🎉11ኛ ዙር የማይንድ ሞርኒንግ የ2017 ክረምት ስልጠና ልጆቻችንን እንዲህ በሚያምር እና ደስ በሚል መልኩ አስመርቀናል 🎉
ይህን ክረምት በልዩ መልኩ እንዲጠናቀቅ ላገዛችሁ ሁሉ በተለይም ድንቅ ልጆቻቹን ለሰጣችሁን እናንተም በመገኘት ክረምታችንን ስኬታማ ላደረጋችሁ ወላጆች ሁሉ በጣም እናመሰግናለን።
🙏🏽🙏🏽
ይህን ክረምት በልዩ መልኩ እንዲጠናቀቅ ላገዛችሁ ሁሉ በተለይም ድንቅ ልጆቻቹን ለሰጣችሁን እናንተም በመገኘት ክረምታችንን ስኬታማ ላደረጋችሁ ወላጆች ሁሉ በጣም እናመሰግናለን።
🙏🏽🙏🏽
❤14👏8👍2
✨ለቤተሰብ እረፍተ የሚሰጥ ምርጥ ስልጠና✨
✨✨✨Don't miss your spot!!✨✨✨
📖 ልጆች በበጋው ወቅት ከሚማሯቸው ትምህርቶች እኩል ለህይወታችው ወሳኝ ከሆኑ ትምህርቶች ውስጥ አንዱ የህይወት ክህሎቶችን መማርና ማዳበር ነው፡፡ ✨
👉 የቀረን ቦታ ጥቂት ነው
👉 ሐሙስ ጥቅምት 6 ምዝገባ ያበቃል
🚫 ፈጥነው ልጆችዎን ያስመዝግቡ !
🔐ልጆች በበጋው የቅዳሜ ስልጠናችን ምን ይጠቀማሉ
🔑 የጥናት ዘዴና ፕሮግራም ይኖራቸዋል✨
🔑 በራስ መተማመናቸው ይጨምራል✨
🔑 እንደሚችሉ ይሰማቸዋል✨
🔑 ትኩረት ማድረግን ይማራሉ✨
🔑 ደጋግመው መሞከር ይችላሉ✨
🔑 አቅማቸውን መጠቀም ይችላሉ✨
🔑 ጀምረው መጨረስ ይችላሉ✨
🔑 ሃላፊነት መውሰድ የሚችሉ ይሆናሉ✨
🗓 ለ2 ወር የሚቆይ ቅዳሜ ቅዳሜ ጠዋት ከ 2:30-5:30 ሰዓት
🌟 ዕድሜ ከ8-11
🌟 ከ 12-14
🌟 ከ 15-19
ለበለጠ ማብራሪያ እና ለመመዝገብ
☎️ 0912 333020
0970 414243
@mindmorning

❤3