✨ልጆች በዚህ መልክ መማርን ጀምረዋል ✨
አሁን ተራው የወላጆች ነው !!
የፊታችን ቅዳሜ ሐምሌ 12 ልጆቻችሁ የክረምት ስልጠናውን እየወሰዱ ላሉ ወላጆች የሚሰጠው የወላጆች ስልጠና የሚጀመር ይሆናል።
⏰ 9:00 ሰዓት
📍መገናኛ ስለሺ ሕንፃ
አሁን ተራው የወላጆች ነው !!
የፊታችን ቅዳሜ ሐምሌ 12 ልጆቻችሁ የክረምት ስልጠናውን እየወሰዱ ላሉ ወላጆች የሚሰጠው የወላጆች ስልጠና የሚጀመር ይሆናል።
⏰ 9:00 ሰዓት
📍መገናኛ ስለሺ ሕንፃ
👍5❤2👌1
✨ፍቅር ሳይሆን ስራ✨
ልጆች የሚፈልጉትን እና የሚስፈልጋቸውን ማሳጣት ፣ ሁሉንም መከልከል ወይም ለጥያቄዎቻቸው ሁሉ እምቢታን ማሰማት የተሳሳተ ሆኖ ሳለ ሁሉንም እሺ እሺ ማለትም በልጆች ላይ ትልቅ ተጽእኖ ይኖረዋል።
ይህም ሁሉንም እሺ እየተባሉ የመጡ ህጻናት
🙁ሁሉን ነገር እሺ እንድንላቸው ያለቅሳሉ
😕ስሜታዊ ናቸው
😕በጨዋታ መሀል ያኮርፋሉ
😕አንድን ነገር ለመስራት ጉቦ ይጠይቁናል...…… የመሳሰሉትን ባህሪ ያሳያሉ
❌ይህ ደግሞ ትክክል አይደለም በትክክል የመጣ ማንነትም አይደለም።
✨ስለዚህ ለእነዚህ ልጆች የሚያስፈልገው ፍቅር ሳይሆን ሥራ ነው። ✨
✅Standard እያስቀመጡ በዛ ውስጥ ማምጣት ነው። እነዚህ ልጆች ስራን የለመዱ ባለመሆናቸው የመጀመሪያዎች ጊዜን አስቸጋሪ ያደርገዋል ስለሆነም ቀስ በቀስ ለ1 ደቂቃም ይሁን ሚሰራ ነገር በመስጠት ቀስ በቀስ ሰዓቱን እያረዘሙ መምጣት ትክክለኛው መፍትሔ ይሆናል ማለት ነው።
❤7