Mind Morning/ ማይንድ ሞርኒንግ
6.44K subscribers
1.34K photos
16 videos
9 files
510 links
-ስልጠናዎቹ ህይወት ለዋጭ ናቸው!
-የሬድዮ ፕሮግራሙ ራስን አመልካች ነው!
-ጥናቶቹ ችግር ፈቺ ናቸው!
-ምክክሮቹ አሃ የሚያስብሉ ናቸው!
-ዓላማው ሰዎች የራሳቸውን ታላቅነትና ያላዩትን አቅማቸውን እንዲያዩት ማስቻል ነው!
ቤተሰብ ይሁኑ!
@mindmorning
Download Telegram
Tsemire Mezemir:
የወላጆች ወርሃዊ ትምህርታዊ መድረክ ለአንድ ዓመት 12 ስኬታማ የሆኑ መድረኮችን አከናውኗል፡፡
በእነዚህ ጊዜያትም
👏👏 እይታና ንቃትን የሚያመጡ ርዕሶች ተዳሰዋ
👏👏 ልዩ ዕይታ የሚፈልጉ ጥያቄዎች ተጠይቀዋል
👏👏 አስተማሪ የሆኑ ልምዶች ተነግረዋል
👏👏 ልጆች ዕይታቸውን አካፍለዋል
👏👏 ብዙ ቤቶች መንገዳቸውን ለይተዋል
👏👏 ብዙ ወላጆች ቤተሰባቸውን ወደ ሰላም መልሰዋል
👏👏 💡💡 ብዙዎቹ ጉዞውን ወደውታል አድንቀዋል አመስግነዋል

ማይንድ ሞርነግም ለተሳታፊዎች፣ ለተባበሩ፣ ላገዙ፣ ለረዱ፣ ለተረዱን፣ በሃሳብም በተግባርም ከዚህ ሃሳብ ጋር የሆኑትን ሁሉ አመስግኗል--የብዙ ወላጆችን ትጋትም አድንቋል::
🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟
👍1
በዚህ ፕሮግራም ላይ ተጋባዥእንግዶች የነበሩ

🔑 ዶ/ር ሰላም አክሊሉ
🔑 አቶ ማሞ መንገሻ
🔑 አቶ እድሜዓለም ግዛ
🔑 አቶ ከፈለኝ ዘለለው
🔑 ወ/ሮ ማርታ ተስፋዬ
በዚህ ፕሮግራም ላይ ምንም ሳይቀሩ ሲካፈሉ የነበሩ፣ ከትዳር አጋራቸው ጋር ባለመቅረት የተካፈሉ ፣ ለመድረኩ ስኬት ትልቅ አስተዋጽዖ ያደረጉ ወላጆች የእውቅና እና ሽልማት ጊዜ።
ፕሮግራሙ ስኬታማ እንዲሆን አብረውን የነበሩ ተቋማት

1. ሞሽን ሥልጠናና ማማከር
2. አስታራቂ የሬድዮ ፕሮግራም
3. እንዳልክና ማህደር በሸገር
4. ቪዢን ኢትዮጵያን ኮንግረስ ፎር ዲሞክራሲ
5. ሩሃማ መስታወትና ፍሬም ሥራ ድርጅት
6. ቫምዳስ ሲኒማ አዳራሽ
እናመሰግናለን