9ኛ ክረምት የልጆች የህይወት ክህሎት ስልጠና ሐምሌ 10 ተጀምሯል!!
ከሰኞ እስከ ቅዳሜ ከልጆች አስከ ወላጆች እንዲህ እንዲህ እያለ አንዱ ሳምንት በዚህ መልኩ ሄዷል!!
✨✨✨ክረምት ክህሎት✨✨✨
mind_morning
ከሰኞ እስከ ቅዳሜ ከልጆች አስከ ወላጆች እንዲህ እንዲህ እያለ አንዱ ሳምንት በዚህ መልኩ ሄዷል!!
✨✨✨ክረምት ክህሎት✨✨✨
mind_morning
👍6❤2
📍 አንዴ ቆም ይበሉ!!🤔
🖍 የልጆችን ስብዕና ለመስራት የመጀመሪያው፣ የቅርብ፣ እና ባለ ሙሉው ሃላፊ ወላጅ ነው!!
⛔️ የመጀመሪያ እና የቅርብ መሆኑ ግን ብቻውን በቂ ሆኖ አልተገኘም!!
⏰ ምንም ነገር ጊዜ ይፈልጋል!!
❓እርሰዎ በየትኛው ገፅ ተገኙ?
❓ምን አይነት መገለጫ ኖረዎት?
❓ልጆችዎስ ምን አይነት ሆኑ?
MindMorning
🖍 የልጆችን ስብዕና ለመስራት የመጀመሪያው፣ የቅርብ፣ እና ባለ ሙሉው ሃላፊ ወላጅ ነው!!
⛔️ የመጀመሪያ እና የቅርብ መሆኑ ግን ብቻውን በቂ ሆኖ አልተገኘም!!
⏰ ምንም ነገር ጊዜ ይፈልጋል!!
❓እርሰዎ በየትኛው ገፅ ተገኙ?
❓ምን አይነት መገለጫ ኖረዎት?
❓ልጆችዎስ ምን አይነት ሆኑ?
MindMorning
👍9❤4