Mind Morning/ ማይንድ ሞርኒንግ
6.63K subscribers
1.33K photos
15 videos
9 files
509 links
-ስልጠናዎቹ ህይወት ለዋጭ ናቸው!
-የሬድዮ ፕሮግራሙ ራስን አመልካች ነው!
-ጥናቶቹ ችግር ፈቺ ናቸው!
-ምክክሮቹ አሃ የሚያስብሉ ናቸው!
-ዓላማው ሰዎች የራሳቸውን ታላቅነትና ያላዩትን አቅማቸውን እንዲያዩት ማስቻል ነው!
ቤተሰብ ይሁኑ!
@mindmorning
Download Telegram
🤔 ልጆችዎ ብዙ ነገር እያመለጣቸው ነው!!

ሁሌ ቅዳሜ ልጆችዎ ይህን ፕሮግራም ሲካፈሉ
📍 ንቃታቸው ይጠበቃል💫 ትኩረታቸው ይጨምራል💫 ተነሳሽነታቸው ከፍ ይላል💫 የመማር ፍቅራቸው ይጨምራል💫

ልጆችዎን በልጅነታቸው የህይወት ክህሎቶችን 📯 ሲማሩ ወላጆች ያርፋሉ🤔 ልጆች ስኬታማ ይሆናሉ🤔

🔑🔑🔑🔑🔑🔑🔑🔑🔑

ከ8-11 ዕድሜ
ከ11-18 ዕድሜ

💫 ደስ ብሏቸው ሃሳባቸውን እየገለፁ ራሳቸውን እያዩ ባህሪያቸውን እየቆጠሩ በራስ መተማመናቸውን እየጨመሩ የህይወት ክህሎትን ይማራሉ

ብልህና ራሳቸውን መምራት የሚችሉ ልጆች።

ለበለጠ መረጃ
0912 333020 // 0935545452

t.me/mindmorning
👍32
ራሱን ያየ ወላጅ ልጁን ያያል!!

⚡️ የፍፁማዊነት አስተሳሰብ ቤተሰብ ውስጥ በተለይም ተነሳሽነት ያላቸው እና ሃላፊነት የሚወስዱ ልጆችን ለማፍራት ትልቅ እንቅፋት የሆነ የባህሪ መገለጫ ነው፡፡

⭕️ ይህ ባህሪ 🔺 የህይወትን ሚዛን የሳተ፣ 🔺ሂደትን ማየት የማይችል፣ 🔺ውጤት ለቃሚ ብቻ የሚያደርግ፣ 🔺“እናንተ ታበላሻለችሁ እኔ ነኝ የማውቀው” በሚል ሃሳብ የተሞላ፣ 🔺ሌሎችን የማያስነካ፤ የማያስኖር በአንድ ጥግ የወደቀ፤ 🤔 ብዙ ግዜም “እያደረኩ ያለሁት ልክ ነው” በሚል ልንኮራበት የምንፈልገው እሳቤ ግን ገዳቢ የሆነ አስተሳሰብ-- የፍፁማዊነት አስተሳሰብ!

👁 ይህ የፍፁማዊነት አስተሳሰብ በዋናነት ከተለያዩ የአስተዳደግ ዘይቤዎች፣ ተቀባይነት ለማግኘት ከሚደረግ ጥረት እና የህይወት ትልቅ ግብ ካለመኖር የሚፈጥር ባህሪ ነው፡፡

🧩 ልጆችን ለማሳደግ የማይጠቅም፣🧩 ሃላፊነት የማያስወስድ፣ 🧩በልጆች ላይ ግራ መጋባትን የሚፈጥር፣ 🧩በራስ መተማመናቸውን የሚያሳጣ፣ 🧩በራስ ህይወትም ሆነ በልጆች ማንነት አለመደሰትን የሚያመጣ፣ 🧩ባለብዙ ጣጣ የሆነ አስተሳሰብ ህግ ነው፡፡

🤔 አሁን ራስን ወደ መመልከት ይምጡ!! ራስዎን ይጠይቁ🤔

የሚገልፆት መገለጫ ስንት አለ? -- ጊዜ ይውሰዱበት እና ራስዎ ላይ ይስሩ እርስዎ ሲቀየሩ ቤተሰቡም፣ ልጅም ሲቀየር ያዩታል

ራሱን ያየ ልጁን ያየ!!


ማይንድ ሞርኒንግ
0912 333020 // 0935545452

t.me/mindmorning
👍12
Audio
🎯የካቲት ወር-- የለውጥ መርህ

💎ሁለተኛ ሰኞ--- አዲስ ነገርና መደላድሎቹ

💎የለውጥ አስተሳሰብ ህግ!

💎ለውጥ ውስጥ ያሉ ሰዎች ባህሪያት

💎 በአዲስ ነገር ውስጥ መሆን ያለው ጥቅም እና ባህሪዎቹ!

💎 ለለውጥ ከኋላ ያሉን መደላድሎች ምንድን ናቸው?

መልካም ጊዜ!!

ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር ዘወትር ሰኞ ከ 9-10 ሰዓት በቀጥታ በእድሜዓለም ግዛ ተዘጋጅቶ ይቀርብላችኋል፡፡
የዚህ ፕሮግራም ስፖንሰሮች
#አማራ_ባንክ
#አሻም_ፍራሽ
#ኮካ_ኮላ
https://t.me/mindmorning
👍8👏1
🛎 ዝቅተኛ ስለራስ የሚሰማ ስሜትን የሚያውቀው ባለቤቱ ብቻ ነው!!

👁 ሆኖም ግን በህይወታችን ውስጥ በተለያዩ መገለጫዎች፣ ድርጊቶች እና በሚታየው ባህሪያችን ይንፀባረቃሉ፡፡

⚡️ ስለራስ የሚሰማ ስሜት ብዙ ደረጃዎች ያሉት ሲሆን በጣም ዝቅተኛ የሆነው ስለራስ የሚሰማ ስሜት ከድብርት ህመም ጋር ጥብቅ ቁርኝት አለው፡፡

✏️ እስከ 11 ዕድሜ ባሉ ልጆች ላይ
🔖 ተሳትፎ በመቀነስ፣ ትምህርትን በመጥላት፣ በተደባዳቢነት፣ አልችልም ብሎ ማሰብ ጥቂት መገለጫዎቻቸው ሲሆኑ

✏️ ከ 12 ዕድሜ በላይ ላሉ ልጆች ደግሞ
🔖 ተሳትፎን መቀነስ፣ ዝቅተኛ የትምህርት ውጤት፣ የግል ንፅህናን ባለመጠበቅ፣ ብዙ ጊዜ ለብቻ በመሆን፣ ፍላጎትን ባለማወቅ፣ ሃሳብና ስሜትን ባለማጋራት፣ ደስተኛ ባለመሆን እና በመሳሰሉት መገለጫዎች ይታያሉ

✏️ አዋቂዎች ላይ
🔖 ያነሰ ተሳትፎ፣ አዲስ ነገርን አለመፈለግ፣ በራስ መተማመን ማጣት፣ የምቾት አከባቢን ብቻ መፈለግ፣ እምቢ ማለት አለመቻል፣ የስሜት መቀያየር እና ደስታ ማጣት፣ አሉታዊ ትርጉሞች ጥቂት መገለጫው ናቸው፡፡

🔴 ዝቅተኛ ስለራስ የሚሰማ ስሜት መነሻዎች
🔖 ከአስተዳደግ ችግር፣ ራስን ካለመቀበል፣ ራስን ካለማወቅ፣ ተጋላጭነትን ከማጣት፣ ማረጋገጫ ከማጣት እና ሌሎችም ምክንያቶች ይፈጠራል፡፡

🔑 ሆኖም ግን ይህን ስሜት ለማረምና ለማስተካከል ጥቂት መረዳትን የሚጠይቅ፣ ጥቂት ስራን የሚፈልግ አንድ የስሜት ገፅ ነው፡፡

🤔🤔 ራስዎን፣ ልጆችዎን ይፈትሹ

https://t.me/mindmorning
👍11👌2
Audio
የካቲት ወር-- የለውጥ መርህ

አራተኛ ሰኞ--- የእንግዳ ልምድ የምንሰማበት

ከ 7 ዓመት ዕድሜው ጀምሮ በሱስ የተጠመደ ለ22 ዓመታት በሱስ በሽታ ውስጥ የቆየ አሁን ላይ ግን ሱስን አሸንፎ የወጣ በህይወቱ ትልቅ ለውጥን ያመጣ ለሌሎችም መውጫ መንገድ ያዘጋጀ ባለ ራዕይ ወጣት ልምድ ፡፡

💡 (እድለኛው ዮናታን- የጉድ ላክ የሱስ ማገገሚያ የበጎ አድራጎት ድርጅት መስራች)

መልካም ጊዜ!!

ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር ዘወትር ሰኞ ከ 9-10 ሰዓት በቀጥታ በእድሜዓለም ግዛ ተዘጋጅቶ ይቀርብላችኋል፡፡
የዚህ ፕሮግራም ስፖንሰሮች
#አማራ_ባንክ
#አሻም_ፍራሽ
#ኮካ_ኮላ
https://t.me/mindmorning
👍82
🛎 ብዙ ጊዜ ልጆች ላይ የሚኖሩን “አለመቻል” ወይም “ችግር” የምንላቸው ጉዳዮች ለምሳሌ ⚡️የብቃት ማነስ፣ ⚡️በራስ መተማመን ማጣት፣ ⚡️ፍርሃት፣ ⚡️ዝቅተኛ ውጤት፣ ⚡️አሉታዊ ተግባርና ስሜቶቻቸው እና ሌሎችም በአንድም በሌላም መንገድ ከወላጆች የአስተዳደግ ዘይቤ፣ የመምራት ክህሎት እና ከንቃት ማነስ ጋር ቀጥታ ግንኙነት አላቸው፡፡

🤔የስህተት ግንዛቤው ግን ልጆች እንዲቀየሩ እንፈልጋለን ወላጆች ግን ራሳችንን ማየት እንቸገራለን!!

👀 ራሱን ለማየት ፈቃደኛ የሆነ ወላጅ ህይወቱም ቀላል ነው፤ ልጆቹንም የሚመራው በትዕዛዝና አድርግ አታድርግ በሚል ምክር አዘል ንግግሮች አይሆንም ፡፡

🌾 ወላጅ ሲችል ልጅ ይችላል!
🌾 ወላጅ ጆሮ ሲኖረው ልጅ ልብ ይኖረዋል!
🌾ወላጅ ተግባር ሲችል ልጅ መሪ ይሆናል!
🌾 ወላጅ መርህ ሲኖረው ልጅ ምክንያታዊ ይሆናል!

👁 ራሱን ያየ ወላጅ ሁሌም አትራፊ ነው፣ ልጆቹን በሚፈልገው መንገድ መምራት ይችላል!!

🎯 ለ 4 ቅዳሜዎች የተዘጋጀውን የወላጆች ልዩ ተከታታይ ስልጠና ይካፈሉ፤ ብዙ እይታዎችን ያገኙበታል

📞 ለበለጠ መረጃ 0912 333020 📞 0935 545452 መደወል ይቻላል

https://t.me/mindmorning
👍132
Audio
🏷 መጋቢት ወር 9ነኛ መርህ ኃላፊነት የመውሰድ መርህ

💫 የመጀመሪያ ሰኞ ግዴታና ምርጫን ማወቅ

🔖 ኃላፊነት የመውሰድ ጥቅም ምንድን ነው
🔖 ምርጫን ማወቅ እንዴት እንችላለን
🔖 ምርጫ ምን ይፈልጋል
🔖 ምርጫን የምንለምደው እንዴት ነው!!

🌞 መልካም ጊዜ!!

ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር ዘወትር ሰኞ ከ 9-10 ሰዓት በቀጥታ በእድሜዓለም ግዛ ተዘጋጅቶ ይቀርብላችኋል፡፡

https://t.me/mindmorning
👍54