Mind Morning/ ማይንድ ሞርኒንግ
6.37K subscribers
1.34K photos
16 videos
9 files
509 links
-ስልጠናዎቹ ህይወት ለዋጭ ናቸው!
-የሬድዮ ፕሮግራሙ ራስን አመልካች ነው!
-ጥናቶቹ ችግር ፈቺ ናቸው!
-ምክክሮቹ አሃ የሚያስብሉ ናቸው!
-ዓላማው ሰዎች የራሳቸውን ታላቅነትና ያላዩትን አቅማቸውን እንዲያዩት ማስቻል ነው!
ቤተሰብ ይሁኑ!
@mindmorning
Download Telegram
ወላጅ ንቁ ከሆነ (ንቁ ማለት...) ልጆችን ብቁ ለማድረግ ጉዞው ቀላል ነው ፤ ሂደቱም አስደሳች፤ ውጤቱም ግልፅ ነው።

ለ8 ቅዳሜዎች ራሳቸውን ለመመልከት ጊዜያቸውን የመደቡ ዝግጁ ወላጆች። 👍👍👍

በሚገርም መረዳት፣ ለውጥና ውጤታማነት ቆይታቸውን በዚህ መልኩ አጠናቀዋል። 👏👏

ስልጠናው 👇
"Game Changer" የሚል ስያሜም ተሰጥቶታል

ለቀጣዩ ዙር በምዝገባ ላይ ነን!

🤔  ቀድሞ መንቃት ብዙ ነገሮችን ይቀይራል " ምናለ ትንሽ ቀደም ብል" ከሚል ቁጭትም ይገላግላል።

ማይንድ ሞርኒንግ
0912333020
14👍1