Mind Morning/ ማይንድ ሞርኒንግ
6.46K subscribers
1.34K photos
16 videos
9 files
510 links
-ስልጠናዎቹ ህይወት ለዋጭ ናቸው!
-የሬድዮ ፕሮግራሙ ራስን አመልካች ነው!
-ጥናቶቹ ችግር ፈቺ ናቸው!
-ምክክሮቹ አሃ የሚያስብሉ ናቸው!
-ዓላማው ሰዎች የራሳቸውን ታላቅነትና ያላዩትን አቅማቸውን እንዲያዩት ማስቻል ነው!
ቤተሰብ ይሁኑ!
@mindmorning
Download Telegram
👌 ማይንድ ሞርኒንግቅዱስ ማርቆስ ትምህርት ቤት ከ 8ኛ ክፍል ተማሪዎች ጋር የነበረው የስልጠና ቆይታ አስደማሚ ነበር፡፡
🎯 ትልቅ ለሃገራችን ተስፋ የሚሆኑ ድንቅ ልጆች የተገኙበት ስልጠና!!
*********************
እንደገና ይደገማል!!
💥📢 ደረሰ፤ደረሰ፤ደረሰ
👌 5 ቀን ብቻ ቀረው
👉ቅዳሜ ጥር 28/2014
👉ከቀኑ 8-10 ሰዓት
👉አለም ሲኒማ
👪ወላጅነት በልዩነት!!!
የልጆች የንቃት ስልጠና
🌦🌧🌦ክረምትም
☀️☀️ በጋም
🛎 እንደየ እድሜያቸው ይሰለጥናሉ

🔑🔑🔑🔑🔑🔑🔑🔑🔑

ከ8-11 ዕድሜ
ከ11-18 ዕድሜ

💫 ደስ ብሏቸው ሃሳባቸውን እየገለፁ ራሳቸውን እያዩ ባህሪያቸውን እየቆጠሩ በራስ መተማመናቸውን እየጨመሩ የህይወት ክህሎትን ይማራሉ

ብልህና ራሳቸውን መምራት የሚችሉ ስኬታማ ልጆች ይሆናሉ።

ደግሞ ልጆች ብቻ አይደሉም የሚማሩት የሚሰለጥኑት ንቁ ወላጆችም ይማራሉ ይሰለጥናሉ፡፡
🟠🟠
ምክንያቱም እነዚህን ፈጣንና ንቁ ትውልድ ለሃገር ማበርከት የሚቻለው ወላጅ ንቁ ሲሆን፣ ራሱን ሲያሻሽል (በገቢ ብቻ አይደለም)፣ 🟠 በሃሳብ ከልጁ ልቆ መምራት ሲችል ብቻ ነው፡፡
🔑 ለዚህ ነው መሰልጠንና መማር አስፈላጊ የሚሆነው

🤔🤔 ለካ መሠልጠን የመሰልጠን ምልክት ነው
1
🏆 በጣም ሃለፊነት ስንወስድ 😍 ደግሞ ህይወታችንን ማስዋብ ስንፈልግ 😍 ከትንንሽ የመነታረኪያ ጉዳዮች ላይ ብድግ ብለን ወደ ሃሳብ ከፍታ መውጣት ስንፈልግ😍 ጥንድ ሆነንም መማር መሰልጠን እንችላለን
🎷 ከዛ አስቡት በቤተሰብ ውስጥ የሚፈጠረውን የሃሳብ ከፍታ፣ የንቃት ደረጃ፣ የመግባባት ልክ🤔🤔🤔🤔
እነዚህ ጥንዶች የዚህ ምሳሌ ናቸው