫️ያልተጠበቀ ነገር ሲሆን
▫️የሃሳብን ፍሰት ስሜት ሲያስቀይረው
▫️አቋራጭ መንገድ ስንፈልግ ወዘተ ምክንያቶች ናቸው

👌በዝርዝር ከመፍትሄ ጋር ተቀምጧል

👂ያድምጡት... ይማሩበት... ያጋሩት

ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር  ዘወትር ሰኞ ከ 8-10 ሰዓት በቀጥታ የሚቀርብላችሁ የሬድዮ ፕሮግራም ነው።

+251970414243
+251935545452

Telegram |Facebook |YouTube
👍5
ወላጅነት በልዩነት ስልጠና:

💙 የወላጅና የልጅ ጠርዞች በሚገባ የሚሞረዱበት

💙 የኢትዮጵያዊነት እና አውሮፓዊነት የሚቃረኑ ማንነቶች የሚታረቁበት ስልጠና ነው!

🗓 የፊታችን ቅዳሜ ታህሳስ 13/2016 ዓ.ም ይጀምራል

8:00-11:30 ይካሄዳል

👌 ለአራት ተከታታይ ሳምንታት ይካሄዳል

ወላጆችን በልዩነት ያበቃል!

+251-970414243
+251-935545452

Telegram |Facebook |YouTube
👍3
Audio
📻 ንጋትና ሕይወት

የንቃት ሰዓት_ እኛና ስጋቶቻችን

የምንሰጋው:
📙ነገሮችን መረዳት ሲያቅተን
📙ግብአት ሲያጥረን
📙ግብ ሲቋረጥ
📙ጊዜ ሲያጥረን
📙ችሎታ ሲያንሰን ወዘተ. ምክንያቶች ናቸው

☀️ ከስጋቶቻችን ነፃ መሆን የምንችልበት መፍትሄ ተቀምጧል!

☀️ ሙያዊ ማብራሪያ ተሰጥቶበታል!

👂ያድምጡት... ይማሩበት... ያጋሩት

ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር  ዘወትር ሰኞ ከ 8:00 -10:00 ሰዓት በቀጥታ የሚቀርብላችሁ የሬድዮ ፕሮግራም ነው።

+251970414243
+251935545452

Telegram |Facebook |YouTube
👍5
ፍርሃትን የመግራትና የመድረክ አያያዝ ስልጠናችን እንዲህ ቀጥሏል

🧡 ዛሬ ማጠናቀቂያችን የነበረ ቢሆንም በሰልጣኞች ፍላጎት አንድ ሳምንት ተጨምሯል!

🧡 ሰልጣኞች ሁሉ የተቀየሩበትና የወደዱት የተግባር ስልጠና ሆኖም ቀጥሏል!

በቅርቡ አዲስ ምዝገባ እንጀምራለን!

+251-970414243
+251-935545452

Telegram |Facebook |YouTube
👍71
ዛሬ የልጆች ቆይታችን እንዲህ ነበር

ያማረ ግዜ ነበረን
ቀጣይ ቅዳሜያችን ላይ እንገናኛለን!

+251-970414243
+251-935545452

Telegram |Facebook |YouTube
3👍1
ወላጅነት በልዩነት ስልጠናችን ተጀምሯል!

💙 ወላጅ ልጅን መያዝ የሚቸግረው ለምን እንደሆነ

💙 በኢትዮጵያዊና በኢትዮጵያዊ-አውሮፓዊነት ወላጅ መካከል ያለውን የወላጅነት ልዩነት

💙 መቀየር የሚፈልጉትን የልጆቻቸውን ባህርያትና የአያያዝ ዋና ዋና መርሆዎችን ተመልክተናል!

ቀጣይ ቅዳሜያችን ላይ እንገናኛለን!

+251-970414243
+251-935545452

Telegram |Facebook |YouTube
5👍4
እንጠየቅ

በጋራና በግል ውሳኔ መካከል ያለው ልዩነት ምንድነው? ጥቅሙስ? 🤔

+251-970414243
+251-935545452


Telegram |Facebook |YouTube
8👍2
ወላጅነት በልዩነት ስልጠና

✴️ ያለፈው ቅዳሜ ከወላጆች ጋር ትውውቅ አድርገናል!

✴️ ስልጠናው የፊታችን ቅዳሜ ይቀጥላል!

✴️ ስልጠናውን መውሰድ የምትፈልጉ ወላጆች የተወሰኑ ቦታዎች ስላሉን መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን!

+251-970414243
+251-935545452

Telegram |Facebook |YouTube
👍2
ልጆች ለምን ከቤት መውጣት ይፈልጋሉ?

🎯 ምክንያቱም ሌሎች የእድሜ እኩዮቻቸውን ማግኘት ስላለባቸው ነው!

⛔️ ይህ ደግሞ ለብዙ ወላጆች ስጋትን የሚፈጥር ሆኗል!

ታዲያ ምን እናድርግ? 🤔

ወላጅነት በልዩነት ስልጠናችን ለእነዚህና ሌሎች ጥያቄዎች መልስ የሚገኝበት ስልጠና ነው!

🎯 የፊታችን ቅዳሜ የሚቀጥል ይሆናል!

🎯 ስልጠናውን መካፈል ለምትፈልጉ ወላጆች የተወሰነ ቦታ ስላለን መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን!

+251-970414243
+251-935545452

Telegram |Facebook |YouTube
👌32
የሕይወት ምንጭ ግንኙነት ነው!

+251-970414243
+251-935545452

Telegram |Facebook |YouTube
4👍1
Audio
📻 ንጋትና ሕይወት

ከመድረክ ጀርባ #8_ አርአያ ዓልባ ማንነቶች

📙ጠንካራ ግንኙነት ያልተገነባበት ሕይወት
📙በሥራ ድካምን ብቻ ያተረፈ ሕይወት
📙ምሳሌ/አርአያ ያላገኘ ሕይወት

👌 ሙያዊ ማብራሪያና መፍትሄ የተሰጠበት የአድማጭ ታሪክ ነው!

👂ያድምጡት... ይማሩበት... ያጋሩት!

ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር  ዘወትር ሰኞ ከ 8:00 -10:00 ሰዓት በቀጥታ የሚቀርብላችሁ የሬድዮ ፕሮግራም ነው።

+251970414243
+251935545452

Telegram |Facebook |YouTube
👍21👌1