Audio
📻 ንጋትና ህይወት
ከግርዶሽ ጀርባ
🔴 ያድምጡት ከታች የተዘረዘሩትን ያገኙበታል።
🎯 የራስን ትርጉም መስራት
🎯 ዋናውን ፅንሰ ሃሳብ መረዳት
🎯 አላማን መለየት
🎯 የራስን የመማር ዘዴ መለየት
🎯 ስህተትን መቀበል
🎯 አሁን ካለን ነገር በመነሳት ግብ ማስቀመጥ
ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር ዘወትር ሰኞ ከ 8-10 ሰዓት በቀጥታ የሚቀርብላችሁ የ ሬድዮ ፕሮግራም ነው።
☎️ +251970414243
+251935545452
Telegram: @mindmorning
Facebook :https://www.facebook.com/mindmorning
YouTube :https://youtube.com/@mindmorning8895?si=kf-l6KGU52UoetK7

👍9👏1
📌📌📌
✨✨ራስን የማወቅ ስልጠና ሊጀመር ነው!! ✨✨
ራስን የማወቅ ስልጠና፦
🔑 ሀሳቦች ለአያያዝና ለአኗኗር ያመቹ ዘንድ መርህን ተከትሎ የሚታሰሩበት
🔑 ለተለያዩ ስሜቶች አግባብ ያላቸው ትርጉሞች የሚሰጡበት እና
🔑 አለመለወጥ የማይቻልበት ስልጠና መሆኑን በአክብሮት እናሳውቃለን።
🔴 ለተከታታይ ስድስት (6) ቅዳሜዎች የሚካሄድ ስልጠና ነው።
⏰ ቅዳሜ 8:00-10:30 ሰዓት ይካሄዳል
🗓 ቅዳሜ ጥቅምት 24 ይጀምራል!
⚠️ 20 ሰዎችን ብቻ እንቀበላለን።
📍መገናኛ ስለሺ ስህን ህንፃ 8ኛ ፎቅ #805
ለተጨማሪ መረጃ:
+251-970414243
+251-935545452
Telegram: t.me/mindmorning
Facebook: https://www.facebook.com/mindmorning
YouTube: https://youtube.com/@mindmorning8895?si=kf-l6KGU52UoetK7

👍3❤1
Audio
📻 ንጋትና ህይወት
የንቃት ሰዓት
ርዕስ፦ አፍላ ወጣትነት (12-19 እድሜ)
ይህ እድሜ ብዙ የባህሪና የአካላዊ ለውጦች የሚስተናገዱበት ሲሆን የወጣትነትም መነሻ እድሜ ነው።
ታዲያ
❓የዚህ እድሜ ዋና የባህሪ ለውጦችና መገለጫዎች ምንድን ናቸው?
❓የወላጆችስ ሚና መሆን ያለበት ምንድን ነው?
🔴 ያድምጡት ምላሹን ያገኙበታል
ግልፅና የተብራራ ሙያዊ እይታም ተጨምሮበታል።
ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር ዘወትር ሰኞ ከ 8-10 ሰዓት በቀጥታ የሚቀርብላችሁ የ ሬድዮ ፕሮግራም ነው።
+251970414243
+251935545452
Telegram: @mindmorning
Facebook :https://www.facebook.com/mindmorning
YouTube :https://youtube.com/@mindmorning8895?si=kf-l6KGU52UoetK7
የንቃት ሰዓት
ርዕስ፦ አፍላ ወጣትነት (12-19 እድሜ)
ይህ እድሜ ብዙ የባህሪና የአካላዊ ለውጦች የሚስተናገዱበት ሲሆን የወጣትነትም መነሻ እድሜ ነው።
ታዲያ
❓የዚህ እድሜ ዋና የባህሪ ለውጦችና መገለጫዎች ምንድን ናቸው?
❓የወላጆችስ ሚና መሆን ያለበት ምንድን ነው?
🔴 ያድምጡት ምላሹን ያገኙበታል
ግልፅና የተብራራ ሙያዊ እይታም ተጨምሮበታል።
ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር ዘወትር ሰኞ ከ 8-10 ሰዓት በቀጥታ የሚቀርብላችሁ የ ሬድዮ ፕሮግራም ነው።
+251970414243
+251935545452
Telegram: @mindmorning
Facebook :https://www.facebook.com/mindmorning
YouTube :https://youtube.com/@mindmorning8895?si=kf-l6KGU52UoetK7
👍3❤1👏1
ልጆች በቅዳሜ ቆይታቸው፦
☀️ ፍርሃቶቻቸውን አሸንፈው ነፃና ደስተኛ እየሆኑ ነው።
☀️ አቅማቸውን በተጨባጭ እያወቁት ነው።
☀️ ለህይወት ያላቸው ምልከታም እየተሻሻለ ነው።
☀️ ከሰዎች ጋር ያላቸው ግንኙነትም እየተለወጠ ነው።
🎯 ለቀጣይ ዙር ምዝገባ እየተካሄደ ነው።

👍2❤1
❓ጥያቄ
ሰዎች ስሜታቸውን መስማት የሚያቆሙት ምን ሲሆኑ ነው? 🤔
🖍 ለእናንተ ትክክል የሆነውን መልስ አስቀምጡልን።
📻 ትክክለኛውን መልስ ነገ በሬድዮ ፕሮግራማችን ላይ ይጠብቁን።

❤2
Audio
📻 ንጋትና ህይወት
❓እንጠየቅ
🤔 ሰዎች ስሜታቸውን መስማት የሚያቆሙት ምን ሲሆኑ ነው?
♦ የሃሳብ መብዛት ስሜትን ይጋርደዋል።
♦️ ለስሜትም የበዛ ትኩረት መስጠት ሃሳብን ያጠፋዋል።
🎧 ያድምጡት በቂ ምላሽ ያገኛሉ!
ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር ዘወትር ሰኞ ከ 8-10 ሰዓት በቀጥታ የሚቀርብላችሁ የሬድዮ ፕሮግራም ነው።

👍11👌1
ሰዎች በእነዚህ ምክንያቶች ስሜታቸውን መስማት ሊያቆሙ ይችላሉ፦
1⃣ በችግር መተብተብ
2⃣ የስራ ጫና ሲኖር
3⃣ ያልጠበቅነውና ያልፈለግነው ሲሆን
የሃሳብ መብዛት ስሜትን ይጋርደዋል። ለስሜትም የበዛ ትኩረት መስጠት ሃሳብን ያጠፋዋል።
+251970414243
+251935545452
Telegram: @mindmorning
Facebook :https://www.facebook.com/mindmorning
YouTube :https://youtube.com/@mindmorning8895?si=kf-l6KGU52UoetK7
1⃣ በችግር መተብተብ
2⃣ የስራ ጫና ሲኖር
3⃣ ያልጠበቅነውና ያልፈለግነው ሲሆን
የሃሳብ መብዛት ስሜትን ይጋርደዋል። ለስሜትም የበዛ ትኩረት መስጠት ሃሳብን ያጠፋዋል።
+251970414243
+251935545452
Telegram: @mindmorning
Facebook :https://www.facebook.com/mindmorning
YouTube :https://youtube.com/@mindmorning8895?si=kf-l6KGU52UoetK7
👍2
💥ራስን የማወቅ ስልጠና 💥
🌟 ተያያዥ የግንኙነትና የስራ ጥያቄዎች የሚመለሱበት
🌟 ድርጊቶች ከመርሆዎች ጋር የሚታረቁበትና በአግባቡ እንዲመሩ የሚያስችል ስልጠና ነው።
🎯 ለተከታታይ ስድስት (6) ቅዳሜዎች ይካሄዳል። የእውቅና ሰርተፊኬትም ይሰጣል።
🗓 ቅዳሜ ጥቅምት 24 ይጀምራል
🕐 8:00-10:30 ሰዓት
📍 መገናኛ ስለሺ ስህን ህንፃ 8ኛ ፍቅ #805
ለተጨማሪ መረጃ

👍1
Audio
📻 ንጋትና ህይወት
🎧 ከግርዶሽ ጀርባ
ያድምጡት እነዚህን ያገኛሉ፦
📌 ለራሳችንና ለሰዎች ጉዳይ የምንሰጠውን ግዜ መመጠን መቻል
📌 መረጋጋትና ማድመጥ መቻል
📌 ለውሳኔ በቂ ግዜ መውሰድ መቻል
ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር ዘወትር ሰኞ ከ 8-10 ሰዓት በቀጥታ የሚቀርብላችሁ የሬድዮ ፕሮግራም ነው።
+251970414243
+251935545452
Telegram: @mindmorning
Facebook :https://www.facebook.com/mindmorning
YouTube :https://youtube.com/@mindmorning8895?si=kf-l6KGU52UoetK7
🎧 ከግርዶሽ ጀርባ
ያድምጡት እነዚህን ያገኛሉ፦
📌 ለራሳችንና ለሰዎች ጉዳይ የምንሰጠውን ግዜ መመጠን መቻል
📌 መረጋጋትና ማድመጥ መቻል
📌 ለውሳኔ በቂ ግዜ መውሰድ መቻል
ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር ዘወትር ሰኞ ከ 8-10 ሰዓት በቀጥታ የሚቀርብላችሁ የሬድዮ ፕሮግራም ነው።
+251970414243
+251935545452
Telegram: @mindmorning
Facebook :https://www.facebook.com/mindmorning
YouTube :https://youtube.com/@mindmorning8895?si=kf-l6KGU52UoetK7
❤3👍3
ልጆች በቅዳሜ ቆይታቸው
✨ ሃላፊነትን እየተለማመዱና እየቻሉት ነው።
✨ ስለራሳቸው ያላቸው እዉቀት እየጨመረ ነው።
✨ ትምህርት እየገባቸው ነው።
⚠️ ለቀጣይ ዙር ምዝገባ ላይ ነን።

❤3👍2
Audio
📻 ንጋትና ህይወት
የንቃት ሰዓት
ርዕስ፦ ጅብራ ችግሮቻችን
⚠️ ችግር ምክንያት አለማወቅ ነው።
❓የችግር መፍቻ ዘዴዎች ምንድን ናቸው?
❓ችግር ሲገጥመን ማሰብ ያለብን ወደፊት ወይስ ወደሇላ?
🎧 ያድምጡት ምላሹን ያገኙበታል።
ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር ዘወትር ሰኞ ከ 8-10 ሰዓት በቀጥታ የሚቀርብላችሁ የሬድዮ ፕሮግራም ነው።
+251970414243
+251935545452
Telegram: @mindmorning
Facebook :https://www.facebook.com/mindmorning
YouTube :https://youtube.com/@mindmorning8895?si=kf-l6KGU52UoetK7
የንቃት ሰዓት
ርዕስ፦ ጅብራ ችግሮቻችን
⚠️ ችግር ምክንያት አለማወቅ ነው።
❓የችግር መፍቻ ዘዴዎች ምንድን ናቸው?
❓ችግር ሲገጥመን ማሰብ ያለብን ወደፊት ወይስ ወደሇላ?
🎧 ያድምጡት ምላሹን ያገኙበታል።
ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር ዘወትር ሰኞ ከ 8-10 ሰዓት በቀጥታ የሚቀርብላችሁ የሬድዮ ፕሮግራም ነው።
+251970414243
+251935545452
Telegram: @mindmorning
Facebook :https://www.facebook.com/mindmorning
YouTube :https://youtube.com/@mindmorning8895?si=kf-l6KGU52UoetK7
👍4
❓ጥያቄ
በጉብዝናና በትጋት መካከል ያለው ልዩነት ምንድን ነው? እናንተ በምን ትለዩታላችሁ?
መልሳችሁን አስቀምጡልን

👍4❤1
Audio
📻 ንጋትና ህይወት
❓እንጠየቅ
በጉብዝናና በትጋት መካከል ያለው ልዩነት ምንድን ነው? እናንተ በምን ትለዩታላችሁ?🤔
ጉብዝና፦ አንድን ስራ በሚፈለገው ልክ መስራት መቻል ነው። ወጥነት የሌለው ችሎታ ማለት ነው።
ትጋት፦ ለአላማ መሰጠትንና በወጥነት መስራትን ያመለክታል።
🎧 ያድምጡት የተለያዩ አድማጮችን ሀሳብ ጨምሮ በቂ ምላሽ ያገኙበታል።
ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር ዘወትር ሰኞ ከ 8-10 ሰዓት በቀጥታ የሚቀርብላችሁ የ ሬድዮ ፕሮግራም ነው።
+251970414243
+251935545452
Telegram: @mindmorning
Facebook :https://www.facebook.com/mindmorning
YouTube :https://youtube.com/@mindmorning8895?si=kf-l6KGU52UoetK7
❓እንጠየቅ
በጉብዝናና በትጋት መካከል ያለው ልዩነት ምንድን ነው? እናንተ በምን ትለዩታላችሁ?🤔
ጉብዝና፦ አንድን ስራ በሚፈለገው ልክ መስራት መቻል ነው። ወጥነት የሌለው ችሎታ ማለት ነው።
ትጋት፦ ለአላማ መሰጠትንና በወጥነት መስራትን ያመለክታል።
🎧 ያድምጡት የተለያዩ አድማጮችን ሀሳብ ጨምሮ በቂ ምላሽ ያገኙበታል።
ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር ዘወትር ሰኞ ከ 8-10 ሰዓት በቀጥታ የሚቀርብላችሁ የ ሬድዮ ፕሮግራም ነው።
+251970414243
+251935545452
Telegram: @mindmorning
Facebook :https://www.facebook.com/mindmorning
YouTube :https://youtube.com/@mindmorning8895?si=kf-l6KGU52UoetK7
👍10
ብዙዎች ራሳቸውን አትርፈውበታል! 💯
✴️ ራስን የማወቅ ስልጠና
👌ካለፈው ታሪካችን ጋር የምንታረቅበት
👌ሀሳብና ስሜታችንን ማስተዳደር የምንችልበት
👌በበቂ ሁኔታ ጥያቄያችን ምላሽ የሚያገኝበት ተግባራዊ ስልጠና ነው።
⚠️ 20 ሰዎችን ብቻ እንይዛለን። በቀሩት ቦታዎች ላይ ተመዝገቡ።
🔴 ለተከታታይ ስድስት(6) ቅዳሜዎች ይካሄዳል።
🗓 ቅዳሜ ጥቅምት 24 /2016 ዓ.ም ይጀምራል
🕐 8:00-10:30 ሰዓት
📍መገናኛ ስለሺ ስህን ህንፃ 8ኛ ፎቅ #805
ለተጨማሪ መረጃ፦

👏4👍3❤1