Mind Morning/ ማይንድ ሞርኒንግ
6.49K subscribers
1.34K photos
16 videos
9 files
509 links
-ስልጠናዎቹ ህይወት ለዋጭ ናቸው!
-የሬድዮ ፕሮግራሙ ራስን አመልካች ነው!
-ጥናቶቹ ችግር ፈቺ ናቸው!
-ምክክሮቹ አሃ የሚያስብሉ ናቸው!
-ዓላማው ሰዎች የራሳቸውን ታላቅነትና ያላዩትን አቅማቸውን እንዲያዩት ማስቻል ነው!
ቤተሰብ ይሁኑ!
@mindmorning
Download Telegram
ለቤተሰብ እረፍተ የሚሰጥ ምርጥ ስልጠና

        Don't miss your spot!!

📖 ልጆች በበጋው ወቅት ከሚማሯቸው ትምህርቶች እኩል ለህይወታችው ወሳኝ ከሆኑ ትምህርቶች ውስጥ አንዱ የህይወት ክህሎቶችን መማርና ማዳበር ነው፡፡

👉 የቀረን ቦታ ጥቂት ነው
👉 ሐሙስ ጥቅምት 6 ምዝገባ ያበቃል

🚫 ፈጥነው ልጆችዎን ያስመዝግቡ  !


🔐ልጆች በበጋው የቅዳሜ ስልጠናችን ምን ይጠቀማሉ

🔑 የጥናት ዘዴና ፕሮግራም ይኖራቸዋል
🔑 በራስ መተማመናቸው ይጨምራል
🔑 እንደሚችሉ ይሰማቸዋል
🔑 ትኩረት ማድረግን ይማራሉ
🔑 ደጋግመው መሞከር ይችላሉ
🔑 አቅማቸውን መጠቀም ይችላሉ
🔑 ጀምረው መጨረስ ይችላሉ
🔑 ሃላፊነት መውሰድ የሚችሉ ይሆናሉ

🗓 ለ2 ወር የሚቆይ ቅዳሜ ቅዳሜ ጠዋት ከ 2:30-5:30 ሰዓት 
🌟 ዕድሜ ከ8-11
🌟            ከ 12-14
🌟            ከ 15-19
        
ለበለጠ ማብራሪያ እና ለመመዝገብ

☎️ 0912 333020
      0970 414243

@mindmorning
3