Mind Morning/ ማይንድ ሞርኒንግ
6.62K subscribers
1.33K photos
15 videos
9 files
509 links
-ስልጠናዎቹ ህይወት ለዋጭ ናቸው!
-የሬድዮ ፕሮግራሙ ራስን አመልካች ነው!
-ጥናቶቹ ችግር ፈቺ ናቸው!
-ምክክሮቹ አሃ የሚያስብሉ ናቸው!
-ዓላማው ሰዎች የራሳቸውን ታላቅነትና ያላዩትን አቅማቸውን እንዲያዩት ማስቻል ነው!
ቤተሰብ ይሁኑ!
@mindmorning
Download Telegram
EECMY-DASSC-AAS-BO ባዘጋጀው ስልጠና ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ለስደት ተመላሾች የማማከር አገልግሎት የሚሰጡ 10 Counselors TOT ለ 5 ቀናት በዚህ መልኩ ስልጠና ሰጥቷል። ቆይታችን አስገራሚ ነበር 🤗
ቤተሰቡን የሚወድ???

🎯ታላቅ፣ አስደሳችና አስተማሪ መድረክ!!

በሱስ በሽታና መፍትሄ ዙሪያ የሚካሄድ መድረክ!!

⭐️ጉድ ላክ የሱስ ማገገሚያ እና የስልጠና ማዕከል ተዘጋጅቷል

ሰኔ 11/2014 ከቀኑ 8:00 ጀምሮ በ ሰሜን ሆቴል እንግዶችን ጋብዞ ይጠብቃችኋል።
👉 ይመለከተናል የምትሉ👉ቤተሰብ፤
👉 ልጅ፤ 👉አጋር👉የተለያዩ ወዳጆቻችሁ ⚡️በሱስ ህመም ከተጠቁ በዚህ መድረክ መፍትሄው አለ።

🌟በክብር ተጋብዛችኋል🌟
Audio
▶️ መመኪያ ማንነቶች

👉 ውሳኔ 2
👇👇👇
ውሳኔ አጭር ምንገድ አይደለም!! አንድ ውሳኔ ረጅም ማስኬድ አለበት!

🔖 መወሰን የሚችሉ ሰዎች ባህሪያት?
🔖 ሰዎች ለምን መወሰን ይቸገራሉ?
🔖 ውሳኔ ዓይነት አለው ወይ?
🔖ውሳኔ ልክ መሆኑ በምን ይታወቃል?

ሙሉውን ጊዜ ወስደው ሲያደምጡት ይደሰታሉ፣ ራስዎን ያገኛሉ፣ እይታ ይጨምራሉ!


ዘወትር ማክሰኞ ምሽት 12፡00 ሰዓት የንቃት ምሽትን እንዲቀላቀሉ ተጋብዘዋል!!


ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር ዘወትር ሰኞ ከ 9-10 ሰዓት በቀጥታ በእድሜዓለም ግዛ ተዘጋጅቶ ይቀርብላችኋል፡፡
👍1
Audio
▶️ መመኪያ ማንነቶች

ዓላማ

ውሳኔ መኖር ነው!! ዓላማ ደግሞ ጉልበት ነው!!
👇👇👇👇
በዚህም ምክንያት መመኪያ ማንነት ተብሏል!!

✏️ዓላማ ግን ምንድን ነው?
✏️እርስዎ ዓላማ አለዎት?
✏️ዓላማ ያላቸው ሰዎች በምን ዓይነት ባህሪ ይገለጣሉ?
✏️ዓላማ የሌላቸው ሰዎችስ ምን ይቸገራሉ?

ውስጥ የሚገባ፣ ትርጉም የሚሰጥ፣ ራስን የሚያሳይ
ጊዜ ይውሰዱበት!!


ዘወትር ማክሰኞ ምሽት 12፡00 ሰዓት የንቃት ምሽትን እንዲቀላቀሉ ተጋብዘዋል!!


ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር ዘወትር ሰኞ ከ 9-10 ሰዓት በቀጥታ በእድሜዓለም ግዛ ተዘጋጅቶ ይቀርብላችኋል፡፡

https://t.me/mindmorning
http://mind-morning.com
🌞 ንጋት ካለ ሕይወት አለ፣ 🌞 ሕይወት ካለ ንጋት አለ!!

🥁 ንጋትና ሕይወት የሬድዮ ፕሮግራም የ 2 ዓመታት ጉዞ!!
👇👇👇👇👇
📚 ከ 80 በላይ ወሳኝ ራስን አመልካች የሚኖሩ ሃሳቦች የተዳሰሱበት!!

🙏 አድማጮቻችን ከኛ ጋር ስለነበራችሁ፣ ስለምታደምጡንም፣ ለመኖር ፈቃደኛ ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡

👉 ሰኞ ሰኔ 4 የ2 ዓመታት ጉዟችንን የምንዳስስበት
👉 የእናንተን የአድማጮቻችን የተኖረ ህይወት የምንጋራበት
👉ስሜታችሁን እና ልምምዶቻችሁን የምንካፈልበት ዕለት ስለሆነ ከወዲሁ ከኛ ጋር እንድትሆኑ በአክብሮት ጋብዘናችኋል፡፡
🙏🙏

💫በእነዚህ ጊዜያትም ይህ ፕሮግራም አየር ላይ ሲውል አጋር የሆናችሁን ከኛ ጋር የሰራችሁ ተቋማት
🌟 ባማ ጫማ
🌟ኪ ባይ ኪ የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ ተቋም
🌟ዲያስፖራ ስኩዌር አፓርትመንት
🌟ዲኬቲ ኢትዮጵያ
🌟ኃይሌ ሆቴሎችና ሪዞርቶች
🌟ከጎንዎ ማን አለ?
🙏እናመሰግናለን

📌ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር ዘወትር ሰኞ ከ 9-10 ሰዓት በቀጥታ ስርጭት በባህሪ ጥናት ባለሙያ በእድሜዓለም ግዛ ተዘጋጅቶ የሚቀርብ ፕሮግራም፡፡

https://t.me/mindmorning
💫 ጉድ ላክ የሱስ ማገገሚያ እና የስልጠና ማዕከል

👉ስለ ሱስ በሽታ እና መፍትሄው ቅዳሜ ሰኔ 11 ሰሜን ሆቴል ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ጀምሮ ጥልቅ የእውቀት መሸመቻ መድረክ አዘጋጅቶ ይጠብቃችኋል፡፡
♦️ የባህሪ ጥናት ባለሙያው እድሜዓለም አንዱ ተጋባዥ እንግዳ ነው

እቅድ አድርጉ፣ ተገኙ፣ ለሌሎችም አሳውቁ

🙏መልካም ጊዜ
🌟 #የልጆችየንቃትጊዜ 🏆

🏆 ዘወትር ቅዳሜ ጠዋት ከ 3፡00-5፡30 ሲሰጥ
የነበረው ከ 8-11 እና ከ 12-19 የልጆች ስልጠና
ለ 30 ተከታታይ ቅዳሜዎች ሲሰጥ ቆይቶ ዛሬ ተጠናቀቀ

💫 ቆይታ በፎቶ በጥቂቱ...
💫 ከርዕሶች በጥቂቱ
🧩 ችግርን የመፍታት ክህሎት 🧩ትኩረት 🧩በራስ መተማመን 🧩ቅደም ተከተል 🧩ዝግጁነት 🧩የመጠየቅ ክህሎት 🧩ስሜትን ማወቅና መረዳትና… 🧩🧩🧩🧩🧩

ለ8ኛው የክረምት የልጆች ሥልጠና በዝግጅት ላይ እንገኛለን📕