🛎ከ 60 ዙር በላይ የተሰጠው ስልጠና ራስን ከማወቅ አንፃር በርካታ ሰዎች ላይ ትልቅ የህይወታቸውን ድርሻ ይዟል፡፡ 
💎 የ2015 ሁለተኛው ዙር ህዳር 3 ይጀመራል!
🎯🎯ስልጠናው ለአዋቂዎች (For Adults) ነው!
💫 ራስን ማወቅ የመረጋጋት፣ የጤንነት እና የማመስገን በር ነው!
👉🏻የሰው ልጅ ከፍጥረቶች የተለየበት መንገድ ራሱን ስለሚያውቅ ነው ይባላል፡-
❇️ ብዙ ሰዎች "ራሱን የማያውቅ ሰው አለ እንዴ?" የሚል ሃሳብ ያነሳሉ👉🏻 እስኪ እንዚህን ሃሳቦች እንመርምር
❓ራስን ማወቅ ብዙ ሰዎች የሚሉት ምንድን ነው? ⚡️አከባቢያችንን መለየት፣ ⚡️ለክስተቶች ምለሽ መስጠት፣ ⚡️ተማሪነት፣ ⚡️ስራ መስራት፣ ⚡️ምክንያታዊ መሆን ⚡️ስሜታዊነት፣ እና ሌሎችም …
🎯 ራስን ማወቅ
🔎 የውስጥ ማንነቶቻችን ማወቅ ነው!
🔎 ከሁኔታዎች በላይ መሆን ነው!
🔎 ራስን መሸከም መቻል ነው!
🔎 የማሰቢያ ህጎቻችንን ማወቅ ነው!
🔎 የስሜቶቻችንን መልዕክት ማንበብ ማቻል ነው! 🔎 ከውስጥ ሰላማችን ጋር መገናኘት መቻል ነው! 🔎 የህይወት መርሃችንን ለይተን መያዝ ነው!
🔎 ትርጉሞቻችን ማወቅ ነው!
🔎 የመኖር ምክንያታችንን ማወቅ ነው!
🔎 ጤነኛ እና ንቁ መሆን መቻል ነው…
  
🔺 በዚህ ስልጠና በጥልቀት ወደ ውስጥ ገብተው ራስዎን ይፈትሹበታል ♾
 
🔎 ሃሳቦች፣
🔎 የውስጥ ስሜቶች፣
🔎 የህይወት ጥያቄዎች፣
🔎ስለ ራሳችን ያሉን ግራ መጋባቶች መልስ ያገኛሉ
💎 ከራስዎ ጋር ዘለግ ያለ ግዜ ይወስዳሉ!።
🔑ቁጣ፣ 🔑ብስጭት፣ 🔑ህመም፣ 🔑ድካም፣ 🔑አለመርካት፣ 🔑አሉታ አስተሳሰብ 📍📍ቦታ ቦታቸውን ያገኛሉ። 📍📍
🤔 ቆሞ ማሰቢያ ስልጠና!
🛎 ያለን ቦታ ጥቂት ነው!
📞 ለበለጠ መረጃ 0935 545452
t.me/mindmorning

✨✨✨✨✨✨
☀️ ራሳቸውን ለመመልከት ፈቃደኛ የሆኑ፣ ብዙ ነገሮቻቸውን ተረድተው በርካታ የአስተሳሰብ ህግ ለውጥ ያመጡ
የ 2015 የመጀመሪያው ዙር ራስን ማወቅ ሰልጣኞች ከ ራሳቸው እና ከማይንድ ሞርኒንግ ጋር ያላቸው ቆይታ ይህን ይመስል ነበር፡፡ 💫🌾✨💫
👉🏻ራስን ማወቅ ሂደት ነው፤ 📕መነሻውን አይተውታል፣ ሂደቱን ይኖሩታል!🔺
☀️ የነበረው ቆይታ በደስታ፣ በጉጉት እና በብዙ አሃዎች የተሞላ ድንቅ ጊዜ ነበር!
👏👏 ለቅምሻ የሰልጣኞች የቆይታ ስሜት በአጭሩ ሲገለፅ
🖍 ቀጣዩ ዙር ቅዳሜ ህዳር 3 ይጀመራል (ቦታ ሞልቷል)

Telegram
  
  Mind Morning/ ማይንድ ሞርኒንግ
  -ስልጠናዎቹ ህይወት ለዋጭ ናቸው!
-የሬድዮ ፕሮግራሙ ራስን አመልካች ነው!
-ጥናቶቹ ችግር ፈቺ ናቸው!
-ምክክሮቹ አሃ የሚያስብሉ ናቸው!
-ዓላማው ሰዎች የራሳቸውን ታላቅነትና ያላዩትን አቅማቸውን እንዲያዩት ማስቻል ነው!
ቤተሰብ ይሁኑ!
@mindmorning
-የሬድዮ ፕሮግራሙ ራስን አመልካች ነው!
-ጥናቶቹ ችግር ፈቺ ናቸው!
-ምክክሮቹ አሃ የሚያስብሉ ናቸው!
-ዓላማው ሰዎች የራሳቸውን ታላቅነትና ያላዩትን አቅማቸውን እንዲያዩት ማስቻል ነው!
ቤተሰብ ይሁኑ!
@mindmorning
👍1