✨✨✨✨✨✨
☀️ ራሳቸውን ለመመልከት ፈቃደኛ የሆኑ፣ ብዙ ነገሮቻቸውን ተረድተው በርካታ የአስተሳሰብ ህግ ለውጥ ያመጡ
የ 2015 የመጀመሪያው ዙር ራስን ማወቅ ሰልጣኞች ከ ራሳቸው እና ከማይንድ ሞርኒንግ ጋር ያላቸው ቆይታ ይህን ይመስል ነበር፡፡ 💫🌾✨💫
👉🏻ራስን ማወቅ ሂደት ነው፤ 📕መነሻውን አይተውታል፣ ሂደቱን ይኖሩታል!🔺
☀️ የነበረው ቆይታ በደስታ፣ በጉጉት እና በብዙ አሃዎች የተሞላ ድንቅ ጊዜ ነበር!
👏👏 ለቅምሻ የሰልጣኞች የቆይታ ስሜት በአጭሩ ሲገለፅ
🖍 ቀጣዩ ዙር ቅዳሜ ህዳር 3 ይጀመራል (ቦታ ሞልቷል)
t.me/mindmorning

Telegram
Mind Morning/ ማይንድ ሞርኒንግ
-ስልጠናዎቹ ህይወት ለዋጭ ናቸው!
-የሬድዮ ፕሮግራሙ ራስን አመልካች ነው!
-ጥናቶቹ ችግር ፈቺ ናቸው!
-ምክክሮቹ አሃ የሚያስብሉ ናቸው!
-ዓላማው ሰዎች የራሳቸውን ታላቅነትና ያላዩትን አቅማቸውን እንዲያዩት ማስቻል ነው!
ቤተሰብ ይሁኑ!
@mindmorning
-የሬድዮ ፕሮግራሙ ራስን አመልካች ነው!
-ጥናቶቹ ችግር ፈቺ ናቸው!
-ምክክሮቹ አሃ የሚያስብሉ ናቸው!
-ዓላማው ሰዎች የራሳቸውን ታላቅነትና ያላዩትን አቅማቸውን እንዲያዩት ማስቻል ነው!
ቤተሰብ ይሁኑ!
@mindmorning
👍1
Audio
❤️ ጥቅምት ወር-- ራስን የማፍቀር መርህ
🎯 4ተኛው ሰኞ የእንግዳ ልምድ የምንሰማበት
📌"መጀመሪያ የከበደኝ ለራሴ ይቅርታ ማድረግ ነበር
ለራሴ ይቅርታ በማድረግ ሂደት ውስጥ በዋናነት የቀየርኩት ትሩጉሜን ነበር''
📌አሁን ለእኔ ራስን ማፍቀር “የውስጥ ሰላምና ደስታ ነው፤ ይህም ሁሌ ይሰማኛል”
📌ራሴን ሳፈቅር ጥንካሬዎቼን ዋጋ ሰጠኋቸው፤ ተጠቀምኩባቸው
📌ራስን ማፍቀር ለእኔ ጤናዬን መልሶልኛል
📌ሌላ እይታ የሚጨምርልዎ ሌላ የተኖረ ልምድ - ያዳምጡት
📌ራስን ማወቅ ዋጋን ይጨምራል!!
መልካም ጊዜ!!
ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር ዘወትር ሰኞ ከ 9-10 ሰዓት በቀጥታ በእድሜዓለም ግዛ ተዘጋጅቶ ይቀርብላችኋል፡፡
https://t.me/mindmorning

Forwarded from senait Asefa
ተመስገን ተመስገን ተመስገን ፅምርዬ እድሜዐለም ስልጠናው ከጠበኩት በላይ አሃዎች የበዙበት እራሴን ያወኩበት ችግሬን የፈታሁበት አመስግኜ የኖርኩበት ዛሬ ደግሞ ምን አዲስ ነገር ላውቅ ነው ብዬ የምጒጒበት ኑሮን ቀለል አድርጌ ሁሉን የነካሁበት ያፈቀርኩበት የሙሉነት ስሜት ጥልቅልቅ ያልኩበት ደስተኛ መንፈስ ውስጤ የሰረፀበት ተመስገን ሁሌም ተመስገን ተባረኩ የሰው እድሜ እያለመለማችሁ የናንተም እድሜ ሁሌ ይለምልምልኝ ተባረኩ ከፍ በሉ በሁሉም አመሰግናችኋለሁ ተመስገን
🌞 ንቃት ተፈጥሯዊ ነው!
🌞 ንቃት የመኖር ምልክት ነው!
🌼 የልጆች ንቃት ደግሞ ሁለንተናዊ ነው!!
🪴 የልጆች ንቃት በቤተሰቦቻቸው ንቃት ልክ ያድጋል ወይም ይደበዝዛል
ንቃት ሲደበዝዝ ወይም ሲጠፋ
⚡️ መኖር አሰልቺ ይሆናል
⚡️ መማር ይቆማል
⚡️ ደስታን ከውጫዊ ሁኔታዎች እንፈልገዋለን
⚡️የሂደት አካል መሆን ያቅተንና ውጤት ፈላጊ ብቻ እንሆናለን
ንቃት ሲጠበቅ፣ ንቃት ሲያድግ
🌴 የመማር አቅማችን ይጨምራል
🌴 የውጪያዊ ሁኔታዎች አቅም ያንሳል
🌴 ወጥ ስሜት ይኖረናል፣ ጤና ይጠበቃል
🌴 ለሌሎች መትረፍ ይቻላል
ንቃት በንቃት ይጠበቃል! በንቃት ያድጋል!
🌻 ልጆችዎ በቅዳሜው ስልጠናቸው ራሳቸውን ያዩበታል ይረዱበታል
📞 ለበለጠ መረጃ 0935 545452
🪑መገናኛ ስለሺ ስህን ህንፃ 8ኛ ፎቅ
🏷 t.me/mindmorning

👍3