Mind Morning/ ማይንድ ሞርኒንግ
6.44K subscribers
1.34K photos
16 videos
9 files
510 links
-ስልጠናዎቹ ህይወት ለዋጭ ናቸው!
-የሬድዮ ፕሮግራሙ ራስን አመልካች ነው!
-ጥናቶቹ ችግር ፈቺ ናቸው!
-ምክክሮቹ አሃ የሚያስብሉ ናቸው!
-ዓላማው ሰዎች የራሳቸውን ታላቅነትና ያላዩትን አቅማቸውን እንዲያዩት ማስቻል ነው!
ቤተሰብ ይሁኑ!
@mindmorning
Download Telegram
የወላጅነት ሚናቸውን ከአካላዊ እሳቤ አልቀው ለማየት የሚችሉ ወላጆች ስብስብ!!
የዚህ አንድነት አባል ለመሆን ስለፈቀዳችሁ እናመሰግናለን!!
ልምድዎን እና ጥያቄዎን ስለሚያጋሩን እንማርበታለን
2
መኪናዎን ያለ መንጃ ፈቃድ እንደማይነዱት ሁሉ ልጆችዎንም ያለ ልጅ አስተዳደግ ክህሎት አንንዳቸው።
አደጋ ያደርሳሉና!

ወዳጆቼ የካቲት 9 ኢትዮጵያ ሆቴል ከቀኑ 9:0000 ሰዓት እንገናኝ
ድንቅ የወላጅነት ክህሎቶችን ያገኛሉ። የልጅዎ ድንቅ መሪ መሆን ይችላሉ።
በክብር ተጋብዛችኋል !!