Mind Morning/ ማይንድ ሞርኒንግ
6.62K subscribers
1.33K photos
15 videos
9 files
509 links
-ስልጠናዎቹ ህይወት ለዋጭ ናቸው!
-የሬድዮ ፕሮግራሙ ራስን አመልካች ነው!
-ጥናቶቹ ችግር ፈቺ ናቸው!
-ምክክሮቹ አሃ የሚያስብሉ ናቸው!
-ዓላማው ሰዎች የራሳቸውን ታላቅነትና ያላዩትን አቅማቸውን እንዲያዩት ማስቻል ነው!
ቤተሰብ ይሁኑ!
@mindmorning
Download Telegram
#የልጆችየንቃትጊዜ

❇️ ዘወትር ቅዳሜ ጠዋት ከ 3፡00-5፡30 ሲሰጥ
የነበረው ከ 8-11 እና ከ 12-19 የልጆች ስልጠና
ለ 30 ተከታታይ ቅዳሜዎች ሲሰጥ ቆይቶ ዛሬ ተጠናቀቀ

😍 ቆይታ በፎቶ በጥቂቱ...

😍 ከርዕሶች በጥቂቱ...


🏆አስደናቂ የልጆችን ልምድና ዕይታ የተጋራንበት፣ ብዙ ልጆች የተለወጡበት፣ እኛም የታደስንበት ቆንጆ ቆይታ!1


ለ9ኛው የክረምት የልጆች ሥልጠና በዝግጅት ላይ እንገኛለን!!

https://t.me/mindmorning
👍75
🚫 የስህተት ግንዛቤ

🤔 ልጆች እንዲቀየሩ እንፈልጋለን ወላጆች ግን ራሳችንን ማየት እንቸገራለን!!

👀 ራሱን ለማየት ፈቃደኛ የሆነ ወላጅ ህይወቱም ቀላል ነው፤ ከልጆች ጋር ጥብቅ ግንኙነት አለው!!

🛎 ወላጅ ሲችል ልጅ ይችላል!
🛎 ወላጅ ጆሮ ሲኖረው ልጅ ልብ ይኖረዋል!
🛎 ወላጅ መቀበል ሲችል ልጅ የተረጋጋ ይሆናል!
🛎 ወላጅ ተግባር ሲችል ልጅ መሪ ይሆናል!
🛎 ወላጅ መርህ ሲኖረው ልጅ ምክንያታዊ ይሆናል!

👁 ራሱን ያየ ወላጅ ሁሌም አትራፊ ነው፣ ልጆቹን በሚፈልገው መንገድ መምራት ይችላል!!

🎯 ለ 4 ቅዳሜዎች የተዘጋጀውን የወላጆች ልዩ ተከታታይ ስልጠና ይካፈሉ፤ ብዙ እይታዎችን ያገኙበታል

በምዝገባ ላይ ነን

📞 ለበለጠ መረጃ 0912 333020 📞 0935 545452 መደወል ይቻላል

https://t.me/mindmorning
👍101
Audio
👀 የንቃት ጊዜ

🧠 የባዘኑ ህይወቶች/ ጭንቀት/

👉🏻 ቅደም ተከተል የሌለው ሕይወት የምንኖር ከሆነ መልከ ጥፉ ያደርገናል
👉🏻 ለጭንቀትና ለጫና የሚዳርግ አኗኗር
👉🏻 የጭንቀት አይነቶች

ራስዎን ይፈትሹ

መልካም ጊዜ

ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር ዘወትር ሰኞ ከ 9-10 ሰዓት በቀጥታ በእድሜዓለም ግዛ ተዘጋጅቶ ይቀርብላችኋል፡፡

የዚህ ፕሮግራም አጋሮች

#አማራ_ባንክ
#ኮካ_ኮላ

https://t.me/mindmorning
👍71