Mind Morning/ ማይንድ ሞርኒንግ
6.63K subscribers
1.33K photos
15 videos
9 files
509 links
-ስልጠናዎቹ ህይወት ለዋጭ ናቸው!
-የሬድዮ ፕሮግራሙ ራስን አመልካች ነው!
-ጥናቶቹ ችግር ፈቺ ናቸው!
-ምክክሮቹ አሃ የሚያስብሉ ናቸው!
-ዓላማው ሰዎች የራሳቸውን ታላቅነትና ያላዩትን አቅማቸውን እንዲያዩት ማስቻል ነው!
ቤተሰብ ይሁኑ!
@mindmorning
Download Telegram
🎉🎉🎉🎉🎉🎉
የሁለት ወር የክረምት ቆይታችን ተጠናቆ ዛሬ ፍፃሜውን በዚህ መልኩ አግኝቷል!!🙋🙋🙋

😍 ውብ ልጆች
😍 አስገራሚ ታዳጊዎች
😍 ምሳሌ የሚሆኑ ወላጆች

ቆይታውን ውብ አድርገውታል፥ ይበል ያሰኛል። 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

ለቤተሰብ ለሀገር ፍሬ አፍሩ ብለን መርቀን ተመራርቀን አጠናቀቅን።

በብዙ ማማር፥ ፍቅርና አክብሮት የሞላበት ድንቅ ቆይታ!!!

ምስጋናችን ታላቅ ነው!!

@mindmorning
👍208👏1
📖 ልጆች በበጋው ወቅት ከሚማሯቸው ትምህርቶች እኩል ለህይወታችው ወሳኝ ከሆኑ ትምህርቶች ውስጥ አንዱ የህይወት ክህሎቶችን መማርና ማዳበር ነው፡፡
🔊ምዝገባችን ሊጀመር ነው!

🚫 ያሉን ዉስን ቦታዎች ስለሆኑ ፈጥነው ልጅዎን ያስመዝግቡ !

🔐ልጆች በቅዳሜ ስልጠናችን፦

📌 በራስ መተማመናቸው ይጨምራል።
📌 እንደሚችሉ ይሰማቸዋል።
📌 ደጋግመው መሞከር ይችላሉ።
📌 አቅማቸው ይጨምራል።
📌 ጀምረው መጨረስ ይችላሉ።
📌 ሃላፊነት መውሰድ የሚችሉ ይሆናሉ።

🗓 ዘወትር ቅዳሜ 3:00-5:30 ሰዓት

ለበለጠ ማብራሪያ እና ለመመዝገብ

☎️ +251935 545452
+251970414243

@mindmorning
👍72
Audio
🌘 ከግርዶሽ ጀርባ  

🔴 እናንተ ቶሎ ቶሎ ትናደዳላችሁ ወይስ አልፎ አልፎ ነው ቱግ የምትሉት ?

🖍 የተከማቸ ስሜት ካለን 🖍 ነገሮችን መቋቋም ሲያቅተን 🖍 እንዳይፈጠር የምንሰጋው ነገር ካለ 🖍 ሌላ አማራጭ የሌለን ሲመስለን

🌘 እያንዳንዱ ሰው በተለያየ ምክንያት ግርዶሽ አለው!

በጥያቄው ራስዎን ይፈትሹ!!

ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር  ዘወትር ሰኞ ከ 8:00-10:00 ሰዓት በቀጥታ ይቀርብላችኋል፡፡

የዚህ ፕሮግራም አጋሮች

#አማራ_ባንክ
#ኮካ_ኮላ

@Mindmorning
👍4
🌞🌞🌞☀️☀️ 🌞🌞
👉🏻 የበጋ የልጆች የንቃት ጊዜ ቅዳሜ መስከረም 26 ይጀመራል!!

👏 ጥቂት ልጆችን ብቻ እንይዛለን

🔺 በየእድሜያቸው ተከፋፈሎ የሚያስፈልጓቸው ክህሎቶችን ይማራሉ

🛎 የስሜት ጫናዎቻቸው ያቀሉበታል፣ 🛎 የመማር አቅማቸው ያዩበታል፣ 🛎 ንቃታቸውን ይጠብቁበታል!!

📞 ለዝርዝር መረጃ 0970414243 ይጠቀሙ @MindMorning
👍53
ማይንድ ሞርኒንግ (Mind Morning) ለመላው የእስልምና ዕምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለነብዩ መሀመድ 1498ኛው የልደት በዓል (መውሊድ) አደረሳችሁ እያለ መልካም ምኞቱን ይገልፃል፡፡

@mindmorning
👍7
Audio
👀 የንቃት ጊዜ

🧠 ከሌሎች መጠበቅ/expectation/

👉🏻 ከሌሎች መጠበቅ ግምት መያዝ ነው

👉🏻 ከሰው ሚጠብቅ በስራ ብቻ ያደገ ሰዉ ነው

ራስዎን ይፈትሹ

መልካም ጊዜ 

ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር  ዘወትር ሰኞ ከ 8-10 ሰዓት በቀጥታ በእድሜዓለም ግዛ ተዘጋጅቶ ይቀርብላችኋል፡፡

የዚህ ፕሮግራም አጋሮች

#አማራ_ባንክ
#ኮካ_ኮላ

https://t.me/mindmorning
👍5
ማይንድ ሞርኒንግ (Mind Morning) ለመላው የክርስትና ዕምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለደመራ እና የመስቀል በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያለ መልካም ምኞቱን ይገልፃል፡፡ @mindmorning
👍81
🤔የልጆችዎ ቅዳሜ እንዴት እያለፈ ነው???

ለልጆችዎ ውድ ስጦታ፦ 🎁

🔅 የልጆች ንቃት የሚጨምርበት
🔅በራስ መተማመናቸው የሚያድግበት
🔅 ጏደኛ የሚያፈሩበት
🔅 ራሳቸውን የሚያውቁበት ቦታ ያምጧቸው።

እድሜያቸዉ ከ8-19 ለሆኑ ልጆች

🗓 ዘወትር ቅዳሜ 3:00-5:30 የልጆች ስልጠና አለን።

☎️ +251970414243

@mindmorning
👍61
ውድ የማይንድ ሞርኒንግ ቤተሰቦቻችን የድርጅታችንን አገልግሎቶች ለመጠቀምና መረጃ ለመጠየቅ እነዚህን የስልክ መስመሮች በመጠቀም ታገኙናላችሁ።

☎️ +251970414243
+251935545452

የማህበራዊ ድህረ ገፆቻችንንም በመቀላቀል እለታዊ መልእክቶችንና መረጃዎችን ታገኛላችሁ።
Telegram :@mindmorning
Facebook:https://www.facebook.com/mindmorning
YouTube : https://youtube.com/@mindmorning8895?si=kf-l6KGU52UoetK7
👌5
የልጆችዎ ቅዳሜ እንዴት እያለፈ ነው???

😍 ስንቅ በሆነ፣ 😍አቅም በሆነ፣ 😍ትርጉም ባለው ነገር እንዲያሳላፉ ቢወስኑስ?

🖍 ልጆችዎ ዘወትር ቅዳሜ ለህይወታቸው ወሳኝ የሆኑ ክህሎቶችን ከእኛጋር ያገኛሉ

Telegram: @mindmorning
Facebook :https://www.facebook.com/mindmorning
YouTube :https://youtube.com/@mindmorning8895?si=kf-l6KGU52UoetK7
👍31
👀 ራሱን ለማየት ፈቃደኛ የሆነ ወላጅ ህይወቱም ቀላል ነው፤ ልጆቹንም የሚመራው በትዕዛዝና አድርግ አታድርግ በሚል ምክር አዘል ንግግሮች አይሆንም ፡፡

🌾 ወላጅ ሲችል ልጅ ይችላል!
🌾 ወላጅ ጆሮ ሲኖረው ልጅ ልብ ይኖረዋል!
🌾ወላጅ ተግባር ሲችል ልጅ መሪ ይሆናል!
🌾 ወላጅ መርህ ሲኖረው ልጅ ምክንያታዊ ይሆናል!

Telegram: @mindmorning
Facebook :https://www.facebook.com/mindmorning
YouTube :https://youtube.com/@mindmorning8895?si=kf-l6KGU52UoetK7
👍53
መልካም ሰንበት

ማይንድ ሞርኒንግ ( Mind Morning )

Telegram: https://t.me/mindmorning
Facebook :https://www.facebook.com/mindmorning
YouTube :https://youtube.com/@mindmorning8895?si=kf-l6KGU52UoetK7
👍31
ንጋት እና ህይወት

   🔗  አመክንዮ የበላቸው ተምሳሌቶች
        🤔  ምክንያት ወይንስ ምሳሌ ?

📆 ዘወትር ሰኞ ከ 8:00-10:00

  በ ኤፍኤም 97.1  ይከታተሉ !

ማይንድ ሞርኒንግ ( Mind Morning )
Telegram:@mindmorning
Facebook :https://www.facebook.com/mindmorning
YouTube :https://youtube.com/@mindmorning8895?si=kf-l6KGU52UoetK7
👏4👍31
👉የልጆን ባህሪ መረዳት ተቸግረዋል?

👉ልጆን እንዴት እንደሚይዙ ግራ ግብት ብሎታል?

📢 ልጆን ይዘዉ ይምጡ፤ መፍትሄ ያግኙ!

📆 ቅዳሜ ጠዋታቸውን እኛ ጋር ያሳልፉ።

☎️ +251970414243

ማይንድ ሞርኒንግ ( Mind Morning )
Telegram: https://t.me/mindmorning
Facebook :https://www.facebook.com/mindmorning
YouTube :https://youtube.com/@mindmorning8895?si=kf-l6KGU52UoetK7
👍41
1ኛ
ውድ ቤተሰቦቻችን ከ 1-8 ባሉት ሂደትዎች ውስጥ  ስለ አሉታዊ ባህሪያት መገለጫዎች እናወራለን

👁️ አንድ በአንድ ይከተሉን

🔴ማፈር አንደኛው መገለጫ ሲሆን

መፍትሔዎቹ

👉ራስን ይቅር ማለት
👉ራስን መሆን
👉የህይወትን ስጦታ ማረጋገጥ 
👉ራስን ማክበር ናቸው

እናንተስ የትኛው ይታይቦት ይሆን ??

አንድ በአንድ ይከተሉን
ምላሽዎን በ Comment ላይ ያስቀምጡልን!!
ለሌሎችም ያጋሩት!!

☎️ +251970414243
+251935545452

Telegram: @mindmorning
Facebook :https://www.facebook.com/mindmorning
YouTube :https://youtube.com/@mindmorning8895?si=kf-l6KGU52UoetK7
👍10
ይህ 2ኛው ነው

👉ውድ ቤተሰቦቻችን ከ 1-8 ባሉት ሂደትዎች ውስጥ  ስለ አሉታዊ ባህሪያት መገለጫዎች እናወራለን እንዳልነው አሁን ሁለተኛው ላይ ደርሰናል

👁️ አንድ በአንድ ይከተሉን

🔴ጥፋተኝነት ሁለተኛው መገለጫ ሲሆን

መፍትሔዎች

👉ምህረት ማድረግን መለማመድ
👉ለራስ ርህራሄን መለማመድ
👉ለራስ ሀላፊነት መውሰድ ናቸው

እናንተስ የትኛው ይታይቦት ይሆን ??

አንድ በአንድ ይከተሉን
ምላሽዎን በ Comment ላይ ያስቀምጡልን!!
ለሌሎችም ያጋሩት!!

☎️ +251970414243
      +251935545452

Telegram: @mindmorning
Facebook :https://www.facebook.com/mindmorning
YouTube :https://youtube.com/@mindmorning8895?si=kf-l6KGU52UoetK7
👍11
🔉ዉድ ቤተሰቦቻችን መስከረም 26/2016 ዓ.ም  ይጀምር የነበረው የልጆች ስልጠና የኢሬቻ በዓልን ምክንያት በማድረግ ጥቅምት 03/2016 ዓ.ም የሚጀምር ይሆናል።

☎️ +251970414243
      +251935545452

Telegram: @mindmorning
Facebook :https://www.facebook.com/mindmorning
YouTube :https://youtube.com/@mindmorning8895?si=kf-l6KGU52UoetK7
👍71