Mind Morning/ ማይንድ ሞርኒንግ
6.44K subscribers
1.34K photos
16 videos
9 files
510 links
-ስልጠናዎቹ ህይወት ለዋጭ ናቸው!
-የሬድዮ ፕሮግራሙ ራስን አመልካች ነው!
-ጥናቶቹ ችግር ፈቺ ናቸው!
-ምክክሮቹ አሃ የሚያስብሉ ናቸው!
-ዓላማው ሰዎች የራሳቸውን ታላቅነትና ያላዩትን አቅማቸውን እንዲያዩት ማስቻል ነው!
ቤተሰብ ይሁኑ!
@mindmorning
Download Telegram
የደህንነት ስሜት (Safety & Security) የማይሰማቸው ልጆች/ሰዎች ብዙ ጊዜ ምን ዓይነት ባህሪ አላቸው
Forwarded from ፀምረ መዘምር
12+1 የማይቀሩበት፤ ወዳጅዎን የሚጋብዙበት፤ ለምን የሚለውን ጥያቄዎን የሚመልሱበት፤
ሁለተኛው ምዕራፍ ወላጅነት በልዩነት!!
የካቲት 7/2012 💫
በማይንድ ሞርኒንግ ውስጥ በ 6 ዓመታት ጉዞ ውስጥ የተፈተሹ እነዚህን አገልግሎቶች ያገኛሉ!!
እናመሰግናለን
ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ሥልጠና ምርምርና ማማከር
ዓላማ ያላቸው ልጆች እንዴት ማፍራት ይቻላል?
ወላጅነት በልዩነት!
ማይንድ ሞርንኒግ
🔹👉ልጆችን ትክክል ላልሆነ ባህሪ የሚዳርጉ የወላጅነት ዘይቤዎች 👈🏿
እነዚህ በጥቂቱ የተገለፁት የወላጅነት ዘይቤዎች በልጆች ላይ እነዚህን ትክክል ያልሆኑ ባህሪዎች ያመጣል
🔗ልጆች ቁጡ እንዲሆኑ ያደርጋቸዋል
🔗የሌሎችን ስሜት ማንበብ እና መረዳት እንዳይችሉ ያደርጋቸዋል
🔗ከባድ ነገር ሲገጥማቸው ከዛ ሁኔታ ውስጥ ቶሎ የመውጣት አቅም እንዳይኖራቸው ያደርጋቸዋል
🔗ከሌሎች ጋር የሚኖራቸው ግንኙነት ከባድ እንዲሆንባቸው ያደርጋቸዋል
ማይንድ ሞርኒነግ
ወላጅነት በልዩነት!
የካቲት 7 መጥተው በሰፊው ብዙ የወላጅነት ክህሎቶችን ይሸምቱ!! @mindmorning
ዘወትር ሐሙስ ራስን ማበልፀጊያ ጊዜ፣ ባህሪዎን ይቃኙ! መልካም ከሆነ እንዴት፤ ልክ ካልሆኑ ለምን?; ራስዎን ይፈትሹ፣ ይጠይቁ ፣ ይወያዩ፤
ስለግል ባህሪያችን ምክንያታዊነት እየተነጋገርን ጊዜያችንን እንግዛ!
ሐሙስ 12 ሰዓት ላይ መገናኛ ስለሺ ስህን ህንፃ 3ኛ ወለል ላይ እንገናኝ! 👉👉👉@mindmorning
🔹🔸በልጆች ላይ የጆሮ ህመም ሊከሰት ከሚችልበት ምክንያት አንዱ የስነ-ልቦና ጫና እንደሆነ ይታመናል፡፡🔸🔹
💠 ይህም ጫና እንደልጆቹ ባህሪ፣ 📎 ነገሮችን የሚመለከቱበትና የሚረዱበት አቅጣጫ📎 የልጆቹ ምክንያታዊነትና የስብዕና ዓይነት📎 ትልቁን ድርሻ ይይዛል ፡፡
📌📌በዚህም ምክንያት በልጆች ላይ የሚከሰተው የጆሮ ህመም ቶሎ ላይታወቅ ይችላል ከታወቀም በኋላ ቢሆን ህክምና እየወሰዱ ህመሙ ተደጋግሞ የሚከሰት ከሆነ እነዚህን ጉዳዮች በቤትዎ ውስጥ ቢያጠኗቸው ዘላቂ መፍትሄውን ማግኘት ይችላሉ፡፡📌📌
ወላጅት በልዩነት!

ማይንድ ሞርኒንግ
🔆 www. http://mind-morning.com 🔆Telegram Channel: @mindmorning 🔆fb: Mind Morning 🔆 0912 33 30 20
ማይንድ ሞርኒንግ
🔆 www. http://mind-morning.com 🔆Telegram Channel: @mindmorning 🔆fb: Mind Morning 🔆 0912 33 30 20
👉ሥነ-ምግባር ለምን? እንዴት?

💎 ሥነ-ምግባር ምንድን ነው? 💎ልጆችን በሥነ ምግባር እንዴት ብቁ ማድረግ እንችላለን?

💡💡ቅዳሜ የካቲት 7 ቫምዳስ ሲኒማ አዳራሽ መገናኛ ፓሮራማ ሆቴል አጠገብ ከ 8-11 ሰዓት ይካፈሉና የጥያቄዎን መልስ ያግኙ!!

ወላጅነት በልዩነት!

ማይንድ ሞርኒንግ
•www. http://mind-morning.com
•Telegram Channel: @mindmorning
•fb: Mind Morning
•0912 33 30 20
🛑ሐሙስ አመሻሹን 12፡00 ሰዓት ለምን ይቀራሉ?

👏 ቢመጡ ይጠቀማሉ! 👏ያተርፋሉ! 👏ይተርፋሉ!

•www. http://mind-morning.com
•Telegram Channel: https://t.me/mindmorning
4ተኛው የልጆች የበጋ ሥልጠና ቅዳሜ የካቲት 14 ይጀመራል፡፡
ፍርሃት የዝግጅት ማነስ ውጤት ነው!!
http://mind-morning.com
https://t.me/mindmorning
ብልህ ተወዳዳሪዎች ውድድራቸው ከራሳቸው ጋር ነው!!

http://mind-morning.com
https://t.me/mindmorning
እስኪ ለራስዎ ከራስዎ ጋር ጊዜ ይውሰዱ!

ሐሙስ ከ 12-2 ሰዓት
መገናኛ ስለሺ ስህን ህንፃ 5ተኛ ፎቅ

http://mind-morning.com
https://t.me/mindmorning
🎯 አዳማ በቀለ ሞላ ሆቴል🌟
👌ቅዳሜ የካቲት 28

ወላጅነት በልዩነት!!

ማይንድ ሞርኒንግ!
💡“ሁሌ ከመቆንጠጥ አንድ ቀን መፈንከት”!!💡

👉መቆንጠጥ ከውጭ ለሚጎተት ላም እንደ ማነቃቂያ የምንጠቀመው ጨው፤
👉ፍንከታን ደግሞ መልካም ፈቃድን የሚነካ ውስጥን የሚያነሳሳ ከባድ ጥያቄ አድርገን ብንወስድ፤

🔹🔹ልጅን ሁሌ አየቆነጠጡ መቸገር እየተንቦራቹ በማንቦራቸት ባለህበት ሂድ እንደማለት ይወሰዳል፡፡
💎💎💎 ሆኖም ግን የልጅን መልካም ፈቃድ ጠብቆ እረፍት የሚነሳ ጥያቄ ማሸከም ባርነት ሳይሆን ለልጁ ማየት የሚችሉ ዓይኖችን መፍጠር ነው፡፡

ጊዜ እንግዛ፤ እንነጋገር፤ ማየት የሚችሉ ዓይኖችን በጋራ እንፍጠር!!

ወላጅነት በልዩነት!

ማይንድ ሞርኒንግ
http://mind-morning.com
https://t.me/mindmorning