Mind Morning/ ማይንድ ሞርኒንግ
6.63K subscribers
1.33K photos
15 videos
9 files
509 links
-ስልጠናዎቹ ህይወት ለዋጭ ናቸው!
-የሬድዮ ፕሮግራሙ ራስን አመልካች ነው!
-ጥናቶቹ ችግር ፈቺ ናቸው!
-ምክክሮቹ አሃ የሚያስብሉ ናቸው!
-ዓላማው ሰዎች የራሳቸውን ታላቅነትና ያላዩትን አቅማቸውን እንዲያዩት ማስቻል ነው!
ቤተሰብ ይሁኑ!
@mindmorning
Download Telegram
🎯 ለልጆች የክህሎት ስልጠና ምርጫ ብቻ ሳይሆን ወሳኝም ነው!

ልጆች በክረምት ወቅት የተለያዩ ክህሎቶች ባለቤት እየሆኑ ሲያድጉ የህይወታቸውን መንገድ ለመምረጥ አይቸገሩም በጓደኛ ተፅዕኖ ውስጥም አይወድቁም

📕 አንደኛውና ዋነኛው በክረምት ወቅት መማር ያለባቸው ክህሎት ደግሞ የህይወትን ክህሎቶች መማር፣ መወቅና፣ መፈተሸ ነው፡፡

ለዚህ መልካም ዕድል ደግሞ ብዙ ልጆችን ያፈራው ለ8 ክረምቶች ለልጆች ስልጠናን በመስጠት የሚታወቀው ማይንድ ሞርኒንግ ነው!

🔹🔹🔹 ልጆች

🧩 ሳይሰለቻቸው፣ 🧩 እየተጫወቱ፣ 🧩 እየተሳተፉ፣ 🧩እየኖሩ ለህይወታቸው ወሳኝ የሆኑ ክህሎቶችን ይማራሉ!!

🔺 አማራጭ የመማሪያ ሰዓቶች እየሞሉ ነው ቀድመው ይወስኑ!!

🟡 እድል ይስጧቸው

🟢 ለልጆች የክህሎት ስልጠና ምርጫ ብቻ ሳይሆን ወሳኝም ነው!

#creativity #problem_solving #purpose #learning_style #Questioning #Self_awarness #Responsblity #Respect #Program #studing #Critical_thinking # self-discovery #Emotions #Confidence #positive_thinking #Decision

🟢 ለበለጠ መረጃ 0912 333020 0935 545452
3👍3