#የልጆችየንቃትጊዜ
❇️ ዘወትር ቅዳሜ ጠዋት ከ 3፡00-5፡30 ሲሰጥ
የነበረው ከ 8-11 እና ከ 12-19 የልጆች ስልጠና
ለ 30 ተከታታይ ቅዳሜዎች ሲሰጥ ቆይቶ ዛሬ ተጠናቀቀ
😍 ቆይታ በፎቶ በጥቂቱ...
😍 ከርዕሶች በጥቂቱ...
🏆አስደናቂ የልጆችን ልምድና ዕይታ የተጋራንበት፣ ብዙ ልጆች የተለወጡበት፣ እኛም የታደስንበት ቆንጆ ቆይታ!1
ለ9ኛው የክረምት የልጆች ሥልጠና በዝግጅት ላይ እንገኛለን!!
https://t.me/mindmorning

Telegram
Mind Morning/ ማይንድ ሞርኒንግ
-ስልጠናዎቹ ህይወት ለዋጭ ናቸው!
-የሬድዮ ፕሮግራሙ ራስን አመልካች ነው!
-ጥናቶቹ ችግር ፈቺ ናቸው!
-ምክክሮቹ አሃ የሚያስብሉ ናቸው!
-ዓላማው ሰዎች የራሳቸውን ታላቅነትና ያላዩትን አቅማቸውን እንዲያዩት ማስቻል ነው!
ቤተሰብ ይሁኑ!
@mindmorning
-የሬድዮ ፕሮግራሙ ራስን አመልካች ነው!
-ጥናቶቹ ችግር ፈቺ ናቸው!
-ምክክሮቹ አሃ የሚያስብሉ ናቸው!
-ዓላማው ሰዎች የራሳቸውን ታላቅነትና ያላዩትን አቅማቸውን እንዲያዩት ማስቻል ነው!
ቤተሰብ ይሁኑ!
@mindmorning
👍7❤5
🚫 የስህተት ግንዛቤ
🤔 ልጆች እንዲቀየሩ እንፈልጋለን ወላጆች ግን ራሳችንን ማየት እንቸገራለን!!
👀 ራሱን ለማየት ፈቃደኛ የሆነ ወላጅ ህይወቱም ቀላል ነው፤ ከልጆች ጋር ጥብቅ ግንኙነት አለው!!
🛎 ወላጅ ሲችል ልጅ ይችላል!
🛎 ወላጅ ጆሮ ሲኖረው ልጅ ልብ ይኖረዋል!
🛎 ወላጅ መቀበል ሲችል ልጅ የተረጋጋ ይሆናል!
🛎 ወላጅ ተግባር ሲችል ልጅ መሪ ይሆናል!
🛎 ወላጅ መርህ ሲኖረው ልጅ ምክንያታዊ ይሆናል!
👁 ራሱን ያየ ወላጅ ሁሌም አትራፊ ነው፣ ልጆቹን በሚፈልገው መንገድ መምራት ይችላል!!
🎯 ለ 4 ቅዳሜዎች የተዘጋጀውን የወላጆች ልዩ ተከታታይ ስልጠና ይካፈሉ፤ ብዙ እይታዎችን ያገኙበታል
በምዝገባ ላይ ነን
📞 ለበለጠ መረጃ 0912 333020 📞 0935 545452 መደወል ይቻላል

👍10❤1
Audio
👀 የንቃት ጊዜ
🧠 የባዘኑ ህይወቶች/ ጭንቀት/
👉🏻 ቅደም ተከተል የሌለው ሕይወት የምንኖር ከሆነ መልከ ጥፉ ያደርገናል
👉🏻 ለጭንቀትና ለጫና የሚዳርግ አኗኗር
👉🏻 የጭንቀት አይነቶች
✨ ራስዎን ይፈትሹ
መልካም ጊዜ
ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር ዘወትር ሰኞ ከ 9-10 ሰዓት በቀጥታ በእድሜዓለም ግዛ ተዘጋጅቶ ይቀርብላችኋል፡፡
የዚህ ፕሮግራም አጋሮች
#አማራ_ባንክ
#ኮካ_ኮላ

👍7❤1
😍በብዙዎች ሲጠየቅ የነበረው ስልጠና
👌👌መቻልና ብቃት ላይ መሰረት ያደረገ!
ፍርሃትን የመግራትና የመድረክ አያያዝ ስልጠና!!
👇👇👇👇
📍በማይንድ ሞርኒንግ
👉🏻በምዝገባ ላይ ነን ሊያመልጥዎ አይገባም
ለበለጠ ማብራሪያ እና ለመመዝገብ
0912 333020
0935 545452
https://t.me/mindmorning
👌👌መቻልና ብቃት ላይ መሰረት ያደረገ!
ፍርሃትን የመግራትና የመድረክ አያያዝ ስልጠና!!
👇👇👇👇
📍በማይንድ ሞርኒንግ
👉🏻በምዝገባ ላይ ነን ሊያመልጥዎ አይገባም
ለበለጠ ማብራሪያ እና ለመመዝገብ
0912 333020
0935 545452
https://t.me/mindmorning
👍1
Audio
📕 እንጠየቅ
🔺 ጥያቄ ክቡር ነው!!
ጥያቄ የሌለው ሰው በዝግ በር ውስጥ እየኖረ እንደሆነ ይቆጠራል!!
ጥያቄው
👇👇👇👇
ሰዎች ሞትን ቀድመው ማወቅ ይጠበቅባቸዋል ወይስ ሞት ሲመጣ እንጂ ማወቅ አያስፈልግም?
ለምን?
##እርስዎ ምን ይላሉ???
መልካም ጊዜ
ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር ዘወትር ሰኞ ከ 8-10 ሰዓት በቀጥታ በእድሜዓለም ግዛ ተዘጋጅቶ ይቀርብላችኋል፡፡

👍9👏5❤1
🖍 እርስዎ ምን አይነት ወላጅ ነዎት?
🤔 ምንም አይነት ወላጅ ይሁኑ ራስን በማወቅ የተቃኘ ወላጅነት ግን ያተርፋል!!
🧩 የአንድ ጥያቄ መልስ አንድ አይደለም!!
🧩 ለውጥ የሚመጣው ከመቀበል ቀጥሎ ነው!!
🤔 ራስን ማወቅ ልጆችን ያተርፋል! በቤተሰብ ውስጥ እረፍትን ያመጣል!!
#ወላጅት_በልዩነት_ልዩ_እና_አዲስ_ የአራት_ ተከታታይ_ቅዳሜዎች_ስልጠና!
📍 ቆሞ ማሰቢያ
📍ራስን መጠየቂያ
📍ብዙ ጥያቄዎችን ማንሻ
📍የንቃትና የለውጥ መነሻ የሆነ ስልጠና!!
🖍 ቅዳሜ ሰኔ 10 ይጀመራል!
🖍 የቀረን ጥቂት ቦታ ነው!!
ለመመዝገብና ለበለጠ ማብራሪያ
📞 0912 33 30 20 📞 0935 545452

👍9❤2
🌦🌧⛈ ክረምት መጥቷል!
👀 የልጆች የአዕምሮ ምግብ ያስፈልጋል!
📖 ልጆች በበጋው ወቅት ከሚማሯቸው ትምህርቶች እኩል ለህይወታችው ወሳኝ ከሆኑ ትምህርቶች ውስጥ አንዱ የህይወት ክህሎቶችን መማርና ማዳበር ነው፡፡
🫵 ብዙ ክህሎት ያሏቸው ልጆች አይሰበሩም፣ አይቆሙም፣ በተፅዕኖ ውስጥ አይወድቁም ፣ችግር ፈቺ እንጂ ችግር ፈጣሪ አይሆኑም
👂👂
ይህን ለማስተማር ደግሞ ይህ የክረምት ወቅት ወሳኝ ጊዜ ነው!
⏳ ብልህ እና ስለ ልጆቻቸው የውስጥ ማንነት የሚጨነቁ ወላጆች እቅድ ያደርጋሉ ጊዜ ይመድባሉ!
🌦ስለሆነም በዚህ የክረምት ወቅት
🌾 ልጆችዎ
🧩 ለህይወታቸው የሚጠቅሟቸውን ክህሎቶች ይማሩበታል
🧩 ችግሮቻቸውን ይፈቱበታል
🧩 ራሳቸውን ለመመልከት ጊዜ እና እድል ያገኙበታል
🧩 ጥንካሬዎቻቸውን እና አቅማቸውን ይጠቀሙበታል
🧩 በተግባር የሞክሩበታል ይኖሩታል
🧩 ቤት ውስጥ በኤሌክትሮኒክስ ከመደንዘዝ ይገላገሉበታል
🧩 ሳይሰለቻቸው ጓደኞችን አፍርተው ተምረው፣ ተደስተው ጊዜ ይወስዱበታል!
✨✨✨
🌴 ወላጆች ደግሞ
💫 ከስጋት ነፃ ይሆናሉ
💫 ቤታቸው ውስጥ ሰላም እና ውይይት ይመጣል
💫 ክርክርና ጭቅጭቅ ይቆማል
💫 በቤተሰቡ መከባበርና ራስን ማክበር ይመጣል
💫 የልጆች አቅም ተግባር ላይ ይውላል
💫 ባህሪያቸው ጤናማ በሆነ መንገድ ይቃኛል
🔑 ምን አለፋችሁ ወላጅ ያርፋል!
💚💛❤️
ዘጠኝ አመት የልጆችና የወላጆችን ስልጠና በመስጠት የሚታወቅው
ማይንድ ሞርኒንግ ለልጆችዎ ለቤተሰብዎ ትልቅ ስጦታ ነው!
👉🏻 ቀድመው ይመዝገቡ፣ ቦታ ይያዙ
👉🏻 አንድ ክፍል ውስጥ 20 ተማሪዎችን ብቻ ነው የምንይዘው
👉🏻 የመማርያ ቀን እና ሰዓትዎን ይምረጡ
👉🏻 ስልጠናው ሐምሌ10/2015 ተጀምሮ በምርቃት በሰርተፊኬት ነሐሴ27/ 2015 ይጠናቀቃል!
ለበለጠ መረጃ 0912333020 ✨ 0935545452
t.me/mindmorning

👍15❤9👌4
✨ወላጅነት በልዩነት ✨
ለ4 ተከታታይ ቅዳሜዎች በዚህ መልኩ ተጀመሯል።
ለ4 ተከታታይ ቅዳሜዎች በዚህ መልኩ ተጀመሯል።
❤10👍1