Mind Morning/ ማይንድ ሞርኒንግ
6.63K subscribers
1.33K photos
15 videos
9 files
509 links
-ስልጠናዎቹ ህይወት ለዋጭ ናቸው!
-የሬድዮ ፕሮግራሙ ራስን አመልካች ነው!
-ጥናቶቹ ችግር ፈቺ ናቸው!
-ምክክሮቹ አሃ የሚያስብሉ ናቸው!
-ዓላማው ሰዎች የራሳቸውን ታላቅነትና ያላዩትን አቅማቸውን እንዲያዩት ማስቻል ነው!
ቤተሰብ ይሁኑ!
@mindmorning
Download Telegram
ራስን የማወቅ የ6 ቅዳሜዎች ስልጠናችን ዛሬ መስከረም 7/2015 እንደዚህ ስለራሳቸው ለመረዳት ጉጉት ባላቸው ሴቶች ደስስስስ በሚል ሁኔታ ተጀምሯል
ዛሬ ራሳቸውን የሚያሳዩ ወደ ራስ ውስጥ የሚያስገቡ ሰባት ጥያቄዎች ላይ ጊዜ ወስደናል 🌟⭐️

ራስን ማወቅ ....
⭐️🌟
👍1
🌟⭐️🌟⭐️
#mindmorning
#2015
1
Audio
🤗 መስከረም ወር- የይቅርታ ወር
💚 ሁለተኛ ሰኞ-- ሌሎችን ይቅር ማለት

🥁 ይቅርታን በንግግር እናውቀዋለን በተግባር ይከብደናል፤ ለምን?
🥁 ይቅርታ የማድረግ መሰረታዊው እሳቤው ምንድን ነው?

🚫 ቁጣ፣ ደጋግሞ ማሰብ (ማመስኳት) እና ስጋት ካለዎት ይቅርታ ማድረግ ከባድ ነው!

ለራሳቸው ጊዜ ያላቸው ሰዎች ራሳቸውን ያውቃሉ!

መልካም ጊዜ!!

ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር ዘወትር ሰኞ ከ 9-10 ሰዓት በቀጥታ በእድሜዓለም ግዛ ተዘጋጅቶ ይቀርብላችኋል፡፡

https://t.me/mindmorning
🚶🏻🚶🏻‍♀️ልጆች በመደበኛው ትምህርታቸው ወቅት በሚኖሯቸው የተለያዩ መስተጋብሮች ውስጥ የተለያዩ የስሜት ውጣ ውረዶችን ሊያስተናግዱ ይችላሉ
ለምሳሌ

☺️😊🙂🙃😉😌😞😔😒😕😣

ፍርሃትን፣📍 የማሸነፍ እና የመሸነፍ ስሜትን፣📍 ቁጣን፣ 📍መነጫነጭን፣ 📍ዝለትን፣📍 ጫና 📍

👉🏻 እነዚህ አሉታዊ ስሜቶች በአሉታዊ ሃሳቦች ይከሰታሉ❗️

አሉታዊ ስሜቶች እና ሃሳቦች ደግሞ
በአግባቡ በመረዳት ምላሽ አግኝተው ካልተጓዙ
🌕🌖🌗🌘

⚡️ በልጆች ውጤታማነት ላይ ተፅዕኖ ያሳርፋሉ፣
⚡️ለቶንሲል እና ለራስ ምታት
⚡️ ለተለያዩ ህመሞች አብዝተው ይጋለጣሉ

በእነዚህ ሂደቶች ውስጥ
☹️ልጆች ራሳቸውን እንዳይጠሉ፣ 🛑መማርን እንዳይጠሉ፣ 🚫 ወደ ማይጠቅሟቸው ባህሪዎች እንዳይገቡ
🌲 ወላጅ ስሜታቸውን እና ሃሳባቸው መጋራት፣ 🌲 ማረቅ፣ 🌲 ጊዜ መስጠት፣ 🌲እንዲሁ መቀበል ፣ 🌲 ሳይፈርዱባቸው እና ሳይተቿቸው ማድመጥ የወላጆች ወሳኝ ተግባራት ናቸው፡፡ 🌾🌾🌾
🛎🛎🛎🛎🛎
እንደ ማይንድ ሞርኒንግ ደግሞ 👉🏻 ዓመቱን ሙሉ የሚካሄድ ለልጆች ያዘጋጀነው የቅዳሜ ጠዋት የልጆች የንቃት ጊዜ አለን፡፡

🌞 ልጆች ራሳቸውን የሚየዩበት፣
🌞 ስሜቶቻቸውን በነፃነት የሚያጋሩበት፣
🌞 ሃሳባቸው የሚታረቀረበትና የሚያቀሉበት፣
🌞 ደግሞም ራስን በመመልከት አረፍ የሚሉበት፣ 🌞 ለትምህርታቸው ስኬት ትልቅ ግባዓት የሆነ

ፕሮግራማችን ላይ ልጆችዎ እንዲካፈሉ ቢያደርጉ ይጠቀማሉ፡፡
#mindmorning
👏1
ማይንድ ሞርኒንግ ከ ሙዳይ በጎ አድራጎት ድርጅት የስራ አመራሮች ጋር "የላቀ ማንነት ለላቀ ብቃት" በሚል ርዕስ ጥሩ የስልጠና ጊዜ እያሳለፍን ነው።
"ማይንድ ሞርኒንግን ሳስብ እድሜዓለምን አሰብኩ እድሜዓለምን ሳስብ በተለየ ይዘት እንደምማር አሰብኩ" ከሰልጣኞች አንዷ

💫 ነገሮች የሚጀምሩት ራስን ከማወቅ ነው!
#mindmorning
🙏 እርሱ ያደመጠውን የተጠቀመውን ለሌሎች ጓደኞቹ ሲያጋራ ከ ፌስቡክ ገፁ ላይ አግኝተን የወሰድነው ፅሁፉ ነው!!

Sharing is Loving!!

ውድ የሬድዮ አድማጫችን ስለሆንክ ፣ ኖሮ መማር መርህህ ስለሆነ፣ ልጆችህም ላይ በተግባር ስለምታሳይ፣ የማይንድ ሞርኒንግ አጋርም ስለሆንክ-- ሳሚ እናመሰግናለን!

🙏ለአንተ እና ለቤተሰብህ አክብሮት አለን!
ህመምና ስሜቶችን ይቅር ማለት
<unknown>
🤗መስከረም ወር--የይቅርታ ወር
💚አራተኛ ሰኞ--ህመምን እና ስሜቶችን ይቅር ማለት

🔅ህመም መታከም እንጂ ይቅር መባል ለምን ያስፈልገዋል?
🔅ይቅር የሚባሉ ህመሞችስ፤ ስሜቶችስ ምንድን ናቸው?
🔅“የይቅርታ ልብ ያላቸው” የምንላቸውን እና “ይቅርታ የሚከብዳቸው ሰዎች” የምንላቸውን ልዩነቱን ምን ፈጠረው?

💥ህይወትን ቀላል ማድረጊያው መንገድ ራስን ማወቅ ነው!

መልካም ጊዜ!!

ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር ዘወትር ሰኞ ከ 9-10 ሰዓት በቀጥታ በእድሜዓለም ግዛ ተዘጋጅቶ ይቀርብላችኋል፡፡

https://t.me/mindmorning
👍3
🌞🌞🌞☀️☀️ 🌞🌞
👉🏻 የበጋ የልጆች የንቃት ጊዜ ቅዳሜ መስከረም 28 ይጀመራል!!

👏 ጥቂት ልጆችን ብቻ እንይዛለን

🔺 በየእድሜያቸው ተከፋፈሎ የሚያስፈልጓቸው ክህሎቶችን ይማራሉ

🛎 የስሜት ጫናዎቻቸው ያቀሉበታል፣ 🛎 የመማር አቅማቸው ያዩበታል፣ 🛎 ንቃታቸውን ይጠብቁበታል!!

📞 ለዝርዝር መረጃ 0935 545452 ይጠቀሙ

#ማይንድሞርኒንግ
ለራስ ይቅርታ ማድረግ እንግዳ
<unknown>
💌 የመጨረሻው ሰኞ-- የእንግዳ ልምድ የቀረበበት
🤗መስከረም ወር--የይቅርታ ወር

ራስን ከመውቀስ ወደ ራስን ማወቅና ለራስ ይቅርታ የማድረግ ጉዞ

😞 በራስ ላይ የነበረ መናደድ፥ ቁጣ፥ ወቀሳ፥ የውስጥ ፀብ መነሻቸው እናመልሳቸው

💫 "ራሴን ሳውቅ ራሴን ባለሁበት ተቀበልኩት ራሴን ስቀበል ለራሴ ይቅርታ ማድረግ ቻልኩኝ አሁን እራሴን ወድጄያታለሁ፥ አክብሬያታለሁ፥ አቅሜን አይቼዋለሁ"

👁 ማወቅ ግዴታን መወጣት ነው ማድረግ ግን ሃላፊነትን መወጣት ነው

😵 ከብዥታ ለመውጣት 👉 ራስን ማወቅ!!

መልካም ጊዜ!!

ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር  ዘወትር ሰኞ ከ 9-10 ሰዓት በቀጥታ በእድሜዓለም ግዛ ተዘጋጅቶ ይቀርብላችኋል፡፡

https://t.me/mindmorning
👍31