Mind Morning/ ማይንድ ሞርኒንግ
6.63K subscribers
1.33K photos
15 videos
9 files
509 links
-ስልጠናዎቹ ህይወት ለዋጭ ናቸው!
-የሬድዮ ፕሮግራሙ ራስን አመልካች ነው!
-ጥናቶቹ ችግር ፈቺ ናቸው!
-ምክክሮቹ አሃ የሚያስብሉ ናቸው!
-ዓላማው ሰዎች የራሳቸውን ታላቅነትና ያላዩትን አቅማቸውን እንዲያዩት ማስቻል ነው!
ቤተሰብ ይሁኑ!
@mindmorning
Download Telegram
Audio
📻 ንጋትና ሕይወት

የንቃት ሰዓት _ ማካበድና ማቃለል

ማካበድ:
▫️ፍፁም ለመሆን መሞከር
▫️ውድቀትን መፍራት
▫️ብቃት ማነስ
▫️በራስ መተማመን አለመኖር ወዘተ.

ማቃለል:
▫️ፅንፍና አጉል ድምዳሜ መያዝ
▫️ፈጠራ አለመቻል
▫️አንፃር አለማወቅ ወዘተ.

ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር  ዘወትር ሰኞ ከ 8-10 ሰዓት በቀጥታ የሚቀርብላችሁ የሬድዮ ፕሮግራም ነው።

👂ያድምጡት... ይማሩበት... ያጋሩት

+251970414243
+251935545452

Telegram |Facebook |YouTube
2👍2👏2
እንጠየቅ

🤔 አንድ ሃሳብ ደጋግሞ ወደ አእምሯችን የሚመጣውና የምያበሳጨን ለምንድን ነው?

💬 መልሶቻችሁን አድርሱን

+251-970414243
+251-935545452

Telegram |Facebook |YouTube
የወላጅና የልጅ የስሜት አይነት ሲለያይ ወላጅ የልጁን ስሜት ላይረዳውና ሊስተው ይችላል!

ወላጅነት በልዩነት ስልጠናችን ቅዳሜ ይጀምራል!

👌 በወላጅነት ላይ ያሉ ጉዳዮች በጥልቀት ይታያሉ በተግባርም ይፈታሉ!

ቅዳሜ 8:00-11:30 ሰዓት ይካሄዳል

🗓 ታህሳስ 13/2016 ዓ.ም ይጀምራል

ለአራት ተከታታይ ሳምንታት ይቆያል!

ይደውሉ ይመዝገቡ

+251-970414243
+251-935545452


Telegram |Facebook |YouTube
2👍1