በዚህ ፕሮግራም ላይ ምንም ሳይቀሩ ሲካፈሉ የነበሩ፣ ከትዳር አጋራቸው ጋር ባለመቅረት የተካፈሉ ፣ ለመድረኩ ስኬት ትልቅ አስተዋጽዖ ያደረጉ ወላጆች የእውቅና እና ሽልማት ጊዜ።
ፕሮግራሙ ስኬታማ እንዲሆን አብረውን የነበሩ ተቋማት
1. ሞሽን ሥልጠናና ማማከር
2. አስታራቂ የሬድዮ ፕሮግራም
3. እንዳልክና ማህደር በሸገር
4. ቪዢን ኢትዮጵያን ኮንግረስ ፎር ዲሞክራሲ
5. ሩሃማ መስታወትና ፍሬም ሥራ ድርጅት
6. ቫምዳስ ሲኒማ አዳራሽ
እናመሰግናለን
1. ሞሽን ሥልጠናና ማማከር
2. አስታራቂ የሬድዮ ፕሮግራም
3. እንዳልክና ማህደር በሸገር
4. ቪዢን ኢትዮጵያን ኮንግረስ ፎር ዲሞክራሲ
5. ሩሃማ መስታወትና ፍሬም ሥራ ድርጅት
6. ቫምዳስ ሲኒማ አዳራሽ
እናመሰግናለን
በልጆች ሥልጠና እና በወላጆች ወላጅነት በልዩነት ፕሮግራም በመሳተፍ ከፍተኛ ለውጥ ያመጡና ልዩነት ያላቸው ቤተሰቦች ልምድ አካፍለዋል ልጆች ተሸልመዋል
♦️♦️♦️
የልጆች የበጋ ራስን ማወቅና መምራት ሥልጠና ቅዳሜ ጥር 9 ይጀመራል!
ኃላፊነት መውሰድ በራስ መተማመንን ይጨምራል!!
የልጆች የበጋ ራስን ማወቅና መምራት ሥልጠና ቅዳሜ ጥር 9 ይጀመራል!
ኃላፊነት መውሰድ በራስ መተማመንን ይጨምራል!!