✨✨✨የሕይወት ብቃት ስልጠናችን እንዲህ ተጠናቋል!
✨✨✨ለ ሰባት ተከታታይ ሳምንታት ሲካሄድ ነበረ
ሰልጣኞች:
💧ጥልቀት ያለው
💧እውነት የማይመስል ግን እውነት የሆነ
💧ልምዳቸውን ለውጣቸውን እና የግል ታሪካቸውን አጋርተውናል
❤️ የሚናፈቅና የተለየ ጊዜ ነበረን!
❤️እንወዳችኃለን እናመሰግናችኃለን!
+251-970414243
+251-935545452
Telegram |
Facebook |
YouTube