🎉🎉🎉🎉🎉🎉
የሁለት ወር የክረምት ቆይታችን ተጠናቆ ዛሬ ፍፃሜውን በዚህ መልኩ አግኝቷል!!🙋🙋🙋
😍 ውብ ልጆች
😍 አስገራሚ ታዳጊዎች
😍 ምሳሌ የሚሆኑ ወላጆች
ቆይታውን ውብ አድርገውታል፥ ይበል ያሰኛል። 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ለቤተሰብ ለሀገር ፍሬ አፍሩ ብለን መርቀን ተመራርቀን አጠናቀቅን። ❤❤❤❤
በብዙ ማማር፥ ፍቅርና አክብሮት የሞላበት ድንቅ ቆይታ!!!❤❤❤❤❤
ምስጋናችን ታላቅ ነው!!
@mindmorning

👍20❤8👏1