Audio
🔑ስሞነኛ አባዜዎቻችን ( ክፍል 2 )
📌በሁኔታና በክስተት መጠረግ
📌ለምን? ምን ስላጣን?
📌በሰሞነኛ እና በክስተት የተጠመዱ ሰዎች ያቀዱት ነገር አይሳካም ለምን?
📌የኛ ባልሆነ ነገር ላይ ጊዜ ማጥፋት
ብቻ ጊዜ ወስደው ጆሮ ሰጥተው ሲያዳምጡት ብዙ የውስጥ ጥያቄዎች ይመለሳል
መልካም ጊዜ
ዘወትር ማክሰኞ ምሽት 12፡00 ሰዓት የንቃት ምሽትን እንዲቀላቀሉ ተጋብዘዋል!!
ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር ዘወትር ሰኞ ከ 9-10 ሰዓት በቀጥታ በእድሜዓለም ግዛ ተዘጋጅቶ ይቀርብላችኋል፡፡

✨እየጠሉ መውረስ
🔖ብዙ ግዜ የምንጠላውን ነገር ለምን በህይወታችን ውስጥ ይከሰታል?
🔖የምንጠላው የማናውቀውን ነገር ነው?
🔖መነሻው ወዴት ነው? መድረሻውስ?
🔖ውስጣችን ያሉ ድብቅ ስሜቶች ተፅዕኗቸው ምንድን ነው?
ራስዎን ይመልከቱበት ፤ እይታ ይጨምሩበት

👍1
Audio
🗝ደርሶ መልስ
🌟ባለቀ ሰዓት አለሁበት ማለት
🌟ለመካፈል ያህል መካፈል
🌟ለማድረግ ያህል ማድረግ
🌟ለመገኘት ያህል መገኘት
🌟ይህን ባህሪ ፤ ይህን ልምምድ ምን ያመጣዋል? ምንስ ያሳጣናል?
🌟የጉዳዩ አካል መሆን ወይስ ነክቶ መመለስ?
🌟እርስዎ የቱ ጋር ነዎት?
ሙሉውን ሲያዳምጡ ራስዎን ይፈትሻሉ ፤ራስዎን ያገኛሉ

ቀንሶ መደመር ክፍል 1
📌 በህይወታችን ውስጥ ➖ የምንቀንሳቸው ነገሮች ምንድን ናቸው?፤ ➕ የምንደምራቸውስ?
📌 የህይወታችሁ ቅድሚያ ምንድን ነው? የምትኖሩለት ነገር ምንድን ነው?
📌 ሰዎች ለምን ቅደም ተከተል ማድረግ ያቅታቸዋል?
📌 ብዙ ሰዓት የሚመደበው ለየትኛው የህይወት ክፍል ነው?
🤔🤔 ለማድመጥ ጊዜ ሲወስዱበት ብዙ እይታዎችን ያገኙበታል
🤗 መልካም ጊዜ
ዘወትር ማክሰኞ ምሽት 12፡00 ሰዓት የንቃት ምሽትን መገናኛ ስለሺ ስህን ህንፃ 8ኛ ፎቅ እንዲቀላቀሉ ተጋብዘዋል!!

ቀንሶ መደመር ክፍል 2
🏷ነገሮች በጊዜ እኩል ሰዓት ላይ ሊከሰቱ ይችላሉ በዋጋ ግን እኩል ሊሆኑ አይችሉም! 🤔ዋጋቸውን የሚለየው ግን ቅድሚያ የምንሰጠው ነገር ነው!
🏷እርስዎ ለመምረጥ፣ ለመወሰን ይቸገራሉ?
🔖መቀነስ የማይችል/የሚቸገር ሰው ለምን?
✨ትክክለኛ ጊዜ ➕ ትክክለኛ ድርጊት = ስኬት
🏷 ቅደም ተከተልን እንዴት እንለማመድ?
🤔🤔ብዙ አሃዎችን ያገኙበታል፣ ራስዎን ያዩበታል

❤1
🧒👧 ልጆች ልጅ የመሆናቸው መገለጫዎች
📍ማወቅ፣ 📍መመራመር፣ 📍የመፍጠር ፍላጎት፣ 📍መጓጓት፣ 📍አለመድከም፣ 📍መቀበል መቻል፣ 📍ቀላል መሆን፣ 📍ብሩህ አዕምሮ፣ 📍ከፍተኛ ንቃት ... ብቻ የልጅነት ተፈጥሮ እጅግ ብዙ ነው፡፡
❌ ያላወቀ፣ ያልነቃ የተገደበ ወላጅ ለዚች መሬት አዲስ የሆነውን ብሩህ አዕምሮ ያለውን ልጁን ከማበልፀግ ይልቅ "የአንድ ገፅ" እንዲሆን ዝም ብሎ ለመደበኛ ትምህርት ብቻ በመተው ሌሎች የህይወትን አቅጣጫዎች ለራሱም ለልጁም ዝግ ያደርጋቸዋል በዚህና በተለያዩ ምክንያቶች ⛔️የተገደበ ልጅ፣ ⛔️አቅሙን ያላየ ልጅ፣ ⛔️ፍርሃትና ዝቅተኛ ስሜት ያለው ልጅ... እናፈራለን።
✅ ያወቀ፣ የተቀበለ፣ የነቃ ወላጅ ደግሞ
ይህን የልጆችን ተፈጥሮ ይጠብቀዋል፣ ያበለፅገዋል በዚህ ብሩህ አዕምሮ ላይ የተመረጠ ዘርን ይዘራል፣ 🏃♂️🏃♀️ የተለያየ ሁኔታዎች ውስጥ በመውሰድ
👣ያጋልጣቸዋል (Expose) ያደርጋቸዋል ፣🙋♀️ ይፈትሻቸዋል፣ 🙋♂️አቅማቸውን እንዲጠቀሙ ምክንያት ይሆናቸዋል፡፡
በዚህም ምክንያት 👉 ልጆች ጤናማ ስሜቶች ይኖሯቸዋል፣ 👉ምክንያታዊነት ይዳብራሉ፣ 👉ከህይወት የማይሸሹ፣ ተግዳሮትን የሚወጡ፣ 👉ልዩነትን የሚፈጥሩ ድንቅ ልጆች ይሆናሉ። 😀
⛹🏿♂️🏄♂️🛹🛷🏑🏒🥅🏀🥎🎾🏹🎣🏓🥋🏇🧘♀️🙏🧶🧵

ለ 6 ሳምንታት በማይንድ ሞርኒንግ ሲሰጥ የነበረው "የአዕምሮ ብልፅግና እና የህይወት ክህሎት ሥልጠና" እንደዚህ በሚያምር መንገድ በደስታ ተጠናቀቀ።
💫💫💫💫💫💫💫💫💫💫
#ቀጣይ ለአዲስ ተመዝጋቢዎች ቅዳሜ ግንቦት 20 አዲስ ክፍል ይጀመራል🙏 የቀረው ቦታ ጥቂት ስለሆነ ቀድመው ይመዝገቡ።
በሥልጠናው ብዙ ዕይታ፥ ብዙ አሃ፥ ብዙ መረዳቶችን ያገኙበታል👌👌

🎯💫⭐️🌟
#አዲስ ለ6 ሳምንታት የሚሰጠው ተከታታይ ስልጠናችን በሌላ በአዲስ ሰልጣኞች ቅዳሜ ግንቦት 20/2014 ይጀመራል።
👨🧑ስልጠናው ለአዋቂዎች (For Adults) ነው!
ከ 60 ዙር በላይ የተሰጠ ስልጠና
👉በእነዚህ 6 ቅዳሜዎች 🎤ሃሳቦች፣ 🎤የውስጥ ስሜቶች፣ 🎤የህይወት ጥያቄዎች፣ 🎤ስለ ራሳችን ያሉን ግራ መጋባቶች መልስ ያገኛሉ📍📍
🌟🔦🔦🔦እጅግ ዘልቀው ወደ ውስጥ ይገባሉ።
🔑ቁጣ፣ 🔑ብስጭት፣ 🔑ህመም፣ 🔑ድካም፣ 🔑አለመርካት፣ 🔑አሉታ አስተሳሰብ 📍📍ቦታ ቦታቸውን ያገኛሉ። 📍📍
💫 ራስን ፈልጎ ማግኘት ሌሎች ነገሮችን ለማግኘት መነሻ ነጥብ ነው።
🎯ራስን መመልከቻ፣ 🎯ችግሮችዎን መፍቻ፣ 🎯ከራስ ጋር መታረቂያ፣ 🤔 ቆሞ ማሰቢያ ስልጠና።

🏆 የስኬት ትርጉምዎ ምንድን ነው?
🏆 ትርጉሞቻችንስ ለምን ይለያያል?
🏆 ስኬት ከምን ይጀምራል?
🏆 ስኬት የምንለው ነገር መለኪያው ምንድን ነው?
🏆 እርስዎ ስኬታማ ነኝ ብለው ያስባሉ?
🥅በነገሮች ልዩነት የሚያመጣው የምንሰራው ነገር ሳይሆን የሰራንበት መንገድ ነው!!🥅
⚡️⚡️ራስዎን ትርጉምዎን ይፈትሹ!!