አቶ ሃይሉ ወ/የስ
የዕለቱ ልምድ አካፋይ
የሁለት ልጆች አባት ከልጆቹ ጋር ጓደኛ መሆን የቻለ
"ልጆቼን እንዲህ አድርጉ ብዬ ተናግሬ አላውቅም እኔ ግን ማድረግ ያለብኝን አደርጋለሁ ከዛ እነሱ ተከትለውኝ ያደርጋሉ"
ስላሳየኸን ሆኖ ማሳየት እናመሰግናለን!!

አቶ ብርሃኑ ራቦ
በ ሞሽን ኮንሰልተንሲ አሰልጣኝና አማካሪ
የማያድግ ልጅነት ብለህ የወላጅነትን ሌኤኤኤላ ክፍል አበራህልን! ልጅን ለመረዳት ልጅነታችንን አለመተው፤ልጆቻችን ውስጥ ልጅነታችንን እንይ ብለህ ውስጣችንን ነካኸው!
እናመሠግናለን !!

ፀምረ መዘምር
የመድረኩ ድልድይ
የመማርና የመጠቀም አቅማችን በምንወስደው ነገርና በምርጫችን ላይ ይወሰናል። ያ ደግም የንቃታችንን መጠን ያሳያል። ከዚህ መድረክ በፈለጋችሁት መጠን መውሰድ የናንተ ድርሻ ነው።

ከፈለኝ ዘለለው
የሐዋዝ የጥበብ ምሽት አዘጋጅ
ስለ መጀመር ደግሞም ስለመጨረስ
ስለ መንቃት ደግሞም ስለ መትጋት
ስለ በጎነት ደግሞም ስለ ማካፈል
በጥልቅ ቋንቋና ጥበብ ስጦታህን ስላካፈልከን እና ዓይን ስለጨመርክልን
እናመሰግናለን!!
ሁሌም አብረኸን ለመሆን በጎ ፈቃድህ ስለሰጠኸን በድጋሚ አመስግነናል።

ልጆች በራሳቸው ምንም ነገር እንዲያደርጉ አለመፍቀድ
(ይወድቃሉ፣ ይታመማሉ፣ ሲያድጉ፣ አሁን አይችሉትም፣ የሆነ ነገር ቢሆኑስ… የሚል የተሳሳተ በመውደድ የተተካ አስተሳሰብና ሰበብ)
ይህም ማለት የምናጎርሰው እኛ፣ የምናለብሰው እኛ፣ ሁሉን ነገራቸውን የምናከናውነው እኛ እንሆንና የልጆቹ ድርሻ መተንፈስ ያህል ብቻ ይሆናል ከዛም ልጆቹ ሲያድጉ እጅ ይኖራቸዋል ግን አቅም የሌለው እጅ፣ እግር ይኖራቸዋል ግን ርቆ የማይራመድና ቶሎ የሚደክመው እግር፣ በአካል ያድጋሉ ግን ትንንሽ እንቅፋትን ማለፍ የሚከብዳቸው፣ እራሳቸውን ችለው መቆም የማይችሉና ጥገኛ፤ እስኪደረግላቸው ጠባቂ ይሆናሉ በዚህም ምክንያት ብዙ ጊዜ የሚሰሩት ነገር ስለሚያጡ (ነፃ ስለሚሆኑ) በቀላሉ ለሱስ የተጋለጡ ይሆናሉ ፡፡
ሁሉን ነገር ልጆች ጥያቄ ሳይጠይቁ ማቅረብ (መልስ መስጠት)
ይህም እኔ ለልጄ አላንስም፣ የኢኮኖሚም የጊዜም ችግር የለብኝም፣ እኔ እንዳደኩት ልጄን አላሳድግም… በሚል አስተሳሰብና ሰበብ የልጆች የወደፊት ህይወት ላይ ትልቅ እንቅፋት የሆነ የአስተዳደግ ዘይቤ ነው፡፡ ይህም ሲሆን ልጆቹ መምረጥ የማይችሉ፣ መወሰን የማይችሉ፣ መብታቸውን የማያውቁ እና የማይጠይቁ፣ ዝም ብሎ ብቻ እንዲሆንላቸው የሚፈልጉ፣ ጠባቂነት (expectation) ያላቸው, ማግኘትን ብቻ እንጂ የማጣትን ትርጉም የማያውቁ፣ የህይወትን ሙሉ ገፅ የማያውቁ ይሆናሉ፡፡
በአጠቃላይ የሚያለሙንንና የሚያጠፉንን በአስተዳደግ ዘይቤዎቻችንን እንቃኝ
ወላጅነት በልዩነት
ማይንድ ሞርኒንግ