Mind Morning/ ማይንድ ሞርኒንግ
6.63K subscribers
1.33K photos
15 videos
9 files
509 links
-ስልጠናዎቹ ህይወት ለዋጭ ናቸው!
-የሬድዮ ፕሮግራሙ ራስን አመልካች ነው!
-ጥናቶቹ ችግር ፈቺ ናቸው!
-ምክክሮቹ አሃ የሚያስብሉ ናቸው!
-ዓላማው ሰዎች የራሳቸውን ታላቅነትና ያላዩትን አቅማቸውን እንዲያዩት ማስቻል ነው!
ቤተሰብ ይሁኑ!
@mindmorning
Download Telegram
🌼 እንኳን አደረሳችሁ! 🌼
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼

🌼የማይንድ ሞርኒንግ ቤተሰቦች እንኳን ለአዲሱ አመት በሰላም አደረሳችሁ!

🌼 የአርባ ምንጭ ኃይሌ ሪዞርት የአንድ ሳምንት ጥሩ ራስን የማዳመጥ፥ የእረፍትና የአርምሞ ድንቅ በሆነ ተፈጥሮ እና መስተንግዶ ውስጥ እንድናሳልፍ ጊዜ ስለሰጣችሁን እናመሰግናለን🙏🙏

🌼 የማይንድ ሞርኒንግ አጋር በመሆንም ከንጋትና ሕይወት የሬድዮ ፕሮግራም ጋር አብራችሁን ስለሰራችሁ በድጋሜ እናመሰግናለን!
🌼🌼🌼🌼🌼🌼
የማይንድ ሞርኒንግ ቤተሰቦች ዓመቱ በጎ ፍሬዎችን የምናይበት ዓመት ይሁን!!
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
መልካም አዲስ ዓመት
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
ነሐሴ ወር አምስተኛ ሰኞ እንግዳ
<unknown>
🖍 ነሐሴ ወር- ራስን የመቀበል ወር

4️⃣ አምስተኛ ሰኞ-- እንግዳ

🌟 10 ዓመት የከበደኝን፤ ህመም የፈጠረብኝን ታሪኬን-- የእኔ ታሪክ ነው ብዬ ስቀበለው እረፍት አገኘሁ፤ እንቅልፌን ተኛሁ፤ ሙሉነት ተሰማኝ
🌟 መቀበል ለእኔ እረፍት ነው። እንግዳችን

☀️ ጊዜ ወስደው ያድምጡት! ለሌሎችም ያጋሩት


🌟 መልካም አዲስ አመት!!!


ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር  ዘወትር ሰኞ ከ 9-10 ሰዓት በቀጥታ በእድሜዓለም ግዛ ተዘጋጅቶ ይቀርብላችኋል፡፡

https://t.me/mindmorning
http://mind-morning.com
👍1
#2015ዓ.ም
#አዲስ ለ6 ሳምንታት የሚሰጠው ተከታታይ ስልጠናችን ቅዳሜ መስከረም 07/2015 ይጀመራል!!
🔺 ያለን ቦታ ጥቂት ነው!!

🎯🎯ስልጠናው ለአዋቂዎች (For Adults) ነው!

❇️ ከ 60 ዙር በላይ የተሰጠ ስልጠና

👉በእነዚህ 6 ቅዳሜዎች
🔎 ሃሳቦች፣
🔎የውስጥ ስሜቶች፣
🔎 የህይወት ጥያቄዎች፣
🔎ስለ ራሳችን ያሉን ግራ መጋባቶች መልስ ያገኛሉ

💎 ከራስዎ ጋር ዘለግ ያለ ግዜ ይወስዳሉ!።

🔑ቁጣ፣ 🔑ብስጭት፣ 🔑ህመም፣ 🔑ድካም፣ 🔑አለመርካት፣ 🔑አሉታ አስተሳሰብ 📍📍ቦታ ቦታቸውን ያገኛሉ። 📍📍

📕 ራስን ማወቅ ይጀመራል እንጂ የሁል ጊዜ ሂደት ነው!!
📕 ደስታ፣ ስኬት፣ ዓላማን መኖር፣ የተረጋጋ ሰው መሆን፣ ጤነኛ መሆን የሚጀምረው ራስን ከማወቅ ነው!!

🎯ራስን መመልከቻ፣ 🎯ችግሮችዎን መፍቻ፣ 🎯ከራስ ጋር መታረቂያ፣ 🤔 ቆሞ ማሰቢያ ስልጠና!

#mind_Morning
Audio
🤗 መስከረም ወር- የይቅርታ ወር
💚የመጀመርያ ሰኞ-- ለስህተቶቻችን እና ለድክመታችን ይቅርታ ማድረግ

ለስህተት እና ለድክመት ለምን ይቅርታ አስፈለገ?
ስህተት ምንድን ነው? ድክመትስ ምንድን ነው?
ለስህተታቸውን ለድክመታቸው ይቅርታ የማያደርጉ ሰዎች የባህሪ መገለጫ?
እንዴት ይቅርታ እናድርግ?

ራስን ማወቅ የነገሮች መነሻ ነው!!

መልካም ጊዜ!!

ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር ዘወትር ሰኞ ከ 9-10 ሰዓት በቀጥታ በእድሜዓለም ግዛ ተዘጋጅቶ ይቀርብላችኋል፡፡

https://t.me/mindmorning
👍3
ራስን የማወቅ የ6 ቅዳሜዎች ስልጠናችን ዛሬ መስከረም 7/2015 እንደዚህ ስለራሳቸው ለመረዳት ጉጉት ባላቸው ሴቶች ደስስስስ በሚል ሁኔታ ተጀምሯል
ዛሬ ራሳቸውን የሚያሳዩ ወደ ራስ ውስጥ የሚያስገቡ ሰባት ጥያቄዎች ላይ ጊዜ ወስደናል 🌟⭐️

ራስን ማወቅ ....
⭐️🌟
👍1
🌟⭐️🌟⭐️
#mindmorning
#2015
1
Audio
🤗 መስከረም ወር- የይቅርታ ወር
💚 ሁለተኛ ሰኞ-- ሌሎችን ይቅር ማለት

🥁 ይቅርታን በንግግር እናውቀዋለን በተግባር ይከብደናል፤ ለምን?
🥁 ይቅርታ የማድረግ መሰረታዊው እሳቤው ምንድን ነው?

🚫 ቁጣ፣ ደጋግሞ ማሰብ (ማመስኳት) እና ስጋት ካለዎት ይቅርታ ማድረግ ከባድ ነው!

ለራሳቸው ጊዜ ያላቸው ሰዎች ራሳቸውን ያውቃሉ!

መልካም ጊዜ!!

ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር ዘወትር ሰኞ ከ 9-10 ሰዓት በቀጥታ በእድሜዓለም ግዛ ተዘጋጅቶ ይቀርብላችኋል፡፡

https://t.me/mindmorning