🌟 #የልጆችየንቃትጊዜ 🏆
🏆 ዘወትር ቅዳሜ ጠዋት ከ 3፡00-5፡30 ሲሰጥ
የነበረው ከ 8-11 እና ከ 12-19 የልጆች ስልጠና
✅ ለ 30 ተከታታይ ቅዳሜዎች ሲሰጥ ቆይቶ ዛሬ ተጠናቀቀ
💫 ቆይታ በፎቶ በጥቂቱ...
💫 ከርዕሶች በጥቂቱ
🧩 ችግርን የመፍታት ክህሎት 🧩ትኩረት 🧩በራስ መተማመን 🧩ቅደም ተከተል 🧩ዝግጁነት 🧩የመጠየቅ ክህሎት 🧩ስሜትን ማወቅና መረዳትና… 🧩🧩🧩🧩🧩
ለ8ኛው የክረምት የልጆች ሥልጠና በዝግጅት ላይ እንገኛለን📕