9ኛ ክረምት የልጆች የህይወት ክህሎት ስልጠና ሐምሌ 10 ተጀምሯል!!
ከሰኞ እስከ ቅዳሜ ከልጆች አስከ ወላጆች እንዲህ እንዲህ እያለ አንዱ ሳምንት በዚህ መልኩ ሄዷል!!
✨✨✨ክረምት ክህሎት✨✨✨
mind_morning

👍6❤2
📍 አንዴ ቆም ይበሉ!!🤔
🖍 የልጆችን ስብዕና ለመስራት የመጀመሪያው፣ የቅርብ፣ እና ባለ ሙሉው ሃላፊ ወላጅ ነው!!
⛔️ የመጀመሪያ እና የቅርብ መሆኑ ግን ብቻውን በቂ ሆኖ አልተገኘም!!
⏰ ምንም ነገር ጊዜ ይፈልጋል!!
❓እርሰዎ በየትኛው ገፅ ተገኙ?
❓ምን አይነት መገለጫ ኖረዎት?
❓ልጆችዎስ ምን አይነት ሆኑ?
MindMorning

👍9❤4
💫✨💫✨💫
🎯 የልጆች የክረምት ስልጠና ደማቅ የመዝጊያ ዝግጅት!!
💎 💎 ለ9ነኛ ክረምት ሲሰጥ ነበረው የልጆች የክረምት ስልጠና ነሐሴ 27 ደማቅ የመዝጊያ ይጠናቀቃል!
✨ ልጆች ለህይወታቸው፣ ✨ ለትምህርታቸው፣ ✨ ለባህሪያቸው፣ ✨ ለአብሮነታቸው የሚጠቅሟቸው 14 ዋና ዋና ክህሎቶችን ተምረዋል፣ በተግባር ሞክረዋል፣ ብዙ ባህሪዎቻቸውን አሻሽለዋል፣ የበዙ ለውጦች አምጥተዋል፡፡
🧿 ወላጆች ደግሞ 6 ቅዳሜዎችን ከልጆች ጋር የተያያዙ ጉዳዮች ላይ ስልጠና ወስደዋል፣ ጥያቄዎችን አንስተዋል፣ ራሳቸውን ተመልክተዋል፡፡
😄😍🥰 በቆይታችን ሰልጣኞች ደስተኛ፣ ወላጆችም ደስተኛ፣ እኛም ደስተኛ ነበርን!!
🗓 ቅዳሜ ነሐሴ 27 📍 በሴንቸሪ ሞል 5 ተኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው የተንጣለለ አዳራሽ ⏰ከጠዋቱ 2፡30 ጀምሮ
🔑🗝 የሰርተፊኬትና የመዝጊያ መርሃ ግብር ስለተዘጋጀ የሠልጣኞች ወላጆች ከልጆቻችሁ ጋር እንድትገኙ በክብር ተጋብዛችኋል!🙏🙏🙏
https://t.me/mindmorning
http://mind-morning.com

👍7